Abugida fitness

Abugida fitness መሰረታዊ የአካል ዕውቀት መስጨበጥና ለእንቅስቃሴ የሚያስፈ?

13/12/2022
>> ጊዜዬንና ገንዘቤን የዘራውበትን       ነገር እንዳይ የረዳኝን እግዚሐብሄርን ሁል ጊዜ ነብሴ         ታመሰግነዋለች !!ክብርና ምስጋና ለስምህ ይሁን!!
05/12/2022

>> ጊዜዬንና ገንዘቤን የዘራውበትን
ነገር እንዳይ የረዳኝን
እግዚሐብሄርን ሁል ጊዜ ነብሴ
ታመሰግነዋለች !!
ክብርና ምስጋና ለስምህ ይሁን!!

-/  እግዚአብሄር  ረድቶኝ ለምኖርባት ከተማ ቡታጅራ  ያበረከትኩት የስፓርት ማዕከል(ጂም)ና የስፓርት ግብዓቶች መሸጫ ሱቅ ናቸው ።-/  ያለኝን ንብረት በማሰባሰብ ትልቅ ጂምናዝየም  ለማህበ...
05/12/2022

-/ እግዚአብሄር ረድቶኝ ለምኖርባት ከተማ ቡታጅራ ያበረከትኩት የስፓርት ማዕከል(ጂም)ና የስፓርት ግብዓቶች መሸጫ ሱቅ ናቸው ።
-/ ያለኝን ንብረት በማሰባሰብ ትልቅ ጂምናዝየም ለማህበረሰቡ ለመገንባት መሬት ልመና ላይ ነኝ !!
ከብሔር ፣ ከቋንቋ ፣ከሐይማኖት፣ነፃ የወጣን ቀን ሁሉም ነገር እንደሚሳካ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ።

05/12/2022
>>  በጥበብ ትሰራለህ !>>  በአግባቡ ትመገባለህ!>>  በቂ እረፍት ትመወስዳለህ!>>  የተመረጡ suppliments ትጠቀማለህ         (  ውጤት በትግስት ይመጣል ! )>> |3kg m...
30/11/2022

>> በጥበብ ትሰራለህ !
>> በአግባቡ ትመገባለህ!
>> በቂ እረፍት ትመወስዳለህ!
>> የተመረጡ suppliments ትጠቀማለህ
( ውጤት በትግስት ይመጣል ! )
>> |3kg mass gainer ተጠቅመህ የ10ዓመት ውጤት የጠበከው ልጅ እንዴት ነህ...ቂቂቂቂ!!!

>>  በፎርጅድ ምርቶች ውጤት ያጣቹ!!>> በ2ና3  ዐይነትና ጣዕም የተማረራቹ !!   መፍትሔ ከአቡጊዳ Suppliments.https://t.me/abugidagym
27/11/2022

>> በፎርጅድ ምርቶች ውጤት ያጣቹ!!
>> በ2ና3 ዐይነትና ጣዕም የተማረራቹ !!
መፍትሔ ከአቡጊዳ Suppliments.
https://t.me/abugidagym

> ተግባር ብቻ ምንም ዐይነት ሸቀጣ ሸቀጥ የሌለበት። > የደቡብ የሰላም መዲና በሆነችው ቡታጅራ ።> ወዳጄ ክልል ብትሆን ዝሆን ብትሆን ሰላም ከሌለ ምን ዋጋ አለው !።> የኔ ብቻ የምትለውን...
26/11/2022

> ተግባር ብቻ ምንም ዐይነት ሸቀጣ ሸቀጥ የሌለበት።
> የደቡብ የሰላም መዲና በሆነችው ቡታጅራ ።
> ወዳጄ ክልል ብትሆን ዝሆን ብትሆን ሰላም ከሌለ ምን ዋጋ አለው !።
> የኔ ብቻ የምትለውን ትምክታችንን ወደጎን ጥለን በጋራ እንስራ ።https://t.me/abugidagym

Address

Butajira/cafe Hotel Be Side
Butajira

Telephone

+251916304545

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abugida fitness posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abugida fitness:

Share