Coach Tariku Temeche - አሰልጣኝ ታሪኩ ተመቸ

Coach Tariku Temeche - አሰልጣኝ ታሪኩ ተመቸ 𝗜'𝗺 𝗮𝗻 𝗮𝘁𝗵𝗹𝗲𝘁𝗶𝗰𝘀 𝗖𝗼𝗮𝗰𝗵
🔵🔴🔵🔴🔵🔴🔵🔴
🌐(0960784838)⭕️
https://godigitalcards.com/Tariku

06/08/2026

መተኪያ የሌለው የእውነት ላብ✅🙏

06/08/2026

ጎበዝ ስትሆን ፈላጊህ ብዙ ነው።
ስትንገዳግድ ግን ምርኩዝህ ፈጣሪህ ብቻ ነው።

06/08/2026

የቡድን 1 የ2019 ስልጠና ዘመን ዕጩ ሰልጣኞች ምልመላ ፍኖተ ካርታ

06/08/2026

በማሕበራዊ መገናኛዎቻችን መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ 👉 ፌስቡክ: https://www.facebook.co...

congratulations
06/08/2026

congratulations

ሽቶ ጉሚ የመጀመሪያውን ሜዳሊያ ለሀገሯ አስገኝታለች!
****************

መካሄድ በጀመረው ከ20 ዓመት በታች የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በተደረገው የሴቶች 5ሺህ ሜትር ፍጻሜ አትሌት ሽቶ ጉሚ 2ኛ በመውጣት የመጀመሪያውን የብር ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ አስገኝታለች።

አትሌቷ 15 ደቂቃ 07.21 ሰከንድ ርቀቱን ለማጠናቀቅ የወሰደባት ሰዓት ሆኖ ተመዝግቧል። በርቀቱ እመቤት ጥላሁን 6ኛ ስትወጣ፣ ዩጋንዳዊቷ ቼሮፕ 15:03 በመግባት የወርቅ ሜዳሊያውን ወስዳለች።

05/08/2026

ሌሊት 10:00 ጀምሮ በድጋሜ እንገናኛለን።
ሀገሬ ቴቪ- Hagerie TV

05/08/2026

አሁን
በ ሀገሬ ቴቪ- Hagerie TV

05/08/2026

Address

Asella

Telephone

+251920389796

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Coach Tariku Temeche - አሰልጣኝ ታሪኩ ተመቸ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Coach Tariku Temeche - አሰልጣኝ ታሪኩ ተመቸ:

Shortcuts

Share

Category