Match Officials Of Oromia

Match Officials Of Oromia Sport Evens

🔴 በሴፕቴምበር ወር በሚካሄዱ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ እና ኢንተር-ክለብ ውድድሮች ላይ በካፍ የተመደቡ ኢትዮጵያውያን የጨዋታ አመራሮችEthiopian Football Federation Tapha ...
25/08/2026

🔴 በሴፕቴምበር ወር በሚካሄዱ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ እና ኢንተር-ክለብ ውድድሮች ላይ በካፍ የተመደቡ ኢትዮጵያውያን የጨዋታ አመራሮች

Ethiopian Football Federation

Tapha Gaarii isiniif yaa ta'u

Seera 14. Rukuttaa Adabbii Guutuu  Suuraan
26/07/2026

Seera 14. Rukuttaa Adabbii Guutuu Suuraan

🔴 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ ይፋዊ መግለጫ የቀድሞ አንጋፋ የዳኝነት ሙያተኞችን በማክበር እውቅና ሰጠየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ በሀገራ...
24/07/2026

🔴 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ ይፋዊ መግለጫ የቀድሞ አንጋፋ የዳኝነት ሙያተኞችን በማክበር እውቅና ሰጠ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ በሀገራችን የዳኝነት ሙያ ላይ ላበረከቱት የላቀ አስተዋፅኦ፣ ለፈፀሙት ታላቅ አገልግሎት እና ለሙያው እድገት ላበረከቱት ዘላቂ አሻራ ለሁለት አንጋፋ የቀድሞ የዳኝነት ሙያተኞች ኢንስትራክተር ሽፈራው እሸቱ እና ኃይለመላክ ተሰማ እውቅና ሰጥቷል።

በዳኝነት ሙያ ለብዙ ዓመታት በታማኝነት፣ በሙያዊ ብቃት እና በከፍተኛ ቁርጠኝነት ያገለገሉት እነዚህ አንጋፋ ባለሙያዎች የዳኝነት ሙያን በማሳደግ፣ የተሻለ የዳኝነት ባህል በመገንባት እና ለቀጣዩ ትውልድ አርአያ በመሆን የማይረሱ አስተዋፅኦዎችን አበርክተዋል።

የብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ እንደሚያምነው፣ ለሙያው ያደሩ እና ታሪካዊ አሻራ ያሳረፉ ባለሙያዎችን ማክበርና እውቅና መስጠት ያለፈውን ትውልድ ለማመስገን ብቻ ሳይሆን፣ አሁን ላሉ ዳኞች እና ወደፊት ወደ ሙያው ለሚመጡ ወጣት ተስፈኞች ትልቅ ተነሳሽነትና ምሳሌ የሚሆን ተግባር ነው።

ይህ የእውቅና አሰጣጥ በዳኝነት ሙያ ውስጥ አንጋፋ ባለሙያዎችን የማክበር ባህል በቀጣይም ለሙያው የማይረሳ አስተዋፅኦ ያበረከቱ ባለሙያዎችን በመለየት ተመሳሳይ የእውቅና መስጠት ሂደት እንደሚቀጥል ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ ያስታውቃል።

ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ ለሁሉም የቀድሞ እና አሁን ያሉ ዳኞች ላበረከቱት አስተዋፅኦ ምስጋናውን ያቀርባል። የዳኝነት ሙያን በጋራ ጥረት፣ በሙያዊ እሴት እና በተጠያቂነት የበለጠ ለማሳደግ ቁርጠኝነቱን ይገልጻል።

Ethiopian Football Federation

የጨዋታ አመራሮችን ክብርና ደህንነት መጠበቅ የሁላችንም ኃላፊነት ነውከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተለያዩ የእግር ኳስ ውድድሮች ላይ በጨዋታ አመራሮች ላይ የሚፈጸሙ አካላዊ ጥቃቶችን የሚያሳዩ ምስሎ...
22/07/2026

የጨዋታ አመራሮችን ክብርና ደህንነት መጠበቅ የሁላችንም ኃላፊነት ነው

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተለያዩ የእግር ኳስ ውድድሮች ላይ በጨዋታ አመራሮች ላይ የሚፈጸሙ አካላዊ ጥቃቶችን የሚያሳዩ ምስሎች በተለያዩ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በስፋት ሲሰራጩ እየተመለከትን እንገኛለን። እነዚህ አሳዛኝ ድርጊቶች በወቅቱ፣ በጥብቅ እና በተቀናጀ መልኩ መቆጣጠር ካልተቻለ በእግር ኳሳችን ላይ የሚያስከትሉት ጉዳት ከፍተኛ ነው።

የጨዋታ አመራሮች የእግር ኳስ ውድድሮች በሕግ፣ በፍትሃዊነት እና በስፖርታዊ ሥነ-ምግባር እንዲመሩ ወሳኝ ሚና የሚጫወቱ ባለሙያዎች ናቸው። በመሆኑም ደህንነታቸው አስተማማኝ ባልሆነ ሁኔታ ውስጥ ወደ ውድድር እንዳይመደቡ በቂ ጥንቃቄ ማድረግ፣ ለእግር ኳስ ቤተሰቡ ሰፊ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎችን ማከናወን እና በእነርሱ ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን በሕግ አግባብ ተጠያቂነትን ማረጋገጥ ወሳኝ ነው።

ይህንን ችግር በጋራ ኃላፊነት እና በተቀናጀ አሰራር ማስቆም ካልቻልን፣ ለወደፊት ተስፋ የሚሆኑ ወጣት የጨዋታ አመራሮችን ለማፍራት የምናደርገውን ጥረት ከፍተኛ ፈተና ውስጥ ይከተዋል።

የጨዋታ አመራሮች የእግር ኳስ ልማት ዋና አካል ናቸው። የእነርሱን ክብር፣ ደህንነት እና መብት መጠበቅ የዛሬን እና የነገን እግር ኳስ መጠበቅ ማለት ነው።

በመሆኑም በየደረጃው የምትገኙ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን አመራሮች፣ የዳኞች ኮሚቴዎች እና ሁሉም የእግር ኳስ ቤተሰብ ይህንን ጉዳይ በከፍተኛ አፅንኦት በመያዝ፣ የጨዋታ አመራሮችን ለመጠበቅ የየራሳችንን ኃላፊነት በመወጣት የእግር ኳስ ዳኝነት ሙያን እና የስፖርቱን ዕድገት በጋራ እንድናሳድግ ጥሪ እናቀርባለን።

ለዘላቂ የእግር ኳስ ልማት፣ የጨዋታ አመራሮችን ክብርና ደህንነት በጋራ እንጠብቅ።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ

Shaampiyoona Kilaboota Naannolee Itooophiyaa magaalaa Dirree Dawaa irratti gaggeeffamaa jiruun Naannoo Oromiyaa bakka bu...
21/07/2026

Shaampiyoona Kilaboota Naannolee Itooophiyaa magaalaa Dirree Dawaa irratti gaggeeffamaa jiruun Naannoo Oromiyaa bakka bu'uun kilaboonni 7 Marsaa kuffisanii darbuutti gaha!

Diksiis,
Mattuu,
Sirxii,
Ajjee,
Sanbituu
Gimbii fi
Walisoon tapha kuffasanii darbuutf gahanii jiru.

Hundi keessan baga gammaddan!!!!

Taatee Gaddisiisaa Istaadiyeemii Jimmaa ta'e.Namoonni yakka raawwatan seeratti akka dhiyaatan page keenya waamicha dhihe...
15/07/2026

Taatee Gaddisiisaa Istaadiyeemii Jimmaa ta'e.

Namoonni yakka raawwatan seeratti akka dhiyaatan page keenya waamicha dhiheessa

Murteessaa Dargaggeessi Istaadiyeemii Jimmaatti haleellaan irra gahe Murteessaa Mattaadeel Abarraa wal'aanamaa jira;

Gaazexeessituun ispoortii beekamtuun Baanchii Abarraa,
taatee gaddisiisaa fi haala yeroo ammaa mudate obboleessa ishee quxisuu, Murteessaaa dargaggeessa Mattaadeel Abarraa, kan dorgommii ganna Jimmaatti gaggeeffamaa jiru irratti murteessaa ta'ee osoo jiruu gara jabummaan jeequmsa kaastootaan rukutame Funyaan isaa akka Cabuu ta'ee jira.

Sababa reebicha kanaanis lafeen Funyaan Murteessaa Mattaadeel akka malee kan cabe yoo ta'u, yeroo ammaa Hospitaala Ispeeshaalaayizd Yunivarsiitii Jimmaatti wal'aansaa fi baqaqsanii hodhuu hatattamaa taasifamaa kan jiru yoo ta'u, Fayyummaan isaan haala gaariirra akka jiru ibsamee jira.

Peejiin keenya Gochaa Murteessaa Mattaadeel irraatti raawwate cimsee balaaleffata. Dabalataan Namoonni yakka kana raawwatan seeratti akka dhiyaatan waamicha keenya dhiyeessina.

WORLD CUP 2026: REFEREEING UPDATES• 5-Second Limit: Throw-ins and goal kicks must be taken within 5 seconds, or possessi...
17/06/2026

WORLD CUP 2026: REFEREEING UPDATES

• 5-Second Limit:
Throw-ins and goal kicks must be taken within 5 seconds, or possession turns over.

• 10-Second Substitutions:
Players must leave the field within 10 seconds, or the replacement player is delayed by 1 minute.

• Mouth Covering:
Covering your mouth during a confrontation is an automatic red card.

• Walk-Off Protest:
Leaving the field to protest a referee's decision results in an immediate red card.

• Expanded VAR:
Video review can now correct mistaken identity, wrong corners, and incorrect second yellow cards.

• Pre-Restart VAR Checks:
VAR can now review attacking fouls that happen before a set piece is kicked. If a foul occurs, the kick is retaken.

Seerota Kubbaa Miilaa Haaraa Waancaa Addunyaa bara 2026 Hojiirra oolan # Match-Officials-Of-Oromia
09/06/2026

Seerota Kubbaa Miilaa Haaraa Waancaa Addunyaa bara 2026 Hojiirra oolan

# Match-Officials-Of-Oromia

🔴  Our Hero International Referee 🇪🇹 Sisay Raya 🇪🇹 selected for WAFCON Cource started from 25th to 30th june 2026💥 Congr...
04/06/2026

🔴 Our Hero International Referee 🇪🇹 Sisay Raya 🇪🇹 selected for WAFCON Cource started from 25th to 30th june 2026

💥 Congratulation Baredu Bontu. 💪💪💪💪💪

Address

West Shewa
Sheno
SPORTEVENTS

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Match Officials Of Oromia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Match Officials Of Oromia:

Shortcuts

Share