Sport News Ethiopia

Sport News Ethiopia Daily Sport News

👏 የስቴቨን ጀራርድ ስንብት👏✈ከአራት አመታት በፊት የቀድሞው የሊቨርፑል ተጫዋች ስቴቨን ጀራርድ እራሱን ከእግር ኳስ ዓለም አገለለ👕 710 Games ⚽️ 186 Goals 🦁 114 Caps UE...
24/11/2020

👏 የስቴቨን ጀራርድ ስንብት👏
✈ከአራት አመታት በፊት የቀድሞው የሊቨርፑል ተጫዋች ስቴቨን ጀራርድ እራሱን ከእግር ኳስ ዓለም አገለለ
👕 710 Games
⚽️ 186 Goals
🦁 114 Caps
UEFA TOTY 🥇🥇🥇
League Cup 🏆🏆🏆
FA Cup 🏆🏆
UEFA Cup 🏆
Champions League 🏆
Legend 👏

✿ለተሰንበት ግደይ✿✔አትሌት ለተሰንበት ግደይ ለ2020 የዓለም አትሌቲክስ ሽልማት በሴቶች ዘርፍ ከታጩ አምስት አትሌቶች አንዷ ሆነች*****************አትሌት ለተሰንበት ግደይ ለ202...
24/11/2020

✿ለተሰንበት ግደይ✿
✔አትሌት ለተሰንበት ግደይ ለ2020 የዓለም አትሌቲክስ ሽልማት በሴቶች ዘርፍ ከታጩ አምስት አትሌቶች አንዷ ሆነች
*****************
አትሌት ለተሰንበት ግደይ ለ2020 የዓለም አትሌቲክስ ሽልማት በሴቶች ዘርፍ ከታጩ ተመራጮች አንዷ መሆኗን የዓለም አትሌቲክስ አስታወቀ።
ለተሰንበት ለሽልማቱ የታጨችው የ5 ሺህ ሜትር ርቀትን 14:06.62 በሆነ ጊዜ በመግባት የዓለም ክብረ-ወሰን በመስበሯ እና በዚሁ ርቀት ሞናኮ ውስጥ በተካሄደው የዋንዳ ዲያመንድ ሊግ ላይ ሁለተኛ ደረጃ ይዛ በማጠናቀቋ ነው።
የ2020 የዓለም አትሌቲክስ ሽልማት እ.አ.አ ታኅሣሥ 5 ቀን 2020 በበይነ መረብ ታግዞ እንደሚካሄድ ተገልጿል።
ዝግጅቱም በዓለም አትሌቲክስ የዩቲዩብ ቻናል እና በፌስቡክ ገጹ በቀጥታ የሚተላለፍ ይሆናል።
ለሽልማቱ የታጩት ሌሎች አትሌቶች፣ ለኔዘርላንድስ የምትሮጠው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሲፈን ሐሰን (በሩጫ)፣ ኬንያዊቷ ፔሬዝ ጄፕቺርቺር (በሩጫ)፣ ቬኒዙዌላዊቷ ዩሊማር ሮጃስ (በዝላይ) እንዲሁም ጃማይካዊቷ ኤላይን ቶምፕሰን-ሔራህ (በሩጫ) ናቸው።

እንኳን ደስ አለን★☞ሎዛ አበራ ከ2020 የዓለም 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷ ሆና ተመረጠች✍ቢቢሲ የ2020 የዓለማችን 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶችን ይፋ ሲያደርግ ኢትዮጵያዊቷ ሎዛ...
24/11/2020

እንኳን ደስ አለን★
☞ሎዛ አበራ ከ2020 የዓለም 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷ ሆና ተመረጠች
✍ቢቢሲ የ2020 የዓለማችን 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶችን ይፋ ሲያደርግ ኢትዮጵያዊቷ ሎዛ አበራ አንዷ ሆናለች።
✍ታዋቂው የዓለማችን የቴሌቪዥን ጣቢያ ቢቢሲ በ2020 ዓለም ላይ ተፅዕኖ መፍጠር ችለዋል ያላቸውን 100 እንስቶች ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡ ከእነሱ መካከል ኢትዮጲያዊቷ የእግር ኳስ ኮከብ ሎዛ አበራ አንዷ ሆናለች፡፡
፠በዝርዝሩ ውስጥ ከተካተቱት እንስቶች መካከል ብቼኛዋ እግር ኳስ ተጫዋች የሆነችው ሎዛ አበራ በ2019/20 የውድድር ዓመት ወደ አውሮፓ በማቅናት ከማልታው ቢርኪርካራ ጋር ዋንጫዎችን አንስታለች፡፡ በተጨማሪም የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሆና ማጠናቀቋም ይታወሳል፡፡
በአሁን ወቅት ደግሞ ወደ ሀገሯ ተመልሳ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመጫወት ፊርማዋን አኑራለች፡፡ ‹‹በአለም ላይ ያሉ ሴቶች የትኛውም አይነት ፈተና እና ችግር ቢገጥማቸው ያሰቡትን ማሳካት ይችላሉ›› ስትል ሎዛ አበራ ትናገራለች፡፡
እንደ ቢቢሲ መረጃ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ተሰማርተው ለማህበረሰቡ ለውጥ ያመጡ እና ተፅዕኖ መፍጠር የቻሉ 100 ሴቶች ናቸው በዝርዝሩ ውስጥ የተካተቱት፡፡

✔የኤፍ ኤካፕ ግማሽ ፍፃሜ ድልድል ይፋ ሆነ✡ማንችስተር ዩናይትድ ከቼልሲ✡አርሰናል ከ ኒውካስትልና ማን ሲቲ አሸናፊ ጋር ይፋለማሉ
28/06/2020

✔የኤፍ ኤካፕ ግማሽ ፍፃሜ ድልድል ይፋ ሆነ
✡ማንችስተር ዩናይትድ ከቼልሲ
✡አርሰናል ከ ኒውካስትልና ማን ሲቲ አሸናፊ ጋር ይፋለማሉ

✈አርሰናል በኤፍኤካፕ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አለፈ♦ሼፍልድ ዩናይትድን በመጨረሻ ደቂቃ ባስቆጠሩት ጎል 2ለ1 አሸንፈዋል ♦ለአርሰናል ፔፔና ሴባሎስ የድል ጎሎቹን ከመረብ አሳርፈዋል25' Sheffie...
28/06/2020

✈አርሰናል በኤፍኤካፕ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አለፈ
♦ሼፍልድ ዩናይትድን በመጨረሻ ደቂቃ ባስቆጠሩት ጎል 2ለ1 አሸንፈዋል
♦ለአርሰናል ፔፔና ሴባሎስ የድል ጎሎቹን ከመረብ አሳርፈዋል
25' Sheffield Utd 0-1 Arsenal
87' Sheffield Utd 1-1 Arsenal
90+1' Sheffield Utd 1-2 Arsenal

☞Bayern's Bundesliga✡Sacked manager in November✡Unbeaten since December✡13 straight wins to end the season✡Only the seco...
27/06/2020

☞Bayern's Bundesliga
✡Sacked manager in November
✡Unbeaten since December
✡13 straight wins to end the season
✡Only the second side in history to reach 100 Bundesliga goals in a season
✡Eight titles in a row.

♦♦♦
25/06/2020

♦♦♦

25/06/2020

♥A unique city
♥An extraordinary club
♥A moment of history
☞Liverpool

25/06/2020


✡2019-20
♦31 Games
♦28 Wins
♦2 Draws
♦1 Losses
♦70 Goals scored
♦21 Goals conceded
♦86 Points
♦90.32 Win %

♦CHAMPIONS OF ENGLAND♦
25/06/2020

♦CHAMPIONS OF ENGLAND♦

♦ እንኳንም ተወለደ ♦ ✈መልካም ልደት❀33❀✡ብቸኛው ተጫዋች✡ ☞➏ ባሎንዶር ☞➏ የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ☞➏ የአውሮፓ የወርቅ ጫማ
24/06/2020

♦ እንኳንም ተወለደ ♦

✈መልካም ልደት
❀33❀
✡ብቸኛው ተጫዋች✡
☞➏ ባሎንዶር
☞➏ የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች
☞➏ የአውሮፓ የወርቅ ጫማ

✡አርሰናል በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠረበት ጎል ተሸነፈ  #ብራይተን 2 አርሰናል 1 ✡68': Brighton 0-1 Arsenal✡75': Brighton 1-1 Arsenal✡90+5': Brighton ...
20/06/2020

✡አርሰናል በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠረበት ጎል ተሸነፈ
#ብራይተን 2 አርሰናል 1
✡68': Brighton 0-1 Arsenal
✡75': Brighton 1-1 Arsenal
✡90+5': Brighton 2-1 Arsenal

Address

Harer

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sport News Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category