Dawit kebede

Dawit kebede accountant

16/10/2024
መጋቢ ታምራት አበጋዝ ለኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት ለክቡር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ያስተላለፉት አስቸኳይ (በአማርኛና በኦሮምኛ) የተፃፈ መልዕክት፦ Pireezidaantii Mootummaa Naann...
12/07/2024

መጋቢ ታምራት አበጋዝ ለኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት ለክቡር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ያስተላለፉት አስቸኳይ (በአማርኛና በኦሮምኛ) የተፃፈ መልዕክት፦
Pireezidaantii Mootummaa Naannoo Oromiyaa Obbo Shimels Abdisaaf
Waldaan qaalahiwoot Itoophiyaa waggoota soddoma oliif wiirtuu Kurftuu qabattee tajaajila afuuraa fi hawaasummaa dhala namaa hundaaf kennaa akka turtee nibekaama,
Rakkoon seeraan alaa yeroo baayyee bulchiinsi magaalaa Bischooftuu Qabeeynaa mana amantaa irratti raawwataa jiru kabajamoo akka dhaabisiitaan kabajaan isin gaafanna.
ለኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት ለክቡር ለአቶ ሽመልስ አብዲሳ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የኩርፍቱ ማዕከል ላለፋት ከሰላሳ ዓመታት በላይ ለሰው ልጆች ሁሉ መንፈሳዊ እና ማህበራዊ አገልግሎት በመስጠት የምትገኝ ተቋም ሆና ሳለ በቤተክርስቲያኒቱ ይዞታ ላይ የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በተደጋጋሚ ከህግ ውጭ እያደረገ ያለውን ትንኮሳ ክቡርነትዎዎ እንዲያስቆሙልን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን።
መጋቢ ታምራት አበጋዝ
የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዋና ፀሐፊ

ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝመላዉ የወንጌል አማኞች፤ አገልጋዮችመሪዎች ጩኸታችን ይሰማ፤ ፍትሕ እያሉ ነዉ!! እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ!! ዝም አልልም!!የቤተ ክርስቲያኔ ጉዳይ ይመለከተኛል!! ሁላችሁም...
12/07/2024

ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ
መላዉ የወንጌል አማኞች፤ አገልጋዮች
መሪዎች ጩኸታችን ይሰማ፤ ፍትሕ እያሉ ነዉ!!
እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ!! ዝም አልልም!!
የቤተ ክርስቲያኔ ጉዳይ ይመለከተኛል!!
ሁላችሁም ቻሌንጁን ተቀላቀሉ!!

12/07/2024
ጉዳዩ ለሚመለከተው ።።።።።።።ታርጫ መናኸሪያ ።።።።።።ዛሬ ዕሮብ ዕለት ከታርጫ መናኸሪያ ወደ ወላይታ ሶዶ ለመጓዝ ከማለዳው በ11:00 ተነስቼ ከሌሎች ተጓዦች ጋር ተሰልፈን ዲጂታል ትኬት በ...
22/05/2024

ጉዳዩ ለሚመለከተው
።።።።።።።ታርጫ መናኸሪያ ።።።።።።
ዛሬ ዕሮብ ዕለት ከታርጫ መናኸሪያ ወደ ወላይታ ሶዶ ለመጓዝ ከማለዳው በ11:00 ተነስቼ ከሌሎች ተጓዦች ጋር ተሰልፈን ዲጂታል ትኬት በ270 ብር ቆርጠን ከገባን በኋላ 30% ጭማሪ ትከፍላላችሁ ያለበለዝያ ውረዱ በማለት አስገድደው 320 ብያስከፍልም ይኼው 12:42 ድረስ ከመናኻሪያ አልወጣንም። የመናኻሪያው ስምርት ክፍል አቶ ታኬሌ የተባለ ግለሰብ ወደ መኪናው በመግባት 30% ጭማሪ ክፈሉ ያለዚያ ዋካ ሄዳቹ ተሳፈሩ በማለት ተሳፋሪን በማስፈራራቱ ተገደን ከፍለናል። እንደዛም ሆኖ የቆሜ ሰው ከተቀመጠው በላይ ነው። ፍትሕ ለታርጫ መናኸሪያ !! With Wondimu Wako
ግልባጭ፦ ለዞኑ መንገድ ትራንስፖርት ! FEBRUARY 24/2024 KE S**O WODE WAKA SIHEDI TIRFIM TECINEN TIRFM KEFILEN INDET INCHILALEN TRAFIC POLICE BIYNSI LESEWU LIJI KIDIMYA BISET YIMERETAL

እናንተ ከርከሮ ጴንጤዎች..ፓስተር ሶፎንያስ ሞላልኝ ከተናገረዉ፦ "እናንተ ከርከሮ ጴንጤዎች ሁለት ወር ሙሉ ኦርቶዶክሶች በፆሙት፤ በፀለዩት እናንተ ምን አግብቷችሁ ስጋ ቤቶችን ታጨናንቃላችሁ?...
07/05/2024

እናንተ ከርከሮ ጴንጤዎች..
ፓስተር ሶፎንያስ ሞላልኝ ከተናገረዉ፦
"እናንተ ከርከሮ ጴንጤዎች ሁለት ወር ሙሉ ኦርቶዶክሶች በፆሙት፤ በፀለዩት እናንተ ምን አግብቷችሁ ስጋ ቤቶችን ታጨናንቃላችሁ?"
"እነሱ ወግ አላቸዉ፤ ሥርዓት አላቸዉ ልክ ናቸዉ። እናንተ ሆዳችሁን ስትሞሉ ኖራችሁ ምን አግብቷችሁ ሥጋ ቤቶችን ታጨናንቃላችሁ..?" 😨

ወንድም  ጌታን አገልግል  ታተርፋለህ እንጅ አትከስርም
10/03/2024

ወንድም ጌታን አገልግል ታተርፋለህ እንጅ አትከስርም

03/12/2023

አመሰግናለሁ Guwadegnoche

Address

Aroge Menehariya
Awassa

Telephone

+251930836283

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dawit kebede posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dawit kebede:

Share

Category