Aleltu tutor-አሌልቱ አስጠኚ

  • Home
  • Aleltu tutor-አሌልቱ አስጠኚ

Aleltu tutor-አሌልቱ አስጠኚ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Aleltu tutor-አሌልቱ አስጠኚ, .

Gives a tutorial survice to students around Aleltu town by its qualified teachers from KG-12th grade, prepares College students for COC exam, and provides a basic computer skills training.

ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም።እንኳን  ለቅድስተ ቅዱሳን፣ ንፅሕተ ንፁሓን ቤዛይተ ኩሉ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት ቀን በዓል በሠላም አደረሰን አደረሳችሁ።እመቤታችን ...
09/05/2024

ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም።
እንኳን ለቅድስተ ቅዱሳን፣ ንፅሕተ ንፁሓን ቤዛይተ ኩሉ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት ቀን በዓል በሠላም አደረሰን አደረሳችሁ።
እመቤታችን አገራችንን በቃል ኪዳኗ ትጠብቅልን።

02/03/2024

እንኳን ወደ አሌልቱ አስጠኚ ፔጅ በደህና መጡ!
ይህ ፔጅ አሌልቱና በዙሪያዋ ለሚገኙ ከKG-12ኛ ክፍል ብሎም የኮሌጅ ተማሪዎች የጥናት አገልግሎት ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች እንዲያገኙ የሚያስችል ነው።
በተጨማሪም:-
> 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለሚኒስትሪ ፈተና ማዘጋጀት
> 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ማዘጋጀት
> የኮሌጅ ተማሪዎችን ለ COC ፈተና የማዘጋጀት
> ማንኛውም የእንግሊዝኛ ቋንቋን ማዳበር ለሚፈልግ መሰረታዊ የእንግሊዝኛ ት/ት እና
> መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና
እንሰጣለን።
በ 0910511197/ 0717597898 ይደውሉልን:-

Address


Telephone

+251910511197

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aleltu tutor-አሌልቱ አስጠኚ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Aleltu tutor-አሌልቱ አስጠኚ:

Shortcuts

  • Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility?

Share