የብርሃናማዎቹ ገፅ

የብርሃናማዎቹ ገፅ ትልቅ ነበርን ትልቅም ነን

ለስፖርት አፍቃሪዎች በሙሉ   እነሆ ከተማችንን ወክሎ በከፍተኛ የኢትዮጵያ ሊግ እየተጫወተ የሚገኘው የደብረ ብረሐን ከተማ እግርኳስ  ክለባችን የበለጠ ውጤታማ እንዲሆን እና  በበጀትም ሆነ በ...
21/01/2026

ለስፖርት አፍቃሪዎች በሙሉ
እነሆ ከተማችንን ወክሎ በከፍተኛ የኢትዮጵያ ሊግ እየተጫወተ የሚገኘው የደብረ ብረሐን ከተማ እግርኳስ ክለባችን የበለጠ ውጤታማ እንዲሆን እና በበጀትም ሆነ በማንኛውም ነገር እራሱን ችሉ እንዲቆም ተጨዋቾቻችንም ሙሉ ትኩረታቸውን ስራቸውን እና ውጤታቸው ላይ ብቻ ሆኖ ቀጣይ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ከፍ ብለን የበለጠ ከተማችንን በስፖርቱ ለማስተዋወቅ ይረዳን ዘንድ የደብረ ብረሀ ከነማ ክለብ የደጋፊዎች ማህበር ለመመስረት የፊታችን እሁድ ጠዋት 2: 30 ለጥር 17 በሚኒሊክ አዳራሽ ተጋባዥ የከተማችን ስፖርት ወዳድ ባለስልጣናት የክፍለከተማ ተጋባዥ እንግዶች የክለቡ ተጨዋቾች የስፖርቱ አፍቃሪዎች በተገኙበት የምስረታ የመወያያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል በዚሁ ፕሮግራም እርሶም ተጋብዘዋል ሁላችሁም የከተማችን ስፖርት ወዳድ መሐበረሰብ ተጋብዛችኋል።ሼር በማድረግ ለሁሉም ቤተሰቦቻችን በማድረስ እንተባበር🙏

12/01/2026
የ2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በዛሬው መርሃግብር ክለባችን አሸንፏል!!!ደብረ ብርሃን ከተማ 3-2 መንጌ ቤንሻንጉል01' ሀይደር ሽኩር           24' ሲራጅ ከድር66' ፍስሃ ቶማስ ...
11/01/2026

የ2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በዛሬው መርሃግብር ክለባችን አሸንፏል!!!

ደብረ ብርሃን ከተማ 3-2 መንጌ ቤንሻንጉል
01' ሀይደር ሽኩር 24' ሲራጅ ከድር
66' ፍስሃ ቶማስ 75' ማሞ አየለ
80' ጌታሰጠኝ ሸዋ

10 ጨዋታ 0 ጎል 14 ነጥብ በመያዝ የመጀመሪያውን ዙር አጠናቋል። ንፋስ ስልክ ክ/ከተማ ውጤት ለውጥ ካላስመዘገበ 4ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

በ 7  ጨዋታ 9 ነጥብ  እና 0 ግብ በማስመዝገብ በደረጃ ሰንጠረዡ ላይ  5ኛ ደረጃ  ላይ ተቀምጧል።የመልካም ውጤት ጅማሮች በብርሃናማዎቹ ላይ እየታየ ነው። ድጋፍ እና ማበረታቻ ለክለባችን ...
25/12/2025

በ 7 ጨዋታ 9 ነጥብ እና 0 ግብ በማስመዝገብ በደረጃ ሰንጠረዡ ላይ 5ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
የመልካም ውጤት ጅማሮች በብርሃናማዎቹ ላይ እየታየ ነው። ድጋፍ እና ማበረታቻ ለክለባችን የአሰልጣኞች አባል እና ለቡድኑ ተጨዋቾች ያስፈልጋል።
በርቱ!

የሙሉ ሰአት ውጤት ደ/ብርሃን ከተማ 2- ቢሸፍቱ ከተማ 1አስፈላጊ 3 ነጥብ ወስደናል።
25/12/2025

የሙሉ ሰአት ውጤት ደ/ብርሃን ከተማ 2- ቢሸፍቱ ከተማ 1
አስፈላጊ 3 ነጥብ ወስደናል።

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 2018⌚️ 80'ደብረ ብርሃን ከተማ 2-1 ቢሾፍቱ ከተማ19' ፍሰሃ ቶማ                 31' ሽመልስ ቦጋለ29' ልደቱ ጌታቸው🏟 ጅማ ስታዲየም
25/12/2025

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 2018

⌚️ 80'

ደብረ ብርሃን ከተማ 2-1 ቢሾፍቱ ከተማ
19' ፍሰሃ ቶማ 31' ሽመልስ ቦጋለ
29' ልደቱ ጌታቸው

🏟 ጅማ ስታዲየም

25/12/2025

በኳስ ቁጥጥሩ ቢሸፍቱ የተሻለ ሆነዋል።
ግብ ጠባቂው መለስ ድንቅ ብቃቱን እያሳየን ነው።

25/12/2025

65' ደቂቃ
ደ/ብርሃን 2-ቢሸፍቱ 1

ሀለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል!!!ደብረ ብርሃን ከተማ 2-1 ቢሾፍቱ ከተማ19' ፍሰሃ ቶማ                 31' ሽመልስ ቦጋለ29' ልደቱ ጌታቸው
25/12/2025

ሀለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል!!!

ደብረ ብርሃን ከተማ 2-1 ቢሾፍቱ ከተማ
19' ፍሰሃ ቶማ 31' ሽመልስ ቦጋለ
29' ልደቱ ጌታቸው

Address

Debre Birhan

Telephone

+251116810001

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የብርሃናማዎቹ ገፅ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category