WANAW STORE

WANAW STORE Official retail hub of WANAW Sportswear Activewear • Futsal • PE • Casual Online & In-store
Moving Forward

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿⚔️🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿አርሰናል ከ ማንችስትር ዩናይትድማን ያሸንፋል? 🎁ቀድመው ትክክለኛውን ውጤት ለገመቱ የመጀመሪያዎቹ 5 ሰዎች ጥራት ያላቸው የጂም አክቴቭዌር ቲሸርቶችን እንሸልማለን።✍...
24/01/2026

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿⚔️🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
አርሰናል ከ ማንችስትር ዩናይትድ

ማን ያሸንፋል?
🎁ቀድመው ትክክለኛውን ውጤት ለገመቱ የመጀመሪያዎቹ 5 ሰዎች ጥራት ያላቸው የጂም አክቴቭዌር ቲሸርቶችን እንሸልማለን።

✍️ የውድድሩ ህጎች
✔️የዋናው ስፖርትን https://web.facebook.com/wanaw.store የፌስቡክ ገጽ Follow ያድርጉ።
✔️ተቀባይነት የሚኖራቸው የፌስቡክ ገጻችን ኮሜንት መስጫው ላይ የተጻፉ ግምቶች ብቻ ናቸው ።
✔️ይህንን ፖስት ለ5 ጓደኞችዎ ያጋሩ ።
✔️በውስጥ መስመር የሚላኩ መልሶች ዋጋ የላቸውም።

⚠️ ⚠️⚠️ማሳሰቢያ⚠️⚠️⚠️
በዋናው ስፖርትስዌር ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ላይ የተሰጡ ግምቶች ብቻ ናቸው ተቀባይነት የሚኖራቸው (https://web.facebook.com/wanaw.store)።

በዋናው 22 አደባባይ ፕሪምየም ቅርንጫፍ በአካል መጥተው የጅምላ ትዕዛዝ (20 እና ከዚያ በላይ) ማልያ ከቁምጣ ጋር ለሚያዙ ቡድኖች የ5% ልዩ ቅንሽ አዘጋጅተናል!ይህ ቅናሽ የተቆረጠ የማብቂ...
23/01/2026

በዋናው 22 አደባባይ ፕሪምየም ቅርንጫፍ በአካል መጥተው የጅምላ ትዕዛዝ (20 እና ከዚያ በላይ) ማልያ ከቁምጣ ጋር ለሚያዙ ቡድኖች የ5% ልዩ ቅንሽ አዘጋጅተናል!
ይህ ቅናሽ የተቆረጠ የማብቂያ ቀን የለውም ፈጥነው ይዘዙ።
✅ 5% ቅናሽ በአካል ለሚያዙ ብቻ
✅ ለአካዳሚዎች እና ለጤና ክለቦች ብቻ
✅ በ22 ማዞሪያ ቅርንጫፋችን ብቻ የሚገኝ ነው።

📞 ስልክ
+251971902243
📍 አድራሻ
22 ማዞሪያ ሞል ፊት ለፊት፣ ታውን ስኩዌር ሞል ምድር ላይ
💬 ቴሌግራም


🔗ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram (https://www.instagram.com/wanawsportwear)|Facebook (https://web.facebook.com/wanawsportwear) |TikTok (https://www.tiktok.com/) |X (https://x.com/WanawSportswear)|Youtube (https://www.youtube.com/)
⭐️| | »»»















22/01/2026

ወደ ዋናው 22 አደባባይ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ🤗

በዋናው 22 አደባባይ ቅርንጫፋችን ለእለታዊ አለባባሰ ከተምቹ ፕሪሚየም ቲሸርቶች ጀምሮ እስከ የቡድን እና አካዳሚ ትዕዛዞች ድረስ ሁሉም ማዘዝ የሚችላቸው በራስ ፍላጎት የሚሰሩ ማሊያዎችን ሁሉንም በአንድ ቦታ ከ 5️⃣% ቅናሽ ጋር ይዘን እየጠበቅናችሁ ነው።
ላልተወሰነ ጊዜ የተዘጋጀው የ5% ቅናሽ በአካል መጥተው በቡድን እና ብዛት ለሚያዙ ደንበኞች ብቻ ተግባራዊ የሚደረግ ይሆናል።

📍 የሽያጭ ማዕከላችንን ይጎብኙ
➡️22 አደባባይ ጎላጎል ህንጻ ፊትለፊት ታውን ስኩዌር ሞል ግራውንድ ላይ።

📩 ለማዘዝ DM ያድርጉ
https://t.me/m/rU6jVZ0bYzE0

⭐️| | »»»

በዋናው 22 ማዞሪያ ቅርንጫፋችን በአካል ተገኝተው የጅምላ ትዕዛዝ (20 እና ከዚያ በላይ ማልያ ከቁምጣ ጋር) ሲያዙ፣ የ5% ቅናሽ ያገኛሉ።አብረው ለሚለማመዱ፣ አብረው ለሚወዳደሩ እና ከራሳቸ...
22/01/2026

በዋናው 22 ማዞሪያ ቅርንጫፋችን በአካል ተገኝተው የጅምላ ትዕዛዝ (20 እና ከዚያ በላይ ማልያ ከቁምጣ ጋር) ሲያዙ፣ የ5% ቅናሽ ያገኛሉ።

አብረው ለሚለማመዱ፣ አብረው ለሚወዳደሩ እና ከራሳቸው አልፈው ትልቅ ዓላማን ለሚወክሉ ቡድኖች ለተወሰነ ጊዜ ብቻ፣ ለጤና ክለቦች (Health Clubs)፣ ለአካዳሚዎች እና ለተደራጁ ቡድኖች ልዩ የ5% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
📞 ስልክ
+251971902243
📍 አድራሻ
22 ማዞሪያ ሞል ፊት ለፊት፣ ታውን ስኩዌር ሞል ምድር ላይ
💬 ቴሌግራም


⭐️| | »»»

የዋናው የአክቲቭዌር ትጥቅ ለእንቅስቃሴ፣ ለጫና እና ለተደጋጋሚ ልምምድ የተገነባ ነው ዲሲፕሊን በተግባር የሚታይበት እንዲሁም ከከባድ ልምምድ እስከ ዕለታዊ አለባበስ፣ እያንዳንዱ ክፍል የተሰራ...
21/01/2026

የዋናው የአክቲቭዌር ትጥቅ ለእንቅስቃሴ፣ ለጫና እና ለተደጋጋሚ ልምምድ የተገነባ ነው ዲሲፕሊን በተግባር የሚታይበት እንዲሁም ከከባድ ልምምድ እስከ ዕለታዊ አለባበስ፣ እያንዳንዱ ክፍል የተሰራው እንቅስቃሴን እና በራስ መተማመንን እንዲደግፍ ተደርጎ ነው።

📍 የሽያጭ ማዕከላችንን ይጎብኙ
➡️22 አደባባይ ጎላጎል ህንጻ ፊትለፊት ታውን ስኩዌር ሞል ግራውንድ ላይ።
➡️ቦሌ ሸዋ ዳቦ ወደ ደንበል አደባባይ ከኦሜዳድ ህንጻ ፊት ለፊት።
➡️ድሬደዋ ሳቢያን ፣ ድሬ ሞል ፊት ለፊት ቢራ ሞል 1ኛ ፎቅ።
➡️ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።

📩 ለማዘዝ DM ያድርጉ
https://t.me/m/9JHzsJ5qMGQ0

⭐️| | »»»

20/01/2026

ይህ ማሊያ በዋናው ብቻ ነው የሚገኘው! 🇪🇹
በIShowSpeed አቀባበል ስነስርዓት ላይ ጆን ዳንኤል በዋናው ስፖርት የተሰራውን የብሔራዊ ቡድን ማልያ ለብሶ ሲገኝ አንዲት እናት በምርቃት አጥለቅልቀውታል!

🇪🇹 ይህንን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማልያ ይፈልጋሉ?
በዋናው ስፖርት በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ይገኛል።
➡️22 አደባባይ ጎላጎል ህንጻ ፊትለፊት ታውን ስኩዌር ሞል ግራውንድ ላይ።
➡️ቦሌ ሸዋ ዳቦ ወደ ደንበል አደባባይ ከኦሜዳድ ህንጻ ፊት ለፊት።
➡️ድሬደዋ ሳቢያን ፣ ድሬ ሞል ፊት ለፊት ቢራ ሞል 1ኛ ፎቅ።
➡️ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።

| »»»

በዋናው 22 አደባባይ ፕሪምየም ቅርንጫፍ በአካል ተገኝተው ትዕዛዝ ለሚያስተላልፉ ደንበኞች ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ የ5% ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል።የተሻለ የግብይት ተሞክሮ ከጠተጨማሪ ሽልማቶች ጋ...
16/01/2026

በዋናው 22 አደባባይ ፕሪምየም ቅርንጫፍ በአካል ተገኝተው ትዕዛዝ ለሚያስተላልፉ ደንበኞች ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ የ5% ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
የተሻለ የግብይት ተሞክሮ ከጠተጨማሪ ሽልማቶች ጋር!

📞 +251 971 902 243
💬 ቴሌግራም፦ https://t.me/m/FIFrOSeIZTM0
📍 አድራሻ
22 ጎላጎል ሞል ፊት ለፊት፣ ታውን ስኩዌር ሞል ምድር ላይ
ማህበራዊ ገጾቻችን
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
| |🇪🇹በኢትዩጵያ የተመረተ

15/01/2026

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማሊያ በሁሉም የዋናው ቅርንጫፎች ይገኛል!

📍አድራሻ
➡️22 አደባባይ ጎላጎል ህንጻ ፊትለፊት ታውን ስኩዌር ሞል ግራውንድ
➡️ቦሌ ሸዋ ዳቦ ወደ ደንበል አደባባይ ከኦሜዳድ ህንጻ ፊት ለፊት።
➡️ድሬደዋ ሳቢያን ፣ ድሬ ሞል ፊት ለፊት ቢራ ሞል 1ኛ ፎቅ።

📞 8289 | +251971902243
🇪🇹 አሁኑኑ በዋናው ስፖርት ሁሉም ቅርንጫፎች ማግኘት ይችላሉ

14/01/2026

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማሊያ በሁሉም የዋናው ቅርንጫፎች ይገኛል!

📍አድራሻ
➡️22 አደባባይ ጎላጎል ህንጻ ፊትለፊት ታውን ስኩዌር ሞል ግራውንድ
➡️ቦሌ ሸዋ ዳቦ ወደ ደንበል አደባባይ ከኦሜዳድ ህንጻ ፊት ለፊት።
➡️ድሬደዋ ሳቢያን ፣ ድሬ ሞል ፊት ለፊት ቢራ ሞል 1ኛ ፎቅ።
📞 8289 | +251971902243
🇪🇹 አሁኑኑ በዋናው ስፖርት ሁሉም ቅርንጫፎች ማግኘት ይችላሉ
!

በዋናው 22 አደባባይ ፕሪምየም ቅርንጫፍ በአካል ተገኝተው ትዕዛዝ ለሚያስተላልፉ ደንበኞች ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ የ5% ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል።የተሻለ የግብይት ተሞክሮ ከጠተጨማሪ ሽልማቶች ጋ...
14/01/2026

በዋናው 22 አደባባይ ፕሪምየም ቅርንጫፍ በአካል ተገኝተው ትዕዛዝ ለሚያስተላልፉ ደንበኞች ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ የ5% ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
የተሻለ የግብይት ተሞክሮ ከጠተጨማሪ ሽልማቶች ጋር!

📞 +251 971 902 243
💬 ቴሌግራም፦ https://t.me/m/FIFrOSeIZTM0
📍 አድራሻ
22 ጎላጎል ሞል ፊት ለፊት፣ ታውን ስኩዌር ሞል ምድር ላይ

⭐️| |🇪🇹በኢትዩጵያ የተመረተ

Address


Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 17:00
Sunday 08:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when WANAW STORE posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility?

Share