31/10/2025
2ኛው የኢትዮጵያ ወጣቶች ኦሎምፒክ ብስክሌት ውድድር ከ ጥቅምት 15 - 23/ 2018 ዓ.ም ሲካሆድ የቆየዉን ዛሬ ፍፃሜውን አገኘ።
10ኪሜ በሸፈነው በሴቶች የግል ክሮኖ ማውንቴን ውድድር ትግራይ የወርቅና የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ሲሆን ኦሮሚያ የብር ሜዳሊያ አስመዝግቧል።
25ኪሜ በሸፈነው በወንዶች የግል ክርኖ ኮርስ ኦሮሚያ የወርቅ ሜዳሊያ እንዲሁም አዲስ አበባ የብርና የነሀስ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆኗል።
15ኪሜ በሴቶች ቡድን ክሮኖ ማውንቴን ኦሮሚያ ትግራይና አዲስ አበባ የወርቅ፣ የብርና የነሀስ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነዋል።
30ኪሜ በወንዶች የቡድን ክርኖ ኮርስ ትግራይ፣ ኦሮሚያና አዲስ አበባ ከ1-3 ያለውን ደረጃ ይዘው አጠናቀዋል።
40ኪሜ በሴቶች የጎዳና ዙር ውድድር ማውንቴን ኦሮሚያ የወርቅና የነሀስ ሜዳሊያ ሲያሸንፍ ትግራይ የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆኗል
80ኪሜ በወንዶች የጎዳና ዙር ውድድር ኮርሰ ትግራይ የወርቅና የነሀስ ሜዳሊያ ሲያሸንፍ አዲስ አበባ የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆኗል።
The 2nd Ethiopian Youth Olympic Cycling Championship, held from oct 25–30/2025 G.C., concluded today.
In the 10 km Women’s Individual Mountain ITT Race, Tigray claimed both the gold and silver medals, while Oromia won the bronze medal.
In the 25 km Men’s Individual ITT Course, Oromia won the gold medal, and Addis Ababa took home the silver and bronze medals.
In the 15 km Women’s Mountain TTT Oromia, Tigray, and Addis Ababa won the gold, silver, and bronze medals, respectively.
In the 30 km Men’s TTT Course, Tigray, Oromia, and Addis Ababa finished in the first, second, and third places.
In the 40 km Women’s Road Circuit Race, Oromia won both the gold and bronze medals, while Tigray earned the silver medal.
In the 80 km Men’s Road Circuit Race, Tigray claimed both the gold and bronze medals, and Addis Ababa secured the silver medal.