19/01/2024
🏆አርሰናል ከ ክሪስታል ፓላስ
👉በ22ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በኤምሬትስ ላይ አርሰናል ከ ክሪስታል ፓላስ ይጫወታሉ።
በተከታታይ ሶስት ጨዋታዎችን ማሸነፍ የተሳናቸው መድፈኞቹ ዳግም ወደ ድል ለመመለስ የሚያደርጉት ፍልሚያ ስንት ለስንት ያልቃል?
በቴሌግራም ቻናላችን ላይ በትክክል ለገመቱ 5 ቤተሰቦች የ2500 ብር 💵 ቦነስ የምንሸልም ይሆናል።
መልካም እድል!
ሁሉስፖርት ቤተሰብን ይቀላቀሉ!
Website - https://hulusport.com/
Facebook - https://www.facebook.com/hulusport.et
Telegram - https://t.me/hulusport_et
TikTok - https://www.tiktok.com/.et