ማን ዩናይትድ ዜና ጃጁራ ከተማ

ማን ዩናይትድ ዜና ጃጁራ ከተማ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ማን ዩናይትድ ዜና ጃጁራ ከተማ, Sport & recreation, 𝐇𝐨𝐬𝐚𝐧𝐚, Hosanna.

ስለ ተወዳጁ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ትኩስ እና እውነተኛ መረጃዎችን ቀድመው ማግኘት ይፈልጋሉ? የዝውውር ዜናዎች፣ የጨዋታ ግምገማዎች፣ እና የውስጥ መስመር ወሬዎች እንዳያመልጥዎ! ሁሉንም ሰበር መረጃዎች በፍጥነት እና በታማኝነት ወደ እርስዎ እናደርሳለን። አሁኑኑ ሰብስክራይብ/ፎሎው በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ! 👇
​ሊንክ
https://www.facebook.com/100088418

አዲሱ ፈራሚያችን ቴሌማንስን ያያችሁት 💞ማን ዩናይትድ ዜና ጃጁራ ከተማ
08/08/2026

አዲሱ ፈራሚያችን ቴሌማንስን ያያችሁት 💞

ማን ዩናይትድ ዜና ጃጁራ ከተማ

አንተን ተማምኖ አማካይ ያላስፈረሙት የዩናይትድ ኢኒዮሶች ምንኛ ጅሎች እንደሆኑ በዚህ እዩ ግን ይህ ለምንም የማይሆን ሸንበቆ በ20" ደቂቃ በጉዳት ምክንያት ተቀይሮ ወጥቷል።አዝናለሁ ግን የዩ...
08/08/2026

አንተን ተማምኖ አማካይ ያላስፈረሙት የዩናይትድ ኢኒዮሶች ምንኛ ጅሎች እንደሆኑ በዚህ እዩ ግን ይህ ለምንም የማይሆን ሸንበቆ በ20" ደቂቃ በጉዳት ምክንያት ተቀይሮ ወጥቷል።

አዝናለሁ ግን የዩናይትድ እባቦች 🐍 ግን 💔

ሰበር ዜና ቪኒ በሪያል መቆየቱን ተከትሎ........ሳንቾ በ5 አመት ኮንትራት አርሰናልን ተቀላቀለ.
07/08/2026

ሰበር ዜና ቪኒ በሪያል መቆየቱን ተከትሎ........

ሳንቾ በ5 አመት ኮንትራት አርሰናልን ተቀላቀለ.

ከፔዠ ጋር ለሚኖረው ጨዋታ ጉዞ ወደ ስዊድን 🛬
07/08/2026

ከፔዠ ጋር ለሚኖረው ጨዋታ ጉዞ ወደ ስዊድን 🛬

ሁለቱም ምርጥ ዝውውር ነው በዋጋ ግን ዩናይትድ በዩሪ ተጠቃሚ ነው። የማን አድናቂ ናችሁ! ዩሪ/(41m) እድሜ 29 ቡሩኖ (75m) እድሜ 28........
05/08/2026

ሁለቱም ምርጥ ዝውውር ነው በዋጋ ግን ዩናይትድ በዩሪ ተጠቃሚ ነው። የማን አድናቂ ናችሁ! ዩሪ/(41m) እድሜ 29 ቡሩኖ (75m) እድሜ 28........

ማስታወሻ ያዙ ዩናይትድ ዘንድሮ የሊጉን ዋንጫ ያነሳል ምን መጠራጠር አያስፈልግም ለዚህም ምክንያት ዩሪ የቤልጀም እንተርናሽናል 💞💪❤
04/08/2026

ማስታወሻ ያዙ ዩናይትድ ዘንድሮ የሊጉን ዋንጫ ያነሳል ምን መጠራጠር አያስፈልግም ለዚህም ምክንያት ዩሪ የቤልጀም እንተርናሽናል 💞💪❤

ቤተሰብ አንበሶች ተመለሱ እኮ አላምንም 💞ዲዮጎ ካፒቴን ቡሩኖ ኩኛ10 ነሱይር3💞💪ነይ በሰኔ ነይ በነሐሴ ተስፋ ይዘሽ መስከረም
03/08/2026

ቤተሰብ አንበሶች ተመለሱ እኮ አላምንም 💞
ዲዮጎ ካፒቴን ቡሩኖ ኩኛ10 ነሱይር3💞💪
ነይ በሰኔ ነይ በነሐሴ ተስፋ ይዘሽ መስከረም

የዚህ ልጅ መድረሻ ኦልድትራፎርድ ነው ሆል🔴እንደ   ዘገባ ከሆነ ዩናይትድ በቅርቡ የመጀመሪያ ዋጋውን ለኒውካስል ዩናይትድ ያቀርባል ብሏል 💪
03/08/2026

የዚህ ልጅ መድረሻ ኦልድትራፎርድ ነው ሆል🔴

እንደ ዘገባ ከሆነ ዩናይትድ በቅርቡ የመጀመሪያ ዋጋውን ለኒውካስል ዩናይትድ ያቀርባል ብሏል 💪

ሰበር ዜና ዋው ገናናው ዩናይትድ 💪❤💞ማንችስተር ዩናይትድ ኢልማን ንዳዬን እና እስማኤላ ሳርን ሁለቱንም ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀምሯል። ንዳዬ የኩኛ ተፎካካሪ ሳር ደግሞ የሴስኮ ተፎካካሪ ወደ...
03/08/2026

ሰበር ዜና ዋው ገናናው ዩናይትድ 💪❤💞

ማንችስተር ዩናይትድ ኢልማን ንዳዬን እና እስማኤላ ሳርን ሁለቱንም ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀምሯል። ንዳዬ የኩኛ ተፎካካሪ ሳር ደግሞ የሴስኮ ተፎካካሪ ወደ ኦልድትራፎርድ ለማስኮብለል የመነሻ ድርድር በቅርቡ ይጀምራሉ! ኤቨርተን ለ ንዳዬ 70m ይፈልጋል ተብሏል! ፓላስ ደግሞ ለእስማኤል 30m ይፈልጋሉ ተብሏል!!!

4 ናቸው 40 ጎሎ ያስቆጥራሉ በትንሹ 💞❤💞ቡርኖ 10 ኩኛ 10 አማድ 7 ራሽ 13 💪🔴😍
03/08/2026

4 ናቸው 40 ጎሎ ያስቆጥራሉ በትንሹ 💞❤💞
ቡርኖ 10 ኩኛ 10 አማድ 7 ራሽ 13 💪🔴😍

Address

𝐇𝐨𝐬𝐚𝐧𝐚
Hosanna

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ማን ዩናይትድ ዜና ጃጁራ ከተማ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share