Afar Athletics federation

Afar Athletics federation Afar Athletic Page

07/06/2026
03/06/2026

ለመገናኛ ብዙሃን !

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 19ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር እሁድ ግንቦት 30/2018 ዓ.ም በድምቀት ለማካሄድ ዝግጅቱን ጨርሰዋል ።

በዚህም መሰረት ዓርብ 28/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ላይ በውድድሩ ቅድመ ዝግጅት ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ይሰጣል

ስለሆነም በቦታው እና በሰዓቱ ተገኝታችሁ መረጃውን ለስፖርት ቤተሰብ እንድታደርሱን በአክብሮት እንጠይቃለን ።

‎እንኳን ለ1447ኛው ታላቁ የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!‎​“ዒድ ሙባረክ!” 🤲🌙✨‎‎​የአፋር ክልል አትሌቲክስ  ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክቡር ሃጂ መሐመድ ሸሂም ሀሰን፤...
27/05/2026

‎እንኳን ለ1447ኛው ታላቁ የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
‎​“ዒድ ሙባረክ!” 🤲🌙✨

‎​የአፋር ክልል አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክቡር ሃጂ መሐመድ ሸሂም ሀሰን፤ ለክልላችንና ለሀገራችን ሙስሊም ማህበረሰብ፣ በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት የመልካም ምኞት መልእክት አስተላልፈዋል።

‎​በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የብልፅግና ይሁንልን!

‎​🤲🌙✨ በድጋሚ ዒድ ሙባረክ! 🤲🌙✨

በአድስ አበባ የሚካሄደው ‎14 ኛው የኢትዮጵያ ከ 20 አመት በታች እና 5 ኛው የኢትዮጵያ ከ18 አመት በታች የአፋር ክልል አትሌቲክስ  ፌዴሬሽን ሉዑካን ቡድንAdis Ababl Gexsita1...
27/04/2026

በአድስ አበባ የሚካሄደው ‎14 ኛው የኢትዮጵያ ከ 20 አመት በታች እና 5 ኛው የኢትዮጵያ ከ18 አመት በታች የአፋር ክልል አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሉዑካን ቡድን
Adis Ababl Gexsita14 heele itoppiyak 20 karmak addaay, tonnah 5 heele itoppiyah 18 karmah addah Qafar rakaakayak ardi /atleetikis fedreeshinih erga.

እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ!ዛሬ በኢትዮጵያ ስፖርት ዕድገት ታሪክ ውስጥ፣ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ስፖርት ልማትና አስተዳደር አዋጅ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ በመሉ ድምፅ...
21/04/2026

እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ!

ዛሬ በኢትዮጵያ ስፖርት ዕድገት ታሪክ ውስጥ፣ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ስፖርት ልማትና አስተዳደር አዋጅ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ በመሉ ድምፅ ጸድቋል።

ይህ አዋጅ ዘርፉን በማዘመን፣ የአሰራርና የህግ ስርዓቶችን በመዘርጋትና ተጠያቂነትን በማስፈን ለኢትዮጵያ ስፖርት ልማት ዕድገት ቁልፍ ሚና ይጫወታል።

አዋጅን በማዘጋጅት ሂደት ውስጥ፣ ሀሳብ በመሰጠትና የበለጠ እንዲዳብር በማድረግ የተሳተፋችሁ ሙሁራን፣ የህግና የስፖርት ባለሙያዎች፣ ጋዜጠኞችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በሙሉ በራሴና በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ስም ላቅ ያለ ምስጋና ላቀርብ እወዳለሁ።

ክብርት ሸዊት ሻንካ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር

👉🏾መረጃው:- የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር

29ኛ የኢትዮጵያ  አትሌቲክስ  ፌዴሬሸን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ
20/04/2026

29ኛ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሸን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ

Address

Afar, Samara
Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afar Athletics federation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category