Nejashi H.F.C

Nejashi H.F.C ነጃሺ ስፖርት ቡድን ተገፍቶ እንጂ ወድቆ አያውቅም !

ለመላው ሙስሊሞችረመዳን ሙባረክ !Nejashi H.F.C
02/03/2025

ለመላው ሙስሊሞች
ረመዳን ሙባረክ !
Nejashi H.F.C

🏆የወሩ ምርጥ የወጣቶች አሰልጣኝ ተሸላሚ - አሸናፊ ሁሴንበአዳማ እየተካሄ ባለው አመታዊው የታዳጊ እና ወጣቶች የእግር ኳስ ውድድር ላይ እየተሳተፋ ካሉ 50 ቡድኖች መካከል በሚያሳየት መልካም...
15/03/2023

🏆የወሩ ምርጥ የወጣቶች አሰልጣኝ ተሸላሚ - አሸናፊ ሁሴን

በአዳማ እየተካሄ ባለው አመታዊው የታዳጊ እና ወጣቶች የእግር ኳስ ውድድር ላይ እየተሳተፋ ካሉ 50 ቡድኖች መካከል በሚያሳየት መልካም ባህሪ የውድድሩ አላማን በትክክል በመረዳት ለውድድሩ ህጎች ተገዢ የሆኑ በጨዋታ ቀን ልጆቻቸውል በሰዓቱ ሜዳ ይዘው በመገኘት ለዳኛ ለተመልካች ለኮማቴ መልካም ፀባይን በማሳየት ከታጩ በርካታ አሰልጣኞች መካከል የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ የተባለው።

የቀድሞ የአዳማ ከነማ , ንግድ ባንክ , መከላከያ , መብራት ሀይል እና መተሀራ ከነማ በብቃት ተጫውቶ ያሳለፈው የአሁኑ የአሹ የእግር ኳስ አካዳሚ ዋና አሰልጣኝ አሸናፊ ሁሴን የወሩ ምረጥ የወጣቶች አሰልጣኝ ተብሎ ከአወዳዳሪ ኮሚቴዎች የተዘጋጀለትን የዋንጫ ሽልማት በልምምድ ሜዳው በልጆቹ ፊት በክብር ተቀብሏል።

አሹ በውድድራችን ላይ እያሳየኽን ያለው መልካም ፀባይ ለሌሎቹም አርሃያ መሆን የሚገባገው ነው በጥቂት አመታት ውስጥ በትልቅ ደረጃ ማሰልጠን የሚችል ምርጥ አሰልጣኝ መሆኑን እያሳየን ነው።

✍️Malika Bosss

አሹ  የእግር  ኳስ  አካዳሚ  አዳማ Nejashi H.F.C
19/01/2023

አሹ የእግር ኳስ አካዳሚ አዳማ

Nejashi H.F.C

ነጃሺ 🆚 ብርሐን⚽የአዳማ ከተማ ጤና ስፖርት ማህበርየዙር ውድድር  የዋንጫ/ፍፃሜ ጨዋታ✅ እሁድ - 09/04/2015⏰ 4:00 ሰዓት🏟 አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየምNejashi H.F.C💪
16/12/2022

ነጃሺ 🆚 ብርሐን

⚽የአዳማ ከተማ ጤና ስፖርት ማህበር
የዙር ውድድር የዋንጫ/ፍፃሜ ጨዋታ

✅ እሁድ - 09/04/2015
⏰ 4:00 ሰዓት
🏟 አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም

Nejashi H.F.C💪

ማናኛውም  ሰው  የራሱ  የሆነ  እምነት  እና  አስተሳሰብ  አለው ።ይህን  የተለያየ  አስተሳሰብ  እና  እምነት  ይዞም  ከሌሎች  ጋር  የጋራ  የሆነን  ነገር  መፍጠር  ይችላል ።የጋራ...
08/12/2022

ማናኛውም ሰው የራሱ የሆነ እምነት እና አስተሳሰብ አለው ።
ይህን የተለያየ አስተሳሰብ እና እምነት ይዞም ከሌሎች ጋር የጋራ የሆነን ነገር መፍጠር ይችላል ።

የጋራ የሆነ ነገር መፍጠር የማንችልበት አጋጣሚ አለ ይህ ሲሆን ደግሞ መቻቻል ፣ መከባበር እና ፍቅር የሚባሉትን ነገሮች አስታውሰን በየራሳችን መንገድ መጓዝ እንችላልን ።

የልተግባባንበት ነገር አንድ የሆንበትን ነገር ሊያፈርስ አይገባም !

አንዳንድ ጊዜ ደሞ የጋራ የሆነን ነገር መፍጠር የግድ የሚሆንበት ጊዜ አለ
ይህ ሲሆን መደማመጥ ፣ መግባባት ፣ መረዳዳት እና የጋራችንን አለመርሳት ተገቢ ነው ።

Nejashi H.F.C 😍

ኳታር ጨዋታውን ለመመልከትና ለመጫወት ለመጡ እንግዶቿ ...🛑 በየሆቴሉ ክፍሎቹ ላይ የእስልምናን አስተምህሮ የሚያስተምሩና የሙስሊሞችን እምነት በቀላሉ የሚያብራሩ ሓዲሶች፣ መፃፅፎችና ቁርአናዊ...
21/11/2022

ኳታር ጨዋታውን ለመመልከትና ለመጫወት ለመጡ እንግዶቿ ...

🛑 በየሆቴሉ ክፍሎቹ ላይ የእስልምናን አስተምህሮ የሚያስተምሩና የሙስሊሞችን እምነት በቀላሉ የሚያብራሩ ሓዲሶች፣ መፃፅፎችና ቁርአናዊ መልእክቶችን ያቀፈ ባርኮድ ተያይዟል።

🛑 የአለም ዋንጫ ጨዋታው የሚካሄድባቸው 8 ስታዲየሞች መጠጥ ይዞ መግባት ተከልክሏል።

🛑 የመስጅድ ሙኣዚኖች ድምጸ መርዋ በሆኑ አዳዲስ ሙአዚኖች ተተክተዋል።በየስታዲየሞቹ አዛን እንዲሰማ የድምፅ ማጉያዎች ተተክለዋል።

🛑 የኳታር የእንግዳ ተቀባይ ሴንተሮች 10 ተንቀሳቃሽ መኪናዎችንና 10 ልዩ ድንኳኖችን በመትከል ወደ እስልምና የሚጣሩ ከ 2000 በላይ አስተማሪዎችን መድበዋል።

🛑 የኳታር የአውቃፍ ሚኒስተር በተለያዩ ቋንቋዎች የተዘጋጁ ኢስላማዊ አውደ ርዕዮችን ለጎብኝዎች አዘጋጅቷል።

🛑 በዓለም ዋንጫ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በስቴዲየም ውስጥ የሶላት መስገጃ ቦታዎች ተሰናድተዋል።

🛑 የእስልምናን ውበት የሚያስተዋውቁ የነብዩ (ሰዐወ) ሀዲሶች በየቦታው ተለጥፈዋል።

የኳታር አለም ዋንጫ መክፈቻ  ስነ ስርዓት ላይ የተነበበው የቁርዓን አንቀፅ ትርጉም«እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ ከ...
20/11/2022

የኳታር አለም ዋንጫ መክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ የተነበበው የቁርዓን አንቀፅ ትርጉም

«እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ ከእናንተ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው፡፡»

(ቁርኣን 49:13)

{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّا خَلَقۡنَـٰكُم مِّن ذَكَرࣲ وَأُنثَىٰ وَجَعَلۡنَـٰكُمۡ شُعُوبࣰا
وَقَبَاۤىِٕلَ لِتَعَارَفُوۤا۟ۚ إِنَّ أَكۡرَمَكُمۡ عِندَ ٱللَّهِ أَتۡقَىٰكُمۡۚ إِنَّ ٱللَّهَ عَلِیمٌ خَبِیرࣱ }
[
Surah Al-Hujurât: 13]

Nejashi H.F.C

አረ  አይነጋም  ወይ !ነጃሺ  VS  እውነትእሁድ  8:00  ላይ  ለዋንጫ  ለማለፍ  የሚኖረንንጨዋታ  ነጃሺ  በድል  ይወጣዋል!እንደ  አላህ  መልካም  ፈቃድ  እና  ችሮታ !Nejashi ...
09/11/2022

አረ አይነጋም ወይ !

ነጃሺ VS እውነት

እሁድ 8:00 ላይ ለዋንጫ ለማለፍ የሚኖረንን
ጨዋታ ነጃሺ በድል ይወጣዋል!
እንደ አላህ መልካም ፈቃድ እና ችሮታ !

Nejashi H.F.C

ነጃሺ !የነጃሺን  ጥንካሬና  የአሸናፊነት  ጉዞ  ስትመለከት  ዘንድሮ  ነጃሺ  እድል  ቀነቶታታል  ልትል   ትችላለክ ! እውነታው  ግን  እድለኛነቱ  ሳይሆን  ዛሬ  ላይ  እየተጓዘበት  ...
07/11/2022

ነጃሺ !

የነጃሺን ጥንካሬና የአሸናፊነት ጉዞ ስትመለከት ዘንድሮ ነጃሺ እድል ቀነቶታታል ልትል ትችላለክ !
እውነታው ግን እድለኛነቱ ሳይሆን ዛሬ ላይ እየተጓዘበት ያለው የአሸናፊነት መንገድ እነዲፈጠር ያደረጉ ብዙ ነጃሺን የመግፋት እና ነጃሺን ሁሌ ከሚደረጉት ውድድሮች ላይ ገፍቶ ለመጣል የሚደረጉት ሙከራዎች መብዛት ዛሬ ላይ ነጃሺ ልክ በእሳት እንደ ተቀጠቀጠ ብረት ጠንካራ እና ቅርፅ ያለው ክለብ እንዲሆን አድርጎታል !

ነጃሺ ተገፍቶ እንጂ ወድቆ አያወቅም !

Nejashi H.F.C

10ሯ !አንተን  ኳስ  ስትጫወት  አይቶ  አለመውደድ  ይከብዳል ! ነቢል ስራጅ Nejashi H.F.C
04/11/2022

10ሯ !
አንተን ኳስ ስትጫወት አይቶ አለመውደድ ይከብዳል !

ነቢል ስራጅ

Nejashi H.F.C

Address

Adama
Shewa

Telephone

+251911548613

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nejashi H.F.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Nejashi H.F.C:

Share

Category