Amhara World Taekwondo

  • Home
  • Amhara World Taekwondo

Amhara World Taekwondo ከአማራ ወርልድ ቴኯዋንዶ ፌዴሬሽን መረጃዎችን ለማግኘት ይህ?

ሰላም የአማራ ወርልድ ቴኳንዶ ቤተሰቦች! ለዚህ ማስታወቂያ እውቅና እንዲኖራችሁ እና የስልጠና ቦታው ሲገለጽልን የምናሳውቅ መሆኑን ፌዴሬሽኑ ይገልጻል።
13/07/2022

ሰላም የአማራ ወርልድ ቴኳንዶ ቤተሰቦች! ለዚህ ማስታወቂያ እውቅና እንዲኖራችሁ እና የስልጠና ቦታው ሲገለጽልን የምናሳውቅ መሆኑን ፌዴሬሽኑ ይገልጻል።

31/12/2020
08/12/2020

የኢትዮጵያ ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን የ2013 ዓ.ም የዳን ፈተና ከታህሳስ 26 ጀምሮ በተለያዩ ከተሞች ይሰጣል

የኢትዮጵያ ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ወጥና ስርዓት ባለው መልኩ የሚሰጠው የተግባርና የፅሁፍ የዳን ፈተና ከታህሳስ ዘጠኝ ቀን ጀምሮ በአራት ክልሎችና በአንድ የከተማ አስተዳደር ይሰጣል፡፡

ቀደም ሲል ፈተናው ይሰጥ የነበረው በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ቢሆንም በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የተፈታኞችን መሰብሰብ ለመቀነስ ሲባል በተለያዩ ከተሞች እንዲካሄድ ተወስኗል።

በዚህም መሰረት ፈተናው በኦሮሚያ ክልል አዳማ፣ሻሸመኔ፣ጅማና ቡራዩ ከተሞች፣ በአማራ ክልል ደብረ ብርሃንና ባህር ዳር ከተሞች፣ ደቡብና ሲዳማ ክልል በሀዋሳ ከተማ በስተመጨረሻም በአዲስ አበባ ከተማ የሚሰጥ ይሆናል።

የዳን ፈተናን በአግባቡ ለማከናወን የኢትዮጵያ ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን የፈተና ቦርድ ኮሚቴ አዋቅሯል። በዋና ፈታኝነት የተዋቀረው ኮሚቴዎች የዳን ደረጃ ከአምስተኛ ዳን ደረጃ በላይ ሲሆን በረዳት ፈታኝነት ከክልሉ የሚመለመሉ ፈታኞች ደረጃ ከ4ኛ ዳን በላይ ነው።

በወርልድ ቴኳንዶ በአጠቃላይ 5 ቀለማት ያላቸው ቀበቶዎች ሲኖሩ በነጭ፣ በቢጫ፣ በአረንጓዴ፣ በሰማያዊና ቀይ ቀለማት ይገለፃል።

ይህንን ፈተና መውሰድ የሚፈልጉ ከ1ኛ ዳን እስከ 5ኛ ዳን ያሉ አመልካቾች በሚሰለጥኑበት ክለብ አማካይነትወደ ክልል ፌዴሬሽናቸው ቀርበው ለፈተና መመዝገብ ያለባቸው ሲሆን የኢትዮጵያ ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን አመልካቾችን በአግባቡ ፈትኖ ያለፉትን ዝርዝር ወደ ኩኪዎን የሚልክ ይሆናል፡፡

ከዚህ በተጨማሪም አገር አቀፍ ተፈታኞች የመጣላቸውን የዳን ሰርተፊኬትየሚያስረክብ ይሆናል፡፡

የዳን ደረጃ እድገት በዓለም ደረጃ የመስጠት ስልጣን ያለው የአለም አቀፉ ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን (ኩኪዎን) ሲሆን በኢትዮጵያ ፈተናውን የመስጠት ስልጣን ያለው የኢትዮጵያ ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ብቻ ነው፡፡

29/10/2020

SEOUL, Korea (October 8, 2020) – World Taekwondo and Refract today announced the launch of the World Taekwondo AR Textbook, an app aimed at promoting poomsae – a set of defined forms of taekwondo – to the public. The World Taekwondo AR Textbook is the culmination of an ongoing collaboration, w...

18/10/2020
16/10/2020
28/01/2019

የተማሪዎች ነፃ ፍልሚያ ኪዩርጊ መወዳደሪያ ክብደት ለሴቶችና ወንዶች
ለሴቶች
1.– 42 (ከ42 ኪ.ግ. ያልበለጠች)
2.– 44 (ከ44 » »
3, -46 (ከ46 » »
4. – 49 (ከ49 » »
5. – 52 (ከ52 » »

ለወንዶች
1. – 45 (ከ45 ኪ.ግ. ያልበለጠ)
2. – 48 (ከ48 » »
3. – 51 (ከ51 » »
4. – 55 (ከ55 » »
5. – 59 (ከ59 » »

15/01/2019
12/01/2019

ለአማራ ክልል ወርልድ ቴኳንዶ ስፖርተኞች እና አሰልጣኞች በሙሉ፦ የዳን ፈተና የሚሰጠው በዚህ ወር (ጥር) መጨረሻ በመሆኑ ከወዲሁ ከዞናቹህ መገጣጠሚያ አስጽፍቹህ ለአማራ ክልል ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን እንድታደርሱን እያሳወቅን ትክክለኛውን የፈተና ቀን በደብዳቤ እናሳውቃለን::
ማሳሰቢያ:- የተፈታኞች ስም ዝርዝር ከክልል ወደ አገርዓቀፍ የሚላክ በመሆኑ በወቅቱ ለኛ ሳታደርሱ ቀርታቹሁ ፈተና ቢያመልጣቹሁ ተጠያቂ አለመሆናችንን እንገልጻለን!!

ለአማራ ክልል ወርልድ ቴኳንዶ ሴት ስፖርተኞቻችን በሙሉ በ -57 እና -67 ለምትወዳደሩ ከታች በተቀመጠው ደብዳቤ መሰረት መሳትፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::
09/01/2019

ለአማራ ክልል ወርልድ ቴኳንዶ ሴት ስፖርተኞቻችን በሙሉ በ -57 እና -67 ለምትወዳደሩ ከታች በተቀመጠው ደብዳቤ መሰረት መሳትፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::

Address

H9X8+V3 Bahir Dar, Ethiopia

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara World Taekwondo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility?

Share