ሀላባ ከነማ በርበሬዎቹ

ሀላባ ከነማ በርበሬዎቹ Sport Funs page

የኢትዮጵያ ከ 17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ወደ ዓለም ዋንጫ ለማለፍ የመለያ ጨዋታውን በመጪው ቅዳሜ ከሞዛምቢክ ጋር ያደርጋል ቡድኑ ቱኒዚያን በማሸነፍ ከምድብ ሀ ሦስተኛ ሆኖ ማጠናቀቁ የሚ...
21/05/2026

የኢትዮጵያ ከ 17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ወደ ዓለም ዋንጫ ለማለፍ የመለያ ጨዋታውን በመጪው ቅዳሜ ከሞዛምቢክ ጋር ያደርጋል

ቡድኑ ቱኒዚያን በማሸነፍ ከምድብ ሀ ሦስተኛ ሆኖ ማጠናቀቁ የሚታወስ ሲሆን በውድድሩ ደንብ መሰረት የመለያ ጨዋታ (Playoff) የምድብ ሐ 3ኛ ደረጃ ይዞ ካጠናቀቀው ሞዛምቢክ ብሔራዊ ቡድን ጋር በመጪው ቅዳሜ ግንቦት 15 ከምሽቱ 1:00 ያከናውናል።

ይህን ጨዋታ ማሸነፍ ከቻለ በኳታር አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የ2026 ከ17 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ የሚያልፍ ይሆናል።

20/05/2026

🇹🇳 ቱኒዚያን አሸንፈናል
ይሄን ደስታ እዛው ረስቶ ለሚቀጥለው ማሰብ

#የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕረዚዳንት የተከበሩ አቶ ኢሳያስ ጅራ

የ25 እና የ20 አመት የፅናት ውጤት2026/2018
19/05/2026

የ25 እና የ20 አመት የፅናት ውጤት
2026/2018

ጨዋታው ተጠናቋል🇹🇳 ቱኒዚያ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹90+3' አሚር ሚስባህኢትዮጵያ 4 ነጦቦች በመያዝ ምድቡን በ3ኛ ደረጃ በማጠናቀቋ ወደ ዓለም ዋንጫው ለማለፍ የመለያ ጨዋታ የምታከናውን ይሆናል...
19/05/2026

ጨዋታው ተጠናቋል

🇹🇳 ቱኒዚያ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹
90+3' አሚር ሚስባህ

ኢትዮጵያ 4 ነጦቦች በመያዝ ምድቡን በ3ኛ ደረጃ በማጠናቀቋ ወደ ዓለም ዋንጫው ለማለፍ የመለያ ጨዋታ የምታከናውን ይሆናል።

17/05/2026

በ2019 የመጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ
ሀላባ ከነማ ከ ..........
ቢሆን ትላላችሁ?

15/05/2026

በለታሪክ መኪና

የሀላባ ከነማ ደጋፊዎች ማህበር ስራ አስፈፃሚዎች
14/05/2026

የሀላባ ከነማ ደጋፊዎች ማህበር ስራ አስፈፃሚዎች

የሚዲያ ተሸላሚ:- ሀላባ ከነማ በርበሬዎቹ የፌስቡክ ገፅ  ከሚያዚያ 21 እስከ ግንቦት 5/2018 በሀላባ ከተማ እየተካሄደ ቆይቶ በዛሬው እለት በሀደሮ ከተማ የዋንጫ አሸናፊነት ፍፃሜውን አግ...
13/05/2026

የሚዲያ ተሸላሚ:- ሀላባ ከነማ በርበሬዎቹ የፌስቡክ ገፅ

ከሚያዚያ 21 እስከ ግንቦት 5/2018 በሀላባ ከተማ እየተካሄደ ቆይቶ በዛሬው እለት በሀደሮ ከተማ የዋንጫ አሸናፊነት ፍፃሜውን አግኝቷል።

በዚህ ውድድር የሚዲያ ተሸላሚ ለመሆን በቅተናል።

ሽልማቱ ለቀጣይ ስራዬ እጅግ ወሳኝ በመሆኑ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።

******* ግንቦት 5/2018*********

          ሀደሮ ከተማ የዋንጫ ባለቤት ሆኗል      ሀደሮ ከተማ 2:0 እንደጋኝ(ሻድገር)                  ******* ግንቦት 5/2018*********
13/05/2026


ሀደሮ ከተማ የዋንጫ ባለቤት ሆኗል
ሀደሮ ከተማ 2:0 እንደጋኝ(ሻድገር)

******* ግንቦት 5/2018*********

13/05/2026

ጎልልልል ሀደሮ
91"
የፍጻሜ ጨዋታ ሀደሮ ከተማ 2-0 እንደጋኝ(ሻድገር)

Address

Emam Nunede
Alaba K'ulito

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሀላባ ከነማ በርበሬዎቹ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ሀላባ ከነማ በርበሬዎቹ:

Shortcuts

Share

Category