ዮሓና የጤና እግር ኳስ ቡድን/Yohana health F.C

ዮሓና የጤና እግር ኳስ ቡድን/Yohana health F.C HEALTH SPORT CLUB

ዮሓና የ2016/17 ሻምፒዮን
05/03/2025

ዮሓና የ2016/17 ሻምፒዮን

Yohana New Style
04/11/2023

Yohana New Style

Yohana vs ASTU
04/11/2023

Yohana vs ASTU

ዮሓና በአዲሱ መለያ!
23/08/2022

ዮሓና በአዲሱ መለያ!

ዮሓና የጤና እግር ኳስ ቡድን መጪው አዲስ ዓመትን/2014 ምክንያት በማድረግ አቅመ ደካሞችንና ጧሪ ቀባሪ የሌላቸው አረጋዊያንን ቤት ለቤት በመሔድ እንኳን አደረሳቹ በማለት ከ25,000/ሃያ ...
10/09/2021

ዮሓና የጤና እግር ኳስ ቡድን መጪው አዲስ ዓመትን/2014 ምክንያት በማድረግ አቅመ ደካሞችንና ጧሪ ቀባሪ የሌላቸው አረጋዊያንን ቤት ለቤት በመሔድ እንኳን አደረሳቹ በማለት ከ25,000/ሃያ አምስት ሺህ/ ብር በላይ የሚሆን ቁሳቁስ እና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል።
እጅግ ልብ ይነካ ነበር።ደግ መስራት ግን መልካም ነው።ዮሖናዎች እንኳን ደስ አላቹ አርኣያ የሚሆን ተግባር ነው የፈፀማችሁት።
"መልካምነት ለራስ ነው!"

ምንግዜም ዮሓና!!! #ዮሓና #ዮሓና #ዮሓና
06/03/2020

ምንግዜም ዮሓና!!!
#ዮሓና
#ዮሓና
#ዮሓና

ዮሓና የጤና እግር ኳስ ቡድን የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ አቅመ ደካሞችንና ጧሪ ቀባሪ የሌላቸውን አረጋዊያንን ቤት ለቤት በመሔድ እንኳን አደረሳቹ በማለት ከ40,000/አርባ ሺህ/ ብር ...
06/01/2020

ዮሓና የጤና እግር ኳስ ቡድን የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ አቅመ ደካሞችንና ጧሪ ቀባሪ የሌላቸውን አረጋዊያንን ቤት ለቤት በመሔድ እንኳን አደረሳቹ በማለት ከ40,000/አርባ ሺህ/ ብር በላይ የሚሆን ቁሳቁስ እና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል።
እጅግ ያስደስት ነበር አረጋዊያኑም ያሳዝኑ ነበር።ደግ መስራት ግን መልካም ነው።ዮሖናዎች እንኳን ደስ አላቹ አርኣያ የሚሆን ተግባር ነው የፈፀማችሁት።
"መልካምነት ምልካም ነው!"

Go Yohana!
28/10/2019

Go Yohana!

Address

Nazareth
Nazareth

Telephone

+251912218856

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዮሓና የጤና እግር ኳስ ቡድን/Yohana health F.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ዮሓና የጤና እግር ኳስ ቡድን/Yohana health F.C:

Shortcuts

Share

Category