Gezish Taekwondo Gezish TKD

Gezish Taekwondo Gezish TKD ብቁና በስነምግባር የተነጸ ሀገር ወደድ ዜጋን መፍራት

25/08/2026

በምስጋና ወደ ደጆቹ፣ በውዳሴም ወደ አደባባዮቹ ግቡ፤ አመስግኑት፥ ስሙንም ባርኩ።" ውስጤ ሀሴት አድርጋለች     👉
13/08/2026

በምስጋና ወደ ደጆቹ፣ በውዳሴም ወደ አደባባዮቹ ግቡ፤ አመስግኑት፥ ስሙንም ባርኩ።" ውስጤ ሀሴት አድርጋለች
👉

  Excellence Gym & fitness &Muaythaiሆሳዕና ጮራሞ ፕላዛ ጎን ባለው አድሱ ህንጻ መሬት ላይ 0912118834/ 0912881155
08/08/2026


Excellence Gym & fitness &Muaythai
ሆሳዕና ጮራሞ ፕላዛ ጎን ባለው አድሱ ህንጻ መሬት ላይ
0912118834/ 0912881155

   ይጀመራል
28/07/2026


ይጀመራል

26/07/2026


20/07/2026


ይህንን ፈገግታ ለማምጣት ትናንት ብዙ አስለቃሽ ችግሮችን ያለስንፍና እና ተስፋ ባለመቁረጥ ተጋፍጠናል የተኛውንም በህይወታችሁ የሚያጋጥማችሁ ነገሮች ላይ እግዚአብሔርን በመስቀደም መጋፈጥ ልመዱ...
09/07/2026

ይህንን ፈገግታ ለማምጣት ትናንት ብዙ አስለቃሽ ችግሮችን ያለስንፍና እና ተስፋ ባለመቁረጥ ተጋፍጠናል የተኛውንም በህይወታችሁ የሚያጋጥማችሁ ነገሮች ላይ እግዚአብሔርን በመስቀደም መጋፈጥ ልመዱ እስትንፋሳችሁ እስካልተቋረጠ ድረስ ሁሌም እድል አላችሁ
ስኬት ዝም ብሎ አይመጣም ይህንን የጻፍኩላችሁ ከእናንተ ተሽየ ሳልሆን ከትናንት የተሻለ ነገር በህይወቴ ስላየሁ ነው መልካሙን ሁሉ ተመኛሁላችሁ

ለሌሎች ለምተከብሩኝ ተከታዮቼ እናንተን ስለማይመጥን አስቀድሜ ይቅርታ 🙏🙏ዛሬ አንድ መልዕክት በቅርበት ለምታውቁኝ ሰዎች ማስተላለፍ እፈልጋለሁ ይህም መልእክት በsocail media የምሰራቸው...
04/07/2026

ለሌሎች ለምተከብሩኝ ተከታዮቼ እናንተን ስለማይመጥን አስቀድሜ ይቅርታ 🙏🙏
ዛሬ አንድ መልዕክት በቅርበት ለምታውቁኝ ሰዎች ማስተላለፍ እፈልጋለሁ ይህም መልእክት በsocail media የምሰራቸውን video ይሁን ጽሑፍ ለኔ ነው እላችሁ በራሳችሁ ህይወት ነገሩን እየተረጎማች ያዙኝ ልቀቁኝ ለምትሉ ሁሉ ይድረስ እኔ ለእናንተ የምሰረውም video ይሁን ጽሑፍም የለም ምክንያቱም Level (ደረጃ) የሚባል ነገር አለ ከደረጃየ ሸርተት ብየ ስለእናንተ አልጽፍም 👉እግዚአብሔር ይመስገን በ social media ብዙ ተከታዮች አሉኝ
ለተከታዮቼ ደግሞ ያስተምራል ብየ የማምናቸውን የህይወት ተሞክሮዎች ገጠመኛችን አገራቸዋለሁ የተከተሉኝ በምክንያት ስለሆነ
👉እራሳችሁን ከእኔ ጋር ለማነጻጸር ማሰባችሁ በጣም አስቆኛል ያው ምኞት አይከለከል ነገር ነው 👉 ደረጃችሁን እውቁ
ደግሞ የተሻልን ነን እያላችሁ የምታወሩም አላች ችግሩ ማሪሻል አርት ከሆነ ብልጫ የምባሉት 👉Felxeblity 👉 Self defense 👉special Kick Acrobatic skill እና Craetavity ናቸው ከእነዚህ ጋር ደግሞ ፍጹም አትተዋወቁም ታዲያ የቱ ጋር ነው መሻል ? ለነገሩ ያላችሁት ሌላ Planet ለይ ናችሁ አይፈረድባችሁም
👉ቲር ኤቅጥ ለሮ አጋ መላይ ኡሉም ፍሮ ሆራ ይላል ሀዲያ ተርቶ
Gezish የሚለው ብራንድንግ በቃላሉ የተገነባ አይደለም ደረጃችሁን እውቁ ለማለት ነው

22/06/2026

Hosanna

Address

Hossana

Telephone

+251916537019

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gezish Taekwondo Gezish TKD posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share