Ethio Liverpool Fans

Ethio Liverpool Fans ኢትዮ--ሊቨርፑል-ደጋፊወች�

The Red's❤
03/09/2026

The Red's❤

jul 2024...ጋዛጋዛ ከስደተኞች ካምፕ ሁለት እንቁ እሕቶች ፋራህ እና ጃና አህመድ የተባሉ እንስቶች ቁርዐንን ሀፍዘው ጨርሰዋል እነዛ ጋዛዊያን ግን የልባቸው ጥንካሬ ከምን ይሆን የተሰጣቸ...
02/08/2026

jul 2024...ጋዛ
ጋዛ ከስደተኞች ካምፕ ሁለት እንቁ እሕቶች ፋራህ እና ጃና አህመድ የተባሉ እንስቶች ቁርዐንን ሀፍዘው ጨርሰዋል እነዛ ጋዛዊያን ግን የልባቸው ጥንካሬ ከምን ይሆን የተሰጣቸው ሱብሃን አላህ የሰው ልጅ ዱንያ ተመቻችቶለት ቁርዐንን ከፍቶ ለማንበብ ጊዜ አጣሁ በሚልበት ስአት የጋዛዊያን ጥንካሬ ደግሞ ይለያል በጦርነት መሀል ሁነው እንኳን ቁርዐንን ለመሀፈዝ ያላቸው ጉጉት ይአጂበኛል በነገራችን ላይ የጋዛ ሕዝብ አብዝሀኛውን ሀፊዘል ቁርዐን ናቸው 🇵🇸

በርናርዶ ሲልቫ ስለ አርሰናል እና ሊቨርፑል፦ "በአርሰናል የአጫዋች ዘይቤ ተደምሜ ወይም አጨዋወታቸው ማርኮኝ አያውቅም። እኔ በማንቸስተር ሲቲ እስካሁን ባለፍኩበት ቆይታ ሁሉ ዋና ተቀናቃኛችን...
15/05/2026

በርናርዶ ሲልቫ ስለ አርሰናል እና ሊቨርፑል፦

"በአርሰናል የአጫዋች ዘይቤ ተደምሜ ወይም አጨዋወታቸው ማርኮኝ አያውቅም። እኔ በማንቸስተር ሲቲ እስካሁን ባለፍኩበት ቆይታ ሁሉ ዋና ተቀናቃኛችን ሊቨርፑል እንደነበረ እና ሊቨርፑል ደግሞ ከሌሎቹ ቡድኖች ሁሉ በከፍተኛ ልዩነት እንደሚበልጥ ነው ማውቀው።"


today's best photos❤❤❤
15/05/2026

today's best photos❤❤❤

30/03/2026

������

ሁሌም በልባችን ትኖራለክ Mo💚💔🥰💚
30/03/2026

ሁሌም በልባችን ትኖራለክ Mo💚

💔🥰💚

29/03/2026

🇪🇹🇪🇹

የሁለቱን ጥምረት አያቹልኝ ሊቬያንስ 🔥🔥 ኦሊሴ አሲስት 🅰️ ኢኪቲኬ ጎል ⚽⭐በተለይ የኢኪቲኬ አጨራረስ ትክክለኛ የጎል አዳኝ መሆኑን ነው ያሳየን 💯👏🏻🤞🏻ቀጣይ ሲዝን ኦሊሴን በሊቨርፑል ማልያ...
29/03/2026

የሁለቱን ጥምረት አያቹልኝ ሊቬያንስ 🔥🔥
ኦሊሴ አሲስት 🅰️
ኢኪቲኬ ጎል ⚽
⭐በተለይ የኢኪቲኬ አጨራረስ ትክክለኛ የጎል አዳኝ መሆኑን ነው ያሳየን 💯👏🏻
🤞🏻ቀጣይ ሲዝን ኦሊሴን በሊቨርፑል ማልያ የምናየው ይመስላችኋል ሊቬያንስ?
⭐ልጁን ማግኘት ቀላል ባይሆንም ግን እኔ ለሳላህ ተተኪነት ከኦሊሴ ውጪ ማንም አይታየኝም 💯👌🏻
👑የሊቨርፑል መጪው ግዜ ብሩህ ይመስለኛል ከኦሊሴ በተጨማሪ ትክክለኛ የዲያዝን ተተኪ እንደ ዲዮማንዴ፥ ባርኮላ ፥ሮድሪጎን የመሳሰሉ ትልቅ ታለን ያላቸውን ተጫዋቾች ማስፈረማችን አይቀርም ቀጣይ ሲዝን ካሁኑ እያጓጓኝ ነው 🔥🔥🔥
💪🏻
#ሊቬያንስ 👑

ሞ በig ገፁ 📲የድሉ ማስታወሻ በሆኑት ዋንጫዎች ላይ አይኑን ወርውሮ ሲመለከት 🥹
28/03/2026

ሞ በig ገፁ 📲

የድሉ ማስታወሻ በሆኑት ዋንጫዎች ላይ አይኑን ወርውሮ ሲመለከት 🥹

27/03/2026

Address

Addisababa
Addis Ababa
25235044

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Liverpool Fans posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category