Halaba Sheger Sport Club

Halaba Sheger Sport Club sheger sport club

እንኳን ደስ አለን በህዝ ተሳትፏ የተገነባው የሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲዮም የሰው ሰራሽ ሳር ንጣፍ የፊፋን ዓለም አቀፍ የጥራት እውቅና ሰርተፍኬት ተበረከተለት​በሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲዮም...
11/01/2026

እንኳን ደስ አለን
በህዝ ተሳትፏ የተገነባው የሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲዮም የሰው ሰራሽ ሳር ንጣፍ የፊፋን ዓለም አቀፍ የጥራት እውቅና ሰርተፍኬት ተበረከተለት

​በሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲዮም የተነጠፈው የሰው ሰራሽ ሳር (Artificial Turf) ከዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) ከፍተኛ የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት አገኘ።

የናቶሊ መድኃኒት ሾፕ የሀላባን ሴራ በዓልን በድምቀት አከበረ  ጥር 1/2018 (​ሀላባ ቁሊቶ) በሀላባ ህዝብ ዘንድ ትልቅ ትርጉም የሚሰጠውና የሰላም፣ የፍቅር እንዲሁም የአብሮነት መገለጫ የ...
09/01/2026

የናቶሊ መድኃኒት ሾፕ የሀላባን ሴራ በዓልን በድምቀት አከበረ

ጥር 1/2018 (​ሀላባ ቁሊቶ) በሀላባ ህዝብ ዘንድ ትልቅ ትርጉም የሚሰጠውና የሰላም፣ የፍቅር እንዲሁም የአብሮነት መገለጫ የሆነው የ**“ሴራ”** በዓል በኖቶሊ መድኃኒት መደብር (Notoli Pharmacy) በተቋም ደረጃ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ።

​የተቋሙን ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ራህማን ጨምሮ ሰራተኞች የብሄሩን ባህላዊ አልባሳት በመልበስና ባህላዊ እሴቶችን በማንፀባረቅ በዓሉን ልዩ አድርገውታል። በዕለቱም የሀላባን ታሪክና የሴራን ስርአት የሚያወድሱ ዝግጅቶች ቀርበዋል።

​የማህበረሰብ ትስስር ተቋሙ ከንግድ ስራው ባሻገር ለማህበረሰቡ ባህልና እሴት ያለውን አክብሮት ያሳየበት መድረክ ነው ተብሏል።

​ይህ አከባበር ኖቶሊ መድኃኒት መደብር ከህዝቡ ጋር ያለውን ጥብቅ ቁርኝት የሚያሳይ ሲሆን፣ በቀጣይም መሰል ማህበራዊና ባህላዊ ኩነቶችን ለማበረታታት ቃል ተገብቷል።

በካሊድ ሀጂ ሙዘይን

የሀላባ ቲቪን ወቅታዊ፣አካባቢያዊ መረጃዎችን ለማግኘት:-
በድህረገጽችን:- https://www.halabatv.com

🌀ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የደስታ እንዲሁም በሁሉም ነገር የተሟላ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!!ሀላባ ...
06/01/2026

🌀ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የደስታ እንዲሁም በሁሉም ነገር የተሟላ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!!

ሀላባ ሸገር ስፖርት ክለብ💙

ሀላባ ሸገሪያንስ💙💙💙💙
06/01/2026

ሀላባ ሸገሪያንስ💙💙💙💙

በ13ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ-ግብር ሀላባ ሸገር ስልጤ ወራቤን 3 ለ 0 ማሸነፍ ችሏል።የሙሉ ሰዓት ውጤትሀላባ ሸገር 3 - 0 ስልጤ ወራቤ
06/01/2026

በ13ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ-ግብር ሀላባ ሸገር ስልጤ ወራቤን 3 ለ 0 ማሸነፍ ችሏል።

የሙሉ ሰዓት ውጤት
ሀላባ ሸገር 3 - 0 ስልጤ ወራቤ

የቀድሞ የክለባችን ኮከብ ወሰን ጌታቸው ተሞሽሯል!ወንድማችን ወሰን እና ባለቤቱ መልካም የትዳር ህይወት እንዲሁንላችሁ ከልብ እንመኛለን!!💙💝💙ሀላባ ሸገር ስፖርት ክለብ💙
06/01/2026

የቀድሞ የክለባችን ኮከብ ወሰን ጌታቸው ተሞሽሯል!
ወንድማችን ወሰን እና ባለቤቱ መልካም የትዳር ህይወት እንዲሁንላችሁ ከልብ እንመኛለን!!💙💝💙

ሀላባ ሸገር ስፖርት ክለብ💙

ለወንድማችን ከይረዲን በሀሩ እና ለእህታችን ነኢማ ጃቢር መልካም የትዳር ህይወት ይሁንላችሁ!!💙💝💙ሀላባ ሸገር ስፖርት ክለብ💙
01/01/2026

ለወንድማችን ከይረዲን በሀሩ እና ለእህታችን ነኢማ ጃቢር መልካም የትዳር ህይወት ይሁንላችሁ!!💙💝💙

ሀላባ ሸገር ስፖርት ክለብ💙

30/12/2025

ዛሬ ረፋድ በተደረገው የኢትዮ ሊግ አንድ 13ኛ ሳምንት ጨዋታ ሀላባ ሸገር በይርጋጨፌ ቡና 2-0 በሆነ ውጤት ተረቷል፡፡

ሀላባ ሽገር 🆚 ይርጋጨፌ ቡናየኢትዮ ሊግ አንድ 14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በነገው እለት የሚካሄድ ሲሆን በፌዴሬሽኑ መረሐ ግብር መሰረትም ነገ ማክሰኞ ረፋድ 5፡00 ላይ ክለባችን ሀላባ ሸገር ከ...
29/12/2025

ሀላባ ሽገር 🆚 ይርጋጨፌ ቡና

የኢትዮ ሊግ አንድ 14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በነገው እለት የሚካሄድ ሲሆን በፌዴሬሽኑ መረሐ ግብር መሰረትም ነገ ማክሰኞ ረፋድ 5፡00 ላይ ክለባችን ሀላባ ሸገር ከ ይርጋጨፌ ቡና ጋር ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል፡፡

ድል ለውዱ ክለባችን ሀላባ ሸገር / ቆሜዎቹ💙

መሀመድ አበራ የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የሶከር ኢትዮጵያ ኮከብ ተጫዋች በመሆን ተመርጧል! ጀግናው እንኳን ደስ አለህ!! በርታልን!!💙👏
28/12/2025

መሀመድ አበራ የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የሶከር ኢትዮጵያ ኮከብ ተጫዋች በመሆን ተመርጧል! ጀግናው እንኳን ደስ አለህ!! በርታልን!!💙👏

ሀላባ ሸገር / ቆሜዎቹ 🆚 ልደታ ክፍለ ከተማ===========================🌀የኢትዮጵያ ሊግ አንድ (ምድብ ሀ) 13ኛ ሳምንት መረሀ ግብር ነገ አርብ ከቀኑ 7፡00 ላይ ክለባችን ...
25/12/2025

ሀላባ ሸገር / ቆሜዎቹ 🆚 ልደታ ክፍለ ከተማ
===========================
🌀የኢትዮጵያ ሊግ አንድ (ምድብ ሀ) 13ኛ ሳምንት መረሀ ግብር ነገ አርብ ከቀኑ 7፡00 ላይ ክለባችን ሀላባ ሸገር ከ ልደታ ክፍለ ከተማ ጋር በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም የሳምንቱን ምርጥ ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡

ድል ለውዱ ክለባችን ሀላባ ሸገር / ቆሜዎቹ💙

23/12/2025

በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ ሀላባ ሸገር ከ ኮንሶ ኒውዮርክ ጋር 1 - 1 በሆነ የአቻ ውጤት ነጥብ ተጋርተዋል፡፡

Address

Kulito
Alaba K'ulito

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Halaba Sheger Sport Club posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Halaba Sheger Sport Club:

Share

Category