17/05/2026
ሪፖርቶች ተመርጠው ከዴስኩ የሚቀርቡለት ፊ”ዴሽን! 😡 FEED’TION 😏
ነገሌ አርሲ ክለቡ ከ መቻል ጋር በነበረው የ32ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች የእለቱን ዳኞች በተደጋጋሚ አፀያፊ ስደብ ስለመሳደባቸው እና ፀብ ቀስቃሽ መልእክት ስለማስተላለፋቸው ረፖርት ቀርቦበታል።
�ስለሆነም የክለቡ ደጋፊዎች ላጠፉት ጥፋት ክለቡ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 66 በተቁ 4(ሀ) መሰረት ብር 50,000 /ሀምሳ ሺህ/ እንዲከፍል ወስኗል።
የእኛ አስተያየት፦ የፌዴሬሽኑ ዲሲፕሊን ኮሚቴዎች ሪፖርት መርጠው ነው የሚመረምሩት ወይንስ? ተመርጦ ነው የሚቀርብላቸው? አይደለም ሜዳ ለምናዘወትረው እኛ እድሜ ለOBN Afaan Oromoo የስንቱን ክለብ ደጋፊ ስድብና ፀብ አጫሪ ዝማሬ ከቤት ታዝበናል!
እንመለስበታለን!