14/06/2026
ውድ የጥበብ አፍቃሪያን፣ በፔጃችን ላይ ላደረግነው የቻለንጅ ውድድር ላሳያችሁት ታላቅ ተሳትፎ ከልብ አመሰግናለሁ። በተለይ ከውድድሩ ባሻገር ገጻችንን Share በማድረግና በመደገፍ ላበረታታችሁኝ ውድ ወንድም እህቶቼ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። 🙏
ለቻለንጁ አሸናፊ የሆንሽ Dibo Leze እንኳን ደስ አለሽ እንላለን! 🎉
ለሌሎች ተወዳዳሪዎች ደግሞ፦ በትንሽ ነጥብ ብቻ በማለፋችሁ ተስፋ እንዳትቆርጡ። ይህ ቻለንጅ በዚህ አያበቃም፤ ለወደፊትም ሌሎች ተመሳሳይ ውድድሮች ስለሚኖሩ የፔጃችንን ቤተሰብነት እንዳትለዩ እንጋብዛለን። በድጋሚ ለሁላችሁም ምስጋናዬን አቀርባለሁ ! ✏️🎨