Impressionist Abel

Impressionist Abel sport

Entertainment

New information

ሆነ ተከናወነ 🔴⚪️የ2025/26 የዉድድር አማት ሻምፕዮንአርሰናልልልልልልልልልልልልልየመድፉ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አለችው
19/05/2026

ሆነ ተከናወነ
🔴⚪️
የ2025/26 የዉድድር አማት ሻምፕዮን
አርሰናልልልልልልልልልልልልል

የመድፉ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አለችው

ዛሬ ኦዴጋርድ ትልቅ ስራ ሰራ💪💪
10/05/2026

ዛሬ ኦዴጋርድ ትልቅ ስራ ሰራ💪💪

ጉዞ ወደ ሀንጋሪ ቡዳፔስት አባቴ ግባና አመጣው በቃ💪💪💪💪🔴⚪️
05/05/2026

ጉዞ ወደ ሀንጋሪ ቡዳፔስት አባቴ ግባና አመጣው በቃ💪💪💪💪🔴⚪️

በዚህ ሰዓት ለአርሰናል እጅግ አስፈለጊዉ ሰዉ
26/04/2026

በዚህ ሰዓት ለአርሰናል እጅግ አስፈለጊዉ ሰዉ

ዛሬ ምሽት በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ አርሰናል ከወልቪስ በሞሊኔክስ ስታዲየም ጨዋታ ያደርጋል። የጨዋታው ሰዓት     ምሽት 5:00 ⌚የጨዋታው ሜዳ    ሞሊኔክስ 🏟️መልካም ዕ...
18/02/2026

ዛሬ ምሽት በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ አርሰናል ከወልቪስ በሞሊኔክስ ስታዲየም ጨዋታ ያደርጋል።

የጨዋታው ሰዓት
ምሽት 5:00 ⌚
የጨዋታው ሜዳ
ሞሊኔክስ 🏟️

መልካም ዕድል ለመድፈኞች

ምን ይበላል አሁን
25/01/2026

ምን ይበላል አሁን

ዝግጁ💪
25/01/2026

ዝግጁ💪

ተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም ድካም አረፋ 😥😥
16/01/2026

ተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም ድካም አረፋ 😥😥

ጨዋታውን ያላየ ሰዉ ይሄ ዉጤት የሚያስከፋው ይመስለኛል። ነገር ግን ጨዋታው እስከ መጫራሻዉ ፊሽካ ላየ የአርሰናል ደጋፊ የሆነ የዛሬ ጨዋታ በዚህ ዉጤት ማለቁ የሚያስከፋ አይደለም ፤ የአርሰና...
06/12/2025

ጨዋታውን ያላየ ሰዉ ይሄ ዉጤት የሚያስከፋው ይመስለኛል። ነገር ግን ጨዋታው እስከ መጫራሻዉ ፊሽካ ላየ የአርሰናል ደጋፊ የሆነ የዛሬ ጨዋታ በዚህ ዉጤት ማለቁ የሚያስከፋ አይደለም ፤ የአርሰናል የተከላካይ መስመር ወንፊት መሆኑ የሚዘነጋ አይደለም፤ አሁን በቀጣይ ላሉት ጨዋታዎች እንዴት መጓዝ እንደለበት ያመላከተ ጨዋታ ነዉ።

ከሜዳ ዉጪ አርሰናል ድልን ተጎናጽፏል። ከድሉም በላይ በአሁን ሰዓት የአርሰናል ተከላካይ መስመር እያስገረመ ነዉ ያለዉ ፤ ከኒዉካስቲል ጨዋታ ወዲህ ጎል ተቆጥሮ አያዉቅም። የዛሬዉ ያለ ጎል በ...
04/11/2025

ከሜዳ ዉጪ አርሰናል ድልን ተጎናጽፏል። ከድሉም በላይ በአሁን ሰዓት የአርሰናል ተከላካይ መስመር እያስገረመ ነዉ ያለዉ ፤ ከኒዉካስቲል ጨዋታ ወዲህ ጎል ተቆጥሮ አያዉቅም። የዛሬዉ ያለ ጎል በንፁ ጎል ብቻ ስምንት(8) ጨዋታ ነዉ። በቻምፒየንስ ሊግ አራተኛ(4) ያለ ጎል/በንፁህ ጎሎች ብቻ ወደፊት እየገሰገሰ ያለ ቲም ነዉ💪💪

ጉዞ ወደ 13🏆....14🏆
27/10/2025

ጉዞ ወደ 13🏆....14🏆

Address

London
Durame
WORDLIFE

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Impressionist Abel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Impressionist Abel:

Share