Boditi City F.C

Boditi City F.C Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Boditi City F.C, Sports, Wolaita, Boditi.

made in boditi👌amanuel gunta💪
09/05/2026

made in boditi👌
amanuel gunta💪

10ኛ መላው ወላይታ ዞን ስፖርት ሻምፕዮና ዳሞት ጋሌ የዋንጫ ባለቤት መሆኑ አይዘነጋም የዝህ ቡድን ዋና አሰልጠኝ የቀድሞ የቦዲቲ ከነማ እግር ኳስ ክለብ የግራ መስመር ተከላካይ ሳዳም ዳንሳ ...
03/05/2026

10ኛ መላው ወላይታ ዞን ስፖርት ሻምፕዮና ዳሞት ጋሌ የዋንጫ ባለቤት መሆኑ አይዘነጋም የዝህ ቡድን ዋና አሰልጠኝ የቀድሞ የቦዲቲ ከነማ እግር ኳስ ክለብ የግራ መስመር ተከላካይ ሳዳም ዳንሳ ፍቱን ወደ አሰልጠኝነት በማዞር ምርጥ ቡድን በመስራት ከ24 ዓመት በኋላ ዳሞት ጋሌን ሻምፕዮን አድርጓል።
ሳዳም በርታ ትችላል ወደፍት ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን።

በ10ኛው የወላይታ ዞን ልዩ ልዩ ስፖርት ሻምፒዮና ላይ 7 ዋንጫ ያገኘው የቦዲቲ ልዑክ ወደ ከተማው ስደርስ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት ቦዲቲ ፤ ሚያዝያ ፤ 24/2018 ዓ.ም በ10ኛው የወላይ...
02/05/2026

በ10ኛው የወላይታ ዞን ልዩ ልዩ ስፖርት ሻምፒዮና ላይ 7 ዋንጫ ያገኘው የቦዲቲ ልዑክ ወደ ከተማው ስደርስ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት

ቦዲቲ ፤ ሚያዝያ ፤ 24/2018 ዓ.ም በ10ኛው የወላይታ ዞን ልዩ ልዩ ስፖርት ሻምፒዮና ላይ ተሳትፎ በማድረግ 7 ዋንጫዎችን አግኝቶ ያጠናቀቀው የቦዲቲ ልዑክ ወደ ከተማው ስደርስ አስተባባሪ አካላት በተገኙበት ደማቅ አቀባበል ተደርጓል።

ጋሌ ናይ ጋሞ💪💪💪ዳሞት ጋሌ ወረዳ ሻምፕዮን ሆነ 10ኛው መላው የወላይታ ዞን ልዩ ልዩ ስፖርቶች ሻምፒዮና ውድድር ዳሞት ጋሌ ወረዳ አቻውን ኦፋ ወረዳን በማሸነፍ ሻምፕዮን ሆኗል።ፍጻሜ ጨዋታው...
02/05/2026

ጋሌ ናይ ጋሞ💪💪💪
ዳሞት ጋሌ ወረዳ ሻምፕዮን ሆነ

10ኛው መላው የወላይታ ዞን ልዩ ልዩ ስፖርቶች ሻምፒዮና ውድድር ዳሞት ጋሌ ወረዳ አቻውን ኦፋ ወረዳን በማሸነፍ ሻምፕዮን ሆኗል።

ፍጻሜ ጨዋታውን ከኦፋ ወረዳ አቻው ጋር ያደረገው ዳሞት ጋሌ ወረዳ 3:1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሻምፕዮን መሆን ችሏል።

በውድድሩ አሸናፊ የሆኑ ክለቦች የዋንጫ ሽልማት፣ ለኮከብ ተጫዋች፣ኮከብ አሰልጣኝና ኮከብ ዳኛ የገንዘብ ሽልማት እንዲሁም ውድድሩ እስከሚጠናቀቅ ድረስ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት የምስክር ወረቀት እየተሰጠ ይገኛል።

ሚያዚያ 10/2018 ዓ.ም የተጀመረው መላው የወላይታ ዞን ልዩ ልዩ ስፖርቶች ሻምፒዮን ውድድር ከ1887 በላይ ስፖርተኞች በ8 ስፖርት አይነቶች መሳተፋቸውን ይታወሳል።

የፍጻሜ ዋንጫ ውድድር ላይ የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ረ/ፕሮፌሰር ሳሙኤል ተሰማን ጨምሮ የዞኑ አስተባባሪ አካላት ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች እና ሌሎች ስፖርት አፍቃሪያን ተገኝተዋል።

ከከፍተኛ ሊጉ የወረዱ ሁለት ቡድኖች በሊጉ ለመቆየት ሊጫወቱ ነውበኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወርደው የነበሩ ሁለት ክለቦች የቡድኖችን ቁጥር ለማመጣጠን በሚል በባቱ ከተማ በቀጣዩ ሳምንት ይፋለማሉ።...
26/04/2026

ከከፍተኛ ሊጉ የወረዱ ሁለት ቡድኖች በሊጉ ለመቆየት ሊጫወቱ ነው

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወርደው የነበሩ ሁለት ክለቦች የቡድኖችን ቁጥር ለማመጣጠን በሚል በባቱ ከተማ በቀጣዩ ሳምንት ይፋለማሉ። ከቀናት በፊት አስር ቡድኖች ከሚሳተፉበት የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ 8ኛ ደረጃን በመያዝ በ16 ነጥቦች በማጠናቀቁ የወረደው የአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ እና እንዲሁም በዛሬው ዕለት በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ሶሎዳ አድዋን 2ለ0 ቢረታም በተጋጣሚዎቹ ውጤት መሠረት ከሊጉ የወረደው እና 11 ቡድኖች በሚገኙበት ምድብ 8ኛ ሆኖ በ24 ነጥብ የቋጨው የአሰልጣኝ አዲሱ ዶይሶው ቦዲቲ ከተማ በቀጣዩ ሳምንት በከፍተኛ ሊጉ የ2019 የውድድር ዘመን ላይ ለመቆየት ባቱ (ዝዋይ) ከተማ ላይ በቀጣይ ሳምንት ይፋለማሉ።

አሸንፈናል ቦዲቲ ከነማ 2:0 ሶሎዶ አዱዋ ከአቃቂ ጋር play off  ጫወታ አለን አሸንፈን እንተርፋለን💪💪💪💪ግን ግን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ያሳፍራል😥😥
26/04/2026

አሸንፈናል ቦዲቲ ከነማ 2:0 ሶሎዶ አዱዋ
ከአቃቂ ጋር play off ጫወታ አለን አሸንፈን እንተርፋለን💪💪💪💪
ግን ግን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ያሳፍራል😥😥

ጎልልልልል ተዲቦዲቲ ከነማ 2:0 ሶሎዶ አዱዋ
26/04/2026

ጎልልልልል ተዲ
ቦዲቲ ከነማ 2:0 ሶሎዶ አዱዋ

ጎልልልልልል ማስተዋልቦዲቲ ከነማ 1:0 ሶሎዶ አዱዋ
26/04/2026

ጎልልልልልል ማስተዋል
ቦዲቲ ከነማ 1:0 ሶሎዶ አዱዋ

ጫወታው ተጀምሯል!!ቦዲቲ ከነማ 0:0 ሶልዶ አዱዋድል ለዱንጉዛዎቹ💪💪
26/04/2026

ጫወታው ተጀምሯል!!

ቦዲቲ ከነማ 0:0 ሶልዶ አዱዋ

ድል ለዱንጉዛዎቹ💪💪

Address

Wolaita
Boditi
ቦዲቲከነማ

Telephone

+251948235554

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Boditi City F.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category