Risk is Always Greater than Regret

Risk is Always Greater than Regret ሁሌም ስለ ተወዳጁ እስፓርታዊ ሁነቶች ብቻ

EURO 2024 ጥሎ ካለፈልን ትውስታዎች በጥቂቱ ጋበዝኳችሁ።FOLLOW,  LIKE, & SHARE 🙏🙏🙏
22/07/2024

EURO 2024 ጥሎ ካለፈልን ትውስታዎች በጥቂቱ ጋበዝኳችሁ።

FOLLOW, LIKE, & SHARE 🙏🙏🙏

HERE WE GO !ሌኒ ዮሮ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ።[ Fabrizio Romano ]Follow, like, share
17/07/2024

HERE WE GO !

ሌኒ ዮሮ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ።

[ Fabrizio Romano ]

Follow, like, share

ጆሹዋ ዚርክዚ ወደ ማን ዩናይትድHERE WE GOFollow,  like & share
11/07/2024

ጆሹዋ ዚርክዚ ወደ ማን ዩናይትድ

HERE WE GO

Follow, like & share

በአውሮፓ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ስዊዘርላንድን የገጠመችው እንግሊዝ በጨዋታ በሳካ ግብ አቻ ሆና በመቀጠልም ወደ መለያ ምት አምርታ በመለያ ምት አሸንፋ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፋለች።እንግሊዝ ✅✅✅✅✅...
06/07/2024

በአውሮፓ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ስዊዘርላንድን የገጠመችው እንግሊዝ በጨዋታ በሳካ ግብ አቻ ሆና በመቀጠልም ወደ መለያ ምት አምርታ በመለያ ምት አሸንፋ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፋለች።

እንግሊዝ ✅✅✅✅✅

ስዊዘርላንድ ❌✅✅✅

FOLLOW, SHARE & LIKE 🙏🙏🙏

ሮናልዶ በ39 አመቱ እያንዳንዷን ደቂቃ በመጫወት ያለውን ታታሪነት ለአለም አሳይቷል። ይህን ዩሮ ቢያነሳም ባያነሳ የሱን ክብር የሚጨምርም የሚቀንስም ነገር እንደሌለ ግልፅ ነው።በይቻላል ስሜት...
06/07/2024

ሮናልዶ በ39 አመቱ እያንዳንዷን ደቂቃ በመጫወት ያለውን ታታሪነት ለአለም አሳይቷል። ይህን ዩሮ ቢያነሳም ባያነሳ የሱን ክብር የሚጨምርም የሚቀንስም ነገር እንደሌለ ግልፅ ነው።

በይቻላል ስሜት ግን ይሄን ማድረግ ችሏል፤ እስካሁንም ከፖርቹጋል ጋር እንደቡድን ጥሩ መጓዝ ችሏል፤ ጥሩ መሪም ነበር።

የመጨረሻው ዩሮ በዚህ ሁኔታ መጠናቀቁ ደስ ባይልም፤ ታላቅነቱን ግን አሁንም አስመስክሯል።

LLEGEND CR7 REALLY RESPECT HIM 🐐

Follow, Like, Share 🙏🙏

ቶኒ ክሩስ ( Pass Masters) የእግር ኳስ ህይወቱን የመጨረሻውን ጨዋታ ዛሬ አድርጎ አጠናቋል ! 😔💔እግርኳስ አንፀባራቂ ኮከቧን ዛሬ አጣች።Follow,  Share, & Like
05/07/2024

ቶኒ ክሩስ ( Pass Masters) የእግር ኳስ ህይወቱን የመጨረሻውን ጨዋታ ዛሬ አድርጎ አጠናቋል ! 😔💔
እግርኳስ አንፀባራቂ ኮከቧን ዛሬ አጣች።

Follow, Share, & Like

🗣️ ኩኩሬላ ስለ ኒኮ ዊሊያምስ: "ለቼልሲ እንዲፈርም እየገፋፋሁት ነው።"Follow,  like & share
05/07/2024

🗣️ ኩኩሬላ ስለ ኒኮ ዊሊያምስ:

"ለቼልሲ እንዲፈርም እየገፋፋሁት ነው።"

Follow, like & share

ፒተር ክሩች 🗣"ሚዲያዎች ሮናልዶን ጠልተው አየደለም የሱን አንድ ስህተት እንዲ በአየነት በአየነት ከፋፍለው የሚያወሩት ለነሱ ስም እና ገንዘብ ማተረፊያ ነው እንጂ ጥላቻ አየመሰለኝም ሮናልዶ ...
05/07/2024

ፒተር ክሩች 🗣

"ሚዲያዎች ሮናልዶን ጠልተው አየደለም የሱን አንድ ስህተት እንዲ በአየነት በአየነት ከፋፍለው የሚያወሩት ለነሱ ስም እና ገንዘብ ማተረፊያ ነው እንጂ ጥላቻ አየመሰለኝም ሮናልዶ በሆነች አጋጣሚ የሚያደርጋት ነገር ለሚዘግበው ሚዲያ ትልቅ ዋጋ ያወጣለታል።"

"ሁሉም ገብቶ ያይላቸዋል እነሱ ብር ይሰራሉ ; ይመሰለኛል አሁን አሁንማ ሮናልዶን እንዲ አድርግልን እያሉ የሚፀልዩ ይመስለኛል።"

Follow, like, share

03/07/2024

🗣️ ሩድ ጉሊት ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ:

"የሆነውን ነገር አልወደድኩትም ፣ እያንዳንዱን ጥፋት ለመምታት ፈልጎ ነበር ፣ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከ60 ቅጣት ምቶች አንድ ብቻ ነው ያስቆጠረው እና በፖርቱጋል ውስጥ ከእሱ የተሻሉ ቅጣት ምት የሚመቱ አሉ ፣ ሮናልዶ ሁሉንም ቅጣት ምቶች መትቶ ካባከነ በኃላ እና ፔናሊቲ ከሳተ በኃላ ታለቅሳለህ? ይህ በእውነቱ ተቀባይነት የሌለው ነው እና የውሸት እንባዎች ናቸው።" [beIN SPORTS]

ወዳጅነትዎ በ follow እና share, ፍቅሮ በ like እኔ አለሁላችሁ

ድሮግባ ከማርካ ጋር በነበረው ቆይታ ሰለ ሮናልዶ የተናገረው"እኔ ብቻ ሳልሆን አለም በሙሉ ሮናልዶ በሁሉም ነገር  እንደሚበልጥ ሁሉም ሰው ያውቃል ግን ሁሉም ሰው ሊቀበለው አይችልም አብዛኞቹ ...
03/07/2024

ድሮግባ ከማርካ ጋር በነበረው ቆይታ ሰለ ሮናልዶ የተናገረው

"እኔ ብቻ ሳልሆን አለም በሙሉ ሮናልዶ በሁሉም ነገር እንደሚበልጥ ሁሉም ሰው ያውቃል ግን ሁሉም ሰው ሊቀበለው አይችልም አብዛኞቹ እውነታውን ያውቁታል ግን ለማመን እና ለመናገር ይፈራሉ።"

"ለኔም ሆነ ለሁሉም የምንግዜውም ምርጥ ሮናልዶ ነው።"

እንደዚህ ፈጣን መረጃ እንዲደርሳችሁ ፔጁን Like, Share & Follow ማድረጎን አይርሱ🙏🙏🙏

RAPHINHA WITH A STUNNING FREE KICK TO PUT BRAZIL AHEAD OF COLOMBIA 😱WOWWWW RAPHINHA
03/07/2024

RAPHINHA WITH A STUNNING FREE KICK TO PUT BRAZIL AHEAD OF COLOMBIA 😱WOWWWW RAPHINHA

Address

Butajira

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Risk is Always Greater than Regret posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share