Goal.com ጎል ኮም ስፖርት

Goal.com ጎል ኮም ስፖርት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Goal.com ጎል ኮም ስፖርት, Sports, Ethiopia, Hossana.

አዳዲስ ስፖርታዊ መረጃዎች አሁን የደረሱን 👇
23/02/2022

አዳዲስ ስፖርታዊ መረጃዎች አሁን የደረሱን 👇

seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrign...

ቶተንሀም ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል !የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ ሀያ ስድስተኛው ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ በ ኢትሀድ ሲካሄድ ማንችስተር ሲቲ ከ ቶተንሀም ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3-2 በሆነ ውጤት...
19/02/2022

ቶተንሀም ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል !

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ ሀያ ስድስተኛው ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ በ ኢትሀድ ሲካሄድ ማንችስተር ሲቲ ከ ቶተንሀም ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3-2 በሆነ ውጤት ተሸንፏል ።

የ ማንችስተር ሲቲን ግብ ኢልካይ ጉንዶን እና ሪያድ ማህሬዝ ሲያስቆጠሩ የ ቶተንሀምን የማሸነፊያ ግቦች ዴያን ኩሉሴቭስኪ እና ሀሪ ኬን ሁለት ግቦችን አስቆጥረዋል ።

ኢልካይ ጉንዶጋን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ላይ ሰላሳ ሶስተኛ ግቡን አስቆጥሯል ።

ሰን ሁንግ ሚን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ላይ ለአርባ አራተኛ ጊዜ ለግብ የሚሆን ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል ።

ዴያን ኩሉሴቭስኪ የመጀመሪያውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ግቡን አስቆጥሯል ።

ኢልካይ ጉንዶጋን ከ ቶተንሀም ጋር ባደረጋቸው ዘጠኝ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ አምስት ግቦችን አስቆጥሯል ።

ሪያድ ማህሬዝ በዘንድሮ የውድድር አመት አስራ ስምንተኛ ግቡን አስቆጥሯል ።

ሀሪ ኬን ለመጀመሪያ ጊዜ በ ፔፕ ጋርዲዮላ በሚሰለጥን ክለብ ላይ ግብ አስቆጥሯል ።

የ ስፐርስን የማሸነፊያ ግብ ያስቆጠረው ሀሪ ኬን ባለፉት ስድስት ጨዋታዎች ላይ በስድስት ጎሎች ቀጥተኛ ተሳትፎን ማድረግ ችሏል ።

የዛሬውን ውጤት ተከትሎ ማንችስተር ሲቲ በ 63 ነጥብ ሊጉን መምራቱን ሲቀጥል ቶተንሀም በ 39 ነጥብ ሰባተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ።

ሊቨርፑል ድል ሲቀናው ቶተንሀም ሽንፈትን አስተናግዷል !በተመሳሳይ ሰዓት የተካሄዱ ሁለት ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ ሀያ አምስተኛው ሳምንት ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ ሊቨርፑል ድል ሲቀናው ...
13/02/2022

ሊቨርፑል ድል ሲቀናው ቶተንሀም ሽንፈትን አስተናግዷል !

በተመሳሳይ ሰዓት የተካሄዱ ሁለት ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ ሀያ አምስተኛው ሳምንት ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ ሊቨርፑል ድል ሲቀናው ቶተንሀም ሽንፈትን አስተናግዷል ።

በርንሌይን የገጠመው ሊቨርፑልን በ ፋቢኒሆ ግብ ጨዋታውን 1-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል ።

ቶተንሀምን የገጠመው ዎልቨስ በ ራሁል ጂሚኔዝ እና ሌንደር ዴንድወከር ሁለት ግቦች ታግዞ 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል ።

በ 2022 ለሊቨርፑል ፋቢኒሆ በሁሉም ውድድሮች ላይ አምስተኛ ግቡን አስቆጥሯል ።

ራሁል ጂሚኔዝ ከሜዳው ውጪ ከቶተንሀም ጋር ባደረጋቸው ሶስት የመጨረሻ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ግብ አስቆጥሯል ።

ቶተንሀም ከ 2019 በኋላ በመጀመሪያው አጋማሽ ለመጀመሪያ ጊዜ በሜዳው በሁለት ግቦች ልዩነት እየተመራ ወጥተዋል ።

ዎልቨስ በ ብሩኖ ላጅ ስር ለመጀመሪያ ጊዜ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በመጀመሪያው አጋማሽ ላይ ሁለት ግቦች አስቆጥረዋል ።

የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም በዘንድሮ የውድድር አመት በእንግሊዝ ፐሪሚየር ሊግ ላይ 50% የሚሆነውን ግብ ያስተናገደው በመጀመሪያዎቹ 18 ደቂቃ ውስጥ ነው ።

ቶተንሀም በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ላይ በመጀመሪያው አጋማሽ 2-0 በሆነ ውጤት በተመሩባቸው 22 ጨዋታዎች ውጤቱን መቀልበስ አልቻሉም ።

የዛሬውን ውጤት ተከትሎ ሊቨርፑል በ 54 ነጥብ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ በርንሌይ በ 14 ነጥብ ሀያኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ።

የዛሬውን ውጤት ተከትሎ ቶተንሀም በ 36 ነጥብ ስምንተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ወልቨስ በ 37 ነጥብ ሰባተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ።

ከጫፍ ደርሷል ይገባ ይሁን 👇
10/02/2022

ከጫፍ ደርሷል ይገባ ይሁን 👇

መልካም እድል ለሀዲያው አምባሳደር  #ለነብሮቹሀዲያ ሆሳዕና ከ ሰበታ ከተማ
09/02/2022

መልካም እድል ለሀዲያው አምባሳደር #ለነብሮቹ

ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሰበታ ከተማ

ከቤራ❤
09/02/2022

ከቤራ❤

እንዳለ ደባልቄ በሀዲያ ሆሳዕና እግርኳስ ክለብ በነበረበት ግዜጥሩ ግልጋሎት  እንደሰጠ እናስታውሳለን እንዳለ ደባልቄ አሁን በኢትዮጵያ ቡና እየተጫወተ ይገኛል ።
08/02/2022

እንዳለ ደባልቄ
በሀዲያ ሆሳዕና እግርኳስ ክለብ በነበረበት ግዜ
ጥሩ ግልጋሎት እንደሰጠ እናስታውሳለን እንዳለ ደባልቄ አሁን በኢትዮጵያ ቡና እየተጫወተ ይገኛል ።

ሰበር ዜና ሀዲያ ሆሳዕና ስፖርት ክለብ ተከሰሰ መረጃ ይዘናል 👇
08/02/2022

ሰበር ዜና ሀዲያ ሆሳዕና ስፖርት ክለብ ተከሰሰ መረጃ ይዘናል 👇

ሞሀመድ ሳላህ ለ ሊቨርፑል ጨዋታውን መቼ ያደርጋል ? ከ ግብፅ ብሄራዊ ቡድን ጋር እስከ ፍፃሜው ድረስ የተጓዘው የፈርኦኖቹ ኮከብ ሞሀመድ ሳላህ ነገ ወደ መርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል መመለስ እ...
07/02/2022

ሞሀመድ ሳላህ ለ ሊቨርፑል ጨዋታውን መቼ ያደርጋል ?

ከ ግብፅ ብሄራዊ ቡድን ጋር እስከ ፍፃሜው ድረስ የተጓዘው የፈርኦኖቹ ኮከብ ሞሀመድ ሳላህ ነገ ወደ መርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል መመለስ እንደሚፈልግ ገልጿል ።

ሞሀመድ ሳላህ ሀሙስ ሊቨርፑል ከ ሌስተር ሲቲ ጋር በሚያደርገው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ላይ የመሰለፍ ፍላጎት እንዳለው መግለፁ ታውቋል ።

የሳድዮ ማኔ በጎ ተግባር ቀጥሏል ! ሀገሩን ለትልቅ ክብር ያበቃውን የ መለያያ ምት የማሸነፊያ ግብ ያስቆጠረው ሳድዮ ማኔ በ ካሜሮን ቆይታው በጎ ተግባር መስራቱ ተዘግቧል ።ማኔ ከ ኬፕ ቨርዴ...
07/02/2022

የሳድዮ ማኔ በጎ ተግባር ቀጥሏል !

ሀገሩን ለትልቅ ክብር ያበቃውን የ መለያያ ምት የማሸነፊያ ግብ ያስቆጠረው ሳድዮ ማኔ በ ካሜሮን ቆይታው በጎ ተግባር መስራቱ ተዘግቧል ።

ማኔ ከ ኬፕ ቨርዴ ጋር ሲጫወቱ ጉዳት አጋጥሞት ወደ ሆስፒታል ባቀናበት ወቅት ሴት ልጃቸውን ለህክምና ይዘው የመጡ አነስተኛ ገቢ ያላቸው ቤተሰብ የቀዶ ጥገና የሚውለውን የህክምና ወጪ በመሸፈን እገዛ እንዳደረገላቸው ተገልጿል ።

የደስታ ዋሚሾ አድናቂዎች ⚽️
07/02/2022

የደስታ ዋሚሾ
አድናቂዎች ⚽️

Address

Ethiopia
Hossana
0000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Goal.com ጎል ኮም ስፖርት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Goal.com ጎል ኮም ስፖርት:

Shortcuts

Share

Category