Ãbrham Ãbuneh arsenal lover

Ãbrham Ãbuneh arsenal lover እንኳን ወደ ዚህ ፔጅ በሰላም መጣችሁ
ፔጁ ስለአርሰናል አዳዲስ ዜናዎችን መርጃዎችን ያገኛሉ። እናም የአርሰናል ደጋፊ ከሆናችሁ ፔጁን ላይክ
አድርጉ😊

▪️ዌስትሃሞች የማን.ሲቲን ጥያቄ ውድቅ ካደረጉ በኋላ ራይስ የአርሰናልን ሶስተኛ ጥያቄ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። አርሰናል ጁሪየን ታምበርን ለማስፈረምም ከጫፍ ደርሰዋል።[John Cross] ሊ...
27/06/2023

▪️ዌስትሃሞች የማን.ሲቲን ጥያቄ ውድቅ ካደረጉ በኋላ ራይስ የአርሰናልን ሶስተኛ ጥያቄ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።

አርሰናል ጁሪየን ታምበርን ለማስፈረምም ከጫፍ ደርሰዋል።[John Cross]
ሊንኩን በመንካት👉 https://www.facebook.com/profile.php?id=100063889897299 ቤተሰብ ይሁኑ

አዲስአርሰናል ለዴክላን ራይስ ዝውውር ሶስተኛ ጥያቄውን ለማቅረብ ፍላጎት እንዳላቸው ለዌስትሃም አሳውቀዋል። ይህ ሶስተኛ ጥያቄ የሚፈለገውን 100 ሚልዮን ፓውንድ እንደሚያደርሳቸው ይጠበቃል።-...
27/06/2023

አዲስ

አርሰናል ለዴክላን ራይስ ዝውውር ሶስተኛ ጥያቄውን ለማቅረብ ፍላጎት እንዳላቸው ለዌስትሃም አሳውቀዋል። ይህ ሶስተኛ ጥያቄ የሚፈለገውን 100 ሚልዮን ፓውንድ እንደሚያደርሳቸው ይጠበቃል።

- ሳሚ ሞክቤል ከዴይሊ ሜይል

ሊንኩን በመንካት👉https://www.facebook.com/profile.php?id=100063889897299ቤተሰብ ይሁኑ

ዌስትሃም የማንቸስተር ሲቲን የዴክላን ራይስ ጥያቄ ውድቅ አድርገውታል ምክንያቱም አርሰናል በድጋሚ ከ90 ሚሊየን ፓውንድ በላይ ዋጋ እንደሚያቀርብ ያውቃሉ። እቅዱ ለቀናት ግልጽ ነው።በቅርቡ የ...
27/06/2023

ዌስትሃም የማንቸስተር ሲቲን የዴክላን ራይስ ጥያቄ ውድቅ አድርገውታል ምክንያቱም አርሰናል በድጋሚ ከ90 ሚሊየን ፓውንድ በላይ ዋጋ እንደሚያቀርብ ያውቃሉ። እቅዱ ለቀናት ግልጽ ነው።

በቅርቡ የአርሰናል ሶስተኛ ጥያቄ እንደሚቀርብ ይጠበቃል ነገርግን ማንቸስተር ሲቲ አሁንም በውድድሩ ውስጥ እንዳለ ይቆያል።

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ
ሊንኩን በመንካት👉https://www.facebook.com/profile.php?id=100063889897299 ላይክ በማለት ቤተሰብ ይሁኑ

OFFICIALሀቨርትዝ በይፋ አርሰናልን ተቀላቅሏል
27/06/2023

OFFICIAL

ሀቨርትዝ በይፋ አርሰናልን ተቀላቅሏል

አርሰናል የሁለቱንም የራይስ እና ሀቨርትዝን ዝውውር እንደሚጨርሱ በራሳቸው ይተማመናሉ። ሁለቱም ዝውውሮች በጣም ወሳኝ ስፍራ ላይ ደርሰዋል አርቴታ ጀርመናዊውን ለማስፈረም ግፊት እያደረገ ነው።...
17/06/2023

አርሰናል የሁለቱንም የራይስ እና ሀቨርትዝን ዝውውር እንደሚጨርሱ በራሳቸው ይተማመናሉ። ሁለቱም ዝውውሮች በጣም ወሳኝ ስፍራ ላይ ደርሰዋል አርቴታ ጀርመናዊውን ለማስፈረም ግፊት እያደረገ ነው።

-ፍሎሪን ፔልቲንበርግ

ሰበር ዜና🚨አርሰናል ራይስን ለማስፈረም ተቃርቧል ! ስምምነቱ ገና አልተጠናቀቀም ግነ የራስ መተማመኑ ዝውውሩ እንደሚሳካ ጨምሯል! ዌስትሀም 100 ሚሊዮን በላይ ይፈልጉ ነበር አርሰናል ለዛ ሚ...
15/06/2023

ሰበር ዜና🚨

አርሰናል ራይስን ለማስፈረም ተቃርቧል ! ስምምነቱ ገና አልተጠናቀቀም ግነ የራስ መተማመኑ ዝውውሩ እንደሚሳካ ጨምሯል! ዌስትሀም 100 ሚሊዮን በላይ ይፈልጉ ነበር አርሰናል ለዛ ሚጠጋ ገንዘብ አቅርበዋል አድ ኦን ጨምሮ።

- ክሪስ ዊትሊይ

አርሰናል ከሞላ ጎደል(Almost) ከዌስትሃም ጋር በዴክላን ራይስ የመጨረሻ ክፍያ ላይ ከስምምነት ደርሰዋል። ዌስትሀም ክፍያውን በሁለት ክፍል መቀበል ይፈልጋል።- Miguel Delaney ከ ...
10/06/2023

አርሰናል ከሞላ ጎደል(Almost) ከዌስትሃም ጋር በዴክላን ራይስ የመጨረሻ ክፍያ ላይ ከስምምነት ደርሰዋል። ዌስትሀም ክፍያውን በሁለት ክፍል መቀበል ይፈልጋል።

- Miguel Delaney ከ The independent

አርሰናል ለራይስ ዝውውር ሪከርድ የሆነውን 92 ሚሊየን ፓውንድ ለማቅረብ አንድ እርምጃ ተቃርቧል። ዌስትሃም አምበሉን የሚተኩ ሶስት ተጫዋቾችን ለይቷል እናም ራይስ የአርሰናል ተቀዳሚ ኢላማ ነ...
09/06/2023

አርሰናል ለራይስ ዝውውር ሪከርድ የሆነውን 92 ሚሊየን ፓውንድ ለማቅረብ አንድ እርምጃ ተቃርቧል።

ዌስትሃም አምበሉን የሚተኩ ሶስት ተጫዋቾችን ለይቷል እናም ራይስ የአርሰናል ተቀዳሚ ኢላማ ነው። አሁን በድርድር ጉዳዩ እየተሻሻለ ነው።

- ማት ሎው ከቴሌግራፍ

▪️ብራይተኖች ከሞይሰስ ካይሴዶ ዝውውር 80 ሚሊየን ፓውንድ ይፈልጋሉ።አርሰናል ደግሞ 75 ሚሊየን የመጀመሪያ ሂሳብ አቅርቧል ቀጣይ ደሞ 5ሚሊየን አንደሚጨምር ይገመታል። ካይሴዶ በአርሰናል ሊ...
05/06/2023

▪️ብራይተኖች ከሞይሰስ ካይሴዶ ዝውውር 80 ሚሊየን ፓውንድ ይፈልጋሉ።አርሰናል ደግሞ 75 ሚሊየን የመጀመሪያ ሂሳብ አቅርቧል ቀጣይ ደሞ 5ሚሊየን አንደሚጨምር ይገመታል። ካይሴዶ በአርሰናል ሊቨርፑልና ማን.ዩናይትድ ይፈለጋል።
👍 ይህ ካልተሳካ ደግሞ👍
ሮሚዮ ላቪያም በሶስቱ ክለቦች የዝውውር ዝርዝር ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ሳውዝሃምፕተኖች ከዝውውሩ ከ40-50 ሚሊየን ፓውንድ ሊጠይቁ ይችላሉ።

[Adrian Kajumba, Mail Sports]

◾️|| አርሰናል ከካይሴዶ ጋር ተስማምቷል ። [ rumour]የሁለተኛ ምንጭ እንደሆነ የሚነገረው እና ታማኒነቱ ብዙም የማያስተማምነዉ አርሰናል ከዋና  የክረምቱ ኢላማቸው ሞይስ ካይሴዶ ጋር በ...
05/06/2023

◾️|| አርሰናል ከካይሴዶ ጋር ተስማምቷል ። [ rumour]

የሁለተኛ ምንጭ እንደሆነ የሚነገረው እና ታማኒነቱ ብዙም የማያስተማምነዉ አርሰናል ከዋና የክረምቱ ኢላማቸው ሞይስ ካይሴዶ ጋር በግል ስምምነት ላይ ደርሰዋል ሲል ዘግቧል። የብራይተኑ ኮከብ ሞይስ ካይሴዶ የወደፊት ክለቡ የት እንደሚሆን ባይታወቅም ከአርሰናል ጋር ከስምምነት ላይ መድረሱን ተነግሯል ። መድፈኞቹ ወደ £75m የሚሆን የዝውውር ገንዘብ አዘጋጅቷል። [ ሚረር ]

Address

Injibara

Telephone

+251920503380

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ãbrham Ãbuneh arsenal lover posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ãbrham Ãbuneh arsenal lover:

Shortcuts

Share

Category