Erdo Sport News

Erdo Sport News all sports fastest information from all league

89'ኤቨርተን የልጅነታችን 3 - 2 ማንችስተር ሲቲ እረ ቸብ ቸብ አርጉ ተአምር እያየን ነው
04/05/2026

89'

ኤቨርተን የልጅነታችን 3 - 2 ማንችስተር ሲቲ

እረ ቸብ ቸብ አርጉ ተአምር እያየን ነው

POTM: Who else? 💫Kobbie Mainoo scored the 77th-minute winner as Man Utd took down Liverpool 3-2
03/05/2026

POTM: Who else? 💫

Kobbie Mainoo scored the 77th-minute winner as Man Utd took down Liverpool 3-2

🚨 𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎! 𝐌𝐀𝐍𝐂𝐇𝐄𝐒𝐓𝐄𝐑 𝐔𝐍𝐈𝐓𝐄𝐃 𝐀𝐑𝐄 𝐁𝐀𝐂𝐊 𝐈𝐍 𝐂𝐇𝐀𝐌𝐏𝐈𝐎𝐍𝐒 𝐋𝐄𝐀𝐆𝐔𝐄 𝐅𝐎𝐑 𝐒𝐄𝐀𝐒𝐎𝐍 𝟐𝟔/𝟐𝟕! 🏆🤩
03/05/2026

🚨 𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎! 𝐌𝐀𝐍𝐂𝐇𝐄𝐒𝐓𝐄𝐑 𝐔𝐍𝐈𝐓𝐄𝐃 𝐀𝐑𝐄 𝐁𝐀𝐂𝐊 𝐈𝐍 𝐂𝐇𝐀𝐌𝐏𝐈𝐎𝐍𝐒 𝐋𝐄𝐀𝐆𝐔𝐄 𝐅𝐎𝐑 𝐒𝐄𝐀𝐒𝐎𝐍 𝟐𝟔/𝟐𝟕! 🏆🤩

ግምታችሁ አስቀምጡ በቀጣይ ከ ሽሊማት ጋ እንመጣለን
03/05/2026

ግምታችሁ አስቀምጡ በቀጣይ ከ ሽሊማት ጋ እንመጣለን


22/04/2026

erdo Sport news follow

እንኳን ደስ አላችሁ ***የሻንቶ ከተማ እግር ኳስ ቡድን የበሌ አዋሳ ከተማ ጋር በመፋለም 1 ለ 0 አሸንፏል ።ሻንቶ ፤ ሚያዚያ 13/2018 ዓ.ም በወላይታ ዞን እየተካሄደ በሚገኘው 10ኛው ...
21/04/2026

እንኳን ደስ አላችሁ
***
የሻንቶ ከተማ እግር ኳስ ቡድን የበሌ አዋሳ ከተማ ጋር በመፋለም 1 ለ 0 አሸንፏል ።

ሻንቶ ፤ ሚያዚያ 13/2018 ዓ.ም በወላይታ ዞን እየተካሄደ በሚገኘው 10ኛው መላው የወላይታ ዞን ልዩ ልዩ የስፖርት ሻሚፒዮና ውድድር የሻንቶ ከተማ የሁለተኛውን ጨዋታ በእግርኳስ በሌ አዋሳ ከተማን አሸንፏል ።

Pep Guardiola is just 𝐎𝐍𝐄 league title away from matching Sir Alex Ferguson's record across Europe's top 5 leagues 🔥🏆In ...
21/04/2026

Pep Guardiola is just 𝐎𝐍𝐄 league title away from matching Sir Alex Ferguson's record across Europe's top 5 leagues 🔥🏆

In 12 years fewer 👀

 #አሸንፈናል 💪🐝💚   እንኳን ደስ አላችሁ ክለባችን ወላይታ ድቻ ዘንድሮ በተመሳሳይ አቋም በወራጅ ቀጠና እየታገለ ያለውን ሽሬ እንደስላሴ በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠና ፈቀቅ ብሏል።በዛሬ ድል ሙሉ...
20/04/2026

#አሸንፈናል 💪🐝💚
እንኳን ደስ አላችሁ ክለባችን ወላይታ ድቻ ዘንድሮ በተመሳሳይ አቋም በወራጅ ቀጠና እየታገለ ያለውን ሽሬ እንደስላሴ በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠና ፈቀቅ ብሏል።

በዛሬ ድል ሙሉ ሶስት ነጥብ በማግኘት በአጠቃላይ 34 ነጥብ በመሰብሰብ ከእትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በነጥብ ተስተካክሎ በአንድ ጎል ብልጫ #በ10ኛ ደረጃ ተቀምጧል !! Hashshu Hashshu

'iyagee_Ubba_Xooniyaaga💪🙏❤

20/04/2026
የቮሊቦል ቡድናችን ዛሬ ጉዞ ያደርጋል!በአፍሪካ ቮሊቦል ክለቦች ሻምፕዮና ኢትዮጵያን በመወከል በሩዋንዳ ኪጋሉ ውድድሩን የሚያደርገው የቮሊቦል ቡናችን ዛሬ ሰኞ ከሰዓት 9:15 ወደ ስፍራው በረ...
20/04/2026

የቮሊቦል ቡድናችን ዛሬ ጉዞ ያደርጋል!

በአፍሪካ ቮሊቦል ክለቦች ሻምፕዮና ኢትዮጵያን በመወከል በሩዋንዳ ኪጋሉ ውድድሩን የሚያደርገው የቮሊቦል ቡናችን ዛሬ ሰኞ ከሰዓት 9:15 ወደ ስፍራው በረራ የሚያደርግ ይሆናል።

erdo Sport news

Address

Wolayta
Boditi

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Erdo Sport News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share