Sidaamu Buni Lekkate kawaase kilawe ሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ Sidama Coffee FC

  • Home
  • Ethiopia
  • Hawassa
  • Sidaamu Buni Lekkate kawaase kilawe ሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ Sidama Coffee FC

Sidaamu Buni Lekkate kawaase kilawe ሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ Sidama Coffee FC SIDAMA BUNNA SPORT CLUB OFFICIAL PAGE

ሲዳማ ቡና *********ማስታወቂያየ2013ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግበDSTV በቀጥታ ይከታተሉ በዚህም መሰረት እለተ ሰኞ በ9:00 ሰአት  አ.አ ስታዲየም ሲዳማ ቡና ከ ባህርዳር ከተማ ...
11/12/2020

ሲዳማ ቡና
*********
ማስታወቂያ
የ2013ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
በDSTV በቀጥታ ይከታተሉ

በዚህም መሰረት እለተ ሰኞ በ9:00 ሰአት
አ.አ ስታዲየም ሲዳማ ቡና ከ ባህርዳር ከተማ
የምያድረገው ጨዋታ ጨምሮ ሁሉንም ጨዋታ

Sidaamu Buni Lekkate kawaase kilawe ሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ Sidama Coffee FC

Like share በማድረግ ለወዳጅዎ ያጋሩ

ሲዳማ ቡና *********የ2013ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ለውጥ ለክለባችን ለሲዳማ ቡናመጀመሪያ እጣ ስወጣ የመጀመሪያው ስምንት ጨዋታ ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩጋር ነበር ግን ወክታ...
08/12/2020

ሲዳማ ቡና
*********
የ2013ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
የጨዋታ ለውጥ ለክለባችን ለሲዳማ ቡና

መጀመሪያ እጣ ስወጣ የመጀመሪያው
ስምንት ጨዋታ ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩ
ጋር ነበር ግን ወክታው ከትግራይ ሁኔታ
ጋር በተያያዘ የመጀመሪያ ጨዋታ
በ9:00 ሰአት አዲስ አበባ ስታዲየም

ባህር ዳር ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
ጋር ይጫወታል ጨዋታው በDSTV
በቀጥታ ይተላልፋል

PAGE LIKE SHARE በማድረግ
ለወዳጅዎ ያጋሩ
Sidaamu Buni Lekkate kawaase kilawe ሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ Sidama Coffee FC

Sidaamu Buni **************itiyoopiyu piremire ligeirkisaanho hawalle hagiirre
05/12/2020

Sidaamu Buni
**************
itiyoopiyu piremire lige
irkisaanho hawalle hagiirre

ሲዳማ ቡና*********
04/12/2020

ሲዳማ ቡና
*********

ሲዳማ ቡና *********የ2013ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግታሳህስ 3/2013ዓ.ም ስጀምርበDSTV ቀጥታ መተላለፉን ያውቃሉ?Sidaamu Buni Lekkate kawaase kilawe ሲዳማ...
02/12/2020

ሲዳማ ቡና
*********
የ2013ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ታሳህስ 3/2013ዓ.ም ስጀምር
በDSTV ቀጥታ መተላለፉን ያውቃሉ?

Sidaamu Buni Lekkate kawaase kilawe ሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ Sidama Coffee FC

ሲዳማ ቡና*********የ2011ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዋንጫ ያነሳው መቀሌ 70 አንደርታ በአፍሪካ ቻምፒኦንስ ሊግ ላይ አልሳተፍም ማለቱ ተሰምቷል እና ከመቀሌ 70 አደርታ በመቀጠል 2...
27/11/2020

ሲዳማ ቡና
*********
የ2011ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ዋንጫ ያነሳው መቀሌ 70 አንደርታ በአፍሪካ ቻምፒኦንስ ሊግ ላይ አልሳተፍም ማለቱ ተሰምቷል እና ከመቀሌ
70 አደርታ በመቀጠል 2ኛ ደረጃ የጨረሰው ሲዳማ ቡና መሳተፍ አለበት እንላለን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቻምፒኦንስ ሊግ የምሳተፍ ቡድን እንድኖር ከተፈለገ

አዎ ክለባችን መሳተፍ አለበት
Sidaamu Buni Lekkate kawaase kilawe ሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ Sidama Coffee FC

ሲዳማ ቡና*********ለሀገር መከላከያ እቆማለሁ  Sidaamu Buni Lekkate kawaase kilawe ሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ Sidama Coffee FC
19/11/2020

ሲዳማ ቡና
*********
ለሀገር መከላከያ እቆማለሁ
Sidaamu Buni Lekkate kawaase kilawe ሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ Sidama Coffee FC

ሲዳማ ቡና*********
19/11/2020

ሲዳማ ቡና
*********

ሲዳማ ቡናዎች ከዚህ ቀደም ወደ ቡድናቸው ለመቀላቀል የተስማሙት አጥቂ በይፋ ማስፈረማቸው ተረጋግጧል።በአሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች የነባር ተጫዋቾቻቸውን ውል ካደሱ ...

ሲዳማ ቡና *********የ2013ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግታሳህስ 3 ጀምሮ እንደምጀምር የምታወቅ ነው በዚህም መሰረት የክለባችን የመጀመሪያ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከ ወልዋሎ አዲ...
17/11/2020

ሲዳማ ቡና
*********
የ2013ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ታሳህስ 3 ጀምሮ እንደምጀምር የምታወቅ ነው በዚህም መሰረት የክለባችን የመጀመሪያ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩ ጋር ያድረጋል ክለባችን በአሁኑ ግዜ ልምምዱን በተገቢው የሰራ ነው ድል እና
ድምቀት ለውዱ ክለባችን ለ ሲዳማ ቡና

Sidaamu buni page like share

ሲዳማ ቡና*********
17/11/2020

ሲዳማ ቡና
*********


🇪🇹 ኢትዮጵያ 3-0 ኒጀር 🇳🇪 (ተጠናቋል)
🇨🇮 ኮትዲቯር 1-1 ማዳጋስካር 🇲🇬 (ተጠናቋል)
✅ እንኳን ደስ አለን..... መሪዎቹ ኮትዲቯር እና ማዳጋስካር በአንድ ነጥብ ብቻ ይበልጡናል። ከማዳጋስካር ጋር በሜዳችን እና ከኮትዲቯር ጋር ከሜዳችን ውጪ በምናደርገው የመጨረሻ 2 ጫወታዎች ለብሔራዊ ቡድናችን መልካም ዕድል እንመኛለን።

⚽ 14' አማኑኤል ገ/ሚካኤል
⚽ 43' መስኡድ መሐመድ
⚽ 70' ጌታነህ ከበደ
......................ተጫወቱ...አሸ...ተሸ...ልዩነት...ነጥብ
🇲🇬 ማዳጋስካር...4............2......1....... +4....... 7
🇨🇮 ኮርትዲቯር... 4............2......1....... +1....... 7
🇪🇹 ኢትዮጵያ...... 4........... 2......2....... +2........6
🇳🇪 ኒጀር........... 4........... 1......3........ -7....... 3

🇪🇹 ድል ለብሔራዊ ቡድናችን
🇪🇹 ክብር ለሀገር መከላከያ
🇪🇹 ሰላም ለኢትዮጵያ

#ማስተካከያ :- ምስሉ ላይ ማዳጋስካር እና ኮትዲቯርን ቦታ ለዋውጣቹ አንብቡት ሰንጠረዡ ግን ልክ ነው።

Yisma Mo

14/11/2020

ሲዳማ ቡና
*********
የ2013ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ
ሳምንት ጨዋታዎች መካከል

Address

Sidama Hawassa
Hawassa
00000005000000000000

Telephone

+2519235773

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sidaamu Buni Lekkate kawaase kilawe ሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ Sidama Coffee FC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category