የሃዲያ ሆሳዕና እግርኳስ ክለብ ደጋፊዎች ማህበር /Hadiya Hossana Fc Fan Association

  • Home
  • Ethiopia
  • Shewa
  • የሃዲያ ሆሳዕና እግርኳስ ክለብ ደጋፊዎች ማህበር /Hadiya Hossana Fc Fan Association

የሃዲያ ሆሳዕና እግርኳስ ክለብ ደጋፊዎች ማህበር /Hadiya Hossana Fc Fan Association Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የሃዲያ ሆሳዕና እግርኳስ ክለብ ደጋፊዎች ማህበር /Hadiya Hossana Fc Fan Association, Sports Team, Hossana, Shewa.

ዛሬ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሀዲያ ሆሳዕና ከድሬዳዋ ከተማ ጋር የሚያደርጉት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታ የ"ነብሮቹ" ቋሚ አሰላለፍ እና ተጠባባቂዎች ይህ...
31/01/2026

ዛሬ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሀዲያ ሆሳዕና ከድሬዳዋ ከተማ ጋር የሚያደርጉት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታ የ"ነብሮቹ" ቋሚ አሰላለፍ እና ተጠባባቂዎች ይህንን ይመስላል።

ድል ለአምባሳደራችን ሀዲያ ሆሳዕና ! 💪

⚪️⚫️🔴

⚽️ የጨዋታ ቀን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንትሀዲያ ሆሳዕና ከ ውሎዋል አዲግራት ዩንቨርስቲ  ዛሬ እሁድ ጥር 17/2018 ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ጀምሮ🏟 በአዲስ አበባ ስታ...
25/01/2026

⚽️ የጨዋታ ቀን

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት

ሀዲያ ሆሳዕና ከ ውሎዋል አዲግራት ዩንቨርስቲ

ዛሬ እሁድ ጥር 17/2018

ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ጀምሮ

🏟 በአዲስ አበባ ስታዲየም

ነብሮቹ የአመቱን ስድስተኛ ድል ፍለጋ ወደ ሜዳ ይገባሉ።

ድል ለነብሮቹ 💪

⚪️ ⚫️ 🔴

⚽️ የጨዋታ ቀን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንትሀዲያ ሆሳዕና ከ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ቅዳሜ ጥር 2/2018 ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ🏟 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ...
10/01/2026

⚽️ የጨዋታ ቀን

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት

ሀዲያ ሆሳዕና ከ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ዛሬ ቅዳሜ ጥር 2/2018

ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ

🏟 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም

ነብሮቹ የአመቱን አምስተኛ ድል ፍለጋ ወደ ሜዳ ይገባሉ።

ድል ለነብሮቹ 💪

⚪️ ⚫️ 🔴

ይገምቱ ይሸለሙ            👉 ርሆቦት ማሙሽ ስጋ ቤት ሆሳዕና🚀 በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  ጨዋታ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም ዛሬ ከምሽቱ12:00 ሰዓት ላይ...
04/01/2026

ይገምቱ ይሸለሙ

👉 ርሆቦት ማሙሽ ስጋ ቤት ሆሳዕና

🚀 በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም ዛሬ ከምሽቱ12:00 ሰዓት ላይ ነብሮቹን ከሲዳማ ቡና ጋር ያገናኛል።

🚀 የዛሬውን ጨዋታስ ማን ያሸንፋል ?

🥇 የዛሬውን ጨዋታ ውጤት በመገመት #ከርሆቦት ማሙሽ ስጋ ቤት የሀዲያ ሆሳዕና መለያ ተሸላሚ ይሁኑ!

🥇 ተሸላሚ ለመሆን ግምቶን አንድ ጊዜ ብቻ ማስቀመጥና የመጀመሪያው ገማች መሆን ይጠበቅቦታል።

👉ርሆቦት ማሙሽ ስጋ ቤት ሆሳዕና
አድራሻ፦ሆሳዕና ከአደባባይ ወደ የካቲት ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ ያገኙናል

⚪️🔴⚫️⚪️🔴⚫️⚪️🔴⚫️⚪️🔴⚫️⚪️🔴⚫️

ይገምቱ ይሸለሙ            👉 ተመስገን ጋራዥ ሆሳዕና ⚽️🚀 በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  ጨዋታ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም ዛሬ ከምሽቱ12:00 ሰዓት ላይ ነ...
04/01/2026

ይገምቱ ይሸለሙ

👉 ተመስገን ጋራዥ ሆሳዕና ⚽️

🚀 በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም ዛሬ ከምሽቱ12:00 ሰዓት ላይ ነብሮቹን ከሲዳማ ቡና ጋር ያገናኛል።

🚀 የዛሬውን ጨዋታስ ማን ያሸንፋል ?

🥇 የዛሬውን ጨዋታ ውጤት በመገመት #ከተመሰገን ጋራዥ ሆሳዕና የሀዲያ ሆሳዕና መለያ ተሸላሚ ይሁኑ!

🥇 ተሸላሚ ለመሆን ግምቶን አንድ ጊዜ ብቻ ማስቀመጥና የመጀመሪያው ገማች መሆን ይጠበቅቦታል።

👉ተመስገን ጋራዥ ሆሳዕና
አድራሻ፦ሆሳዕና ቁጥር 3 ትምህርት ቤ/ት ሳሚ ሆቴል ፊትለፊት ላይ ያገኙናል። ተመስገን ጋራዥ ይለያል❤❤❤

ሀዲያ ሆሳዕና ደጋፊዎች ማህበር✍️

ይገምቱ ይሸለሙ            👉 ላካ ላውንጅ ሆሳዕና ⚽️🚀 በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  ጨዋታ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም ዛሬ ከምሽቱ12:00 ሰዓት ላይ ነብሮ...
04/01/2026

ይገምቱ ይሸለሙ

👉 ላካ ላውንጅ ሆሳዕና ⚽️

🚀 በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም ዛሬ ከምሽቱ12:00 ሰዓት ላይ ነብሮቹን ከሲዳማ ቡና ጋር ያገናኛል።

🚀 የዛሬውን ጨዋታስ ማን ያሸንፋል ?

🥇 የዛሬውን ጨዋታ ውጤት በመገመት #ከላካ ላውንጅ ሆሳዕና የሀዲያ ሆሳዕና መለያ ተሸላሚ ይሁኑ!

🥇 ተሸላሚ ለመሆን ግምቶን አንድ ጊዜ ብቻ ማስቀመጥና የመጀመሪያው ገማች መሆን ይጠበቅቦታል።

👉ላካ ላውንጅ ሆሳዕና
አድራሻ፦ሆሳዕና ማርያም ሰፈር አቢዮ ኤርሳም ስታዲየም ፊትለፊት ላይ ያገኙናል። ላካ ላውንጅ ይለያል❤❤❤

⚪️🔴⚫️⚪️🔴⚫️⚪️🔴⚫️⚪️🔴⚫️⚪️🔴⚫️

⚽️ የጨዋታ ቀን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንትሀዲያ ሆሳዕና ከ ሲዳማ ቡና ዛሬ እሁድ ታህሳስ 26/2018 ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ🏟 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒ...
04/01/2026

⚽️ የጨዋታ ቀን

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት

ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሲዳማ ቡና

ዛሬ እሁድ ታህሳስ 26/2018

ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ

🏟 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም

ነብሮቹ የአመቱን አምስተኛ ድል ፍለጋ ወደ ሜዳ ይገባሉ።

ድል ለነብሮቹ 💪

⚪️ ⚫️ 🔴

👉 የጉዞ ጥሪ ለሀዲያ ሆሳዕና ደጋፊዎች በሙሉ።➙ሀዲያ_ሆሳዕና የሊጉ መሪ ከሆነው ከሲዳማ ቡና በዕለተ እሁድ በቀን 26/04/2018 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታድየም ከምሽት 12:...
02/01/2026

👉 የጉዞ ጥሪ ለሀዲያ ሆሳዕና ደጋፊዎች በሙሉ።

➙ሀዲያ_ሆሳዕና የሊጉ መሪ ከሆነው ከሲዳማ ቡና በዕለተ እሁድ በቀን 26/04/2018 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታድየም ከምሽት 12:00 ሰዓት ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።

➙ለዚህ ጨዋታ የሀዲያ ሆሳዕና የደጋፊዎች ማህበር የደርሶ መልስ ጉዞ ስላዘጋጀ ከወዲሁ ወደ ማህበሩ ፅ/ቤት በአካል በመምጣት እንድሁም በስልክ በመደወል እንድትመዘገቡ ስል የደጋፊ ማህበር ጥሪውን ያስተላልፋል። በአካል መምጣት ያልቻላችሁ በእነዚህ ስልኮች በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ።

➙0924095560 ተስፋሁን ሽጉጤ
➙0949020201 ሲሳይ ታምራት

➙የጉዞ መነሻ ቦታ ኮለኔል በዛብህ ጴጥሮስ አደባባይ የጉዞው መነሻ ሰዓት በእለተ እሁድ ጠዋት 12:30 ሰዓት የምንገናኝበት ስሆን 1:00 ሰዓት ጉዞ እንጀምራለን። ማሳሰቢያ ማህበር የሚችለው ደርሶ መልስ ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት ብቻ ነው

👉በጉዞው ላይ ተሳታፊ መሆን የሚችለው የሀዲያ ሆሳዕና መለያ እና መታወቂያ ያለው ብቻ ሲሆ በተጨማሪ እድሜ ከ18 አመት በላይ የሆነ/ች ሌሎች ወጪዎችን ጨምሮ እና ሜዳ የሚገባውን ትኬት በራሱ መቁረጥ የሚችል መሆን አለበት።

ድል ለከቤራው 💪💪💪💪

➙የሀዲያ ሆሳዕና ደጋፊዎች ማህበር

ነብሮቹ የዓመቱን አራተኛ ድል አሳክተዋል !ክለባችን ሀዲያ ሆሳዕና በ12ኛው ሳምንት ከሀዋሳ ከተማ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በመጀመሪያ አጋማሽ ጫላ ተሺታ በ22ኛው ደቂቃ ባስቆጠረው ግብ 1 ለ 0...
30/12/2025

ነብሮቹ የዓመቱን አራተኛ ድል አሳክተዋል !

ክለባችን ሀዲያ ሆሳዕና በ12ኛው ሳምንት ከሀዋሳ ከተማ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በመጀመሪያ አጋማሽ ጫላ ተሺታ በ22ኛው ደቂቃ ባስቆጠረው ግብ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የዓመቱን አራተኛ ድል ሲያስመዘግብ፣ ነጥቡንም ወደ 16 ባድረስ በደረጃ ሰንጠረዡ 9ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል ።💪

እንኳን ደስ አላችሁ ፣ እንኳን ደስ አለን የነብሮቹ ቤተሰብ !💪

⚪️⚫️🔴

ዛሬ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስታዲየም ሀዋሳ ከተማን የሚገጥመው የነብሮቹ ቋሚ 11 እና ተጠባባቂዎች ታውቀዋል ።ድል ለአምባሳደራችን ሀዲያ ሆሳዕና 💪⚪️⚫️🔴
30/12/2025

ዛሬ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስታዲየም ሀዋሳ ከተማን የሚገጥመው የነብሮቹ ቋሚ 11 እና ተጠባባቂዎች ታውቀዋል ።

ድል ለአምባሳደራችን ሀዲያ ሆሳዕና 💪

⚪️⚫️🔴

⚽️ የጨዋታ ቀን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንትወላይታ ዲቻ ከ ሀዲያ ሆሳዕና ⚽️ ዛሬ እሮብ ታህሳስ 15 /2018 ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ🏟 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖ...
24/12/2025

⚽️ የጨዋታ ቀን

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት

ወላይታ ዲቻ ከ ሀዲያ ሆሳዕና ⚽️

ዛሬ እሮብ ታህሳስ 15 /2018

ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ

🏟 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም

ነብሮቹ የአመቱን ሶስተኛ ድል ፍለጋ ወደ ሜዳ ይገባሉ።

ድል ለነብሮቹ 💪

⚪️ ⚫️ 🔴

Address

Hossana
Shewa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የሃዲያ ሆሳዕና እግርኳስ ክለብ ደጋፊዎች ማህበር /Hadiya Hossana Fc Fan Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category