11/03/2025
የሐዘን መግለጫ
በኢትዮጵያ ስፖርት በተለይም እምብዛም ትኩረት ባላገኙት ውድድሮች ላይ በከፍተኛ ደረጃ ሲሰራ የነበረው የዳጉ ስፖርት መስራች እና ባለቤት ጋዜጠኛ ኑርሁሴን አሊ ድንገተኛ ህልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልፃለን።
of robe እግርኳስ ክለብ ለጋዜጠኛ ኑርሁሴን አሊ ቤተሰቦች ፣ ወዳጆች እና ለመላው የስፖርት ቤተሰብ መፅናናትን ይመኛል።