25/11/2025
የዛሬ ማክሰኞ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎችን በ Janobet ከመወራረድዎ በፊት እነዚህን ወሳኝ የቡድን ዜናዎች (Team News) ይመልከቱ! 👇
🚑 ቼልሲ ከ ባርሴሎና (Chelsea vs Barcelona)
ቼልሲ: ኮከብ ተጫዋች ኮል ፓልመር (Cole Palmer) በጉዳት ምክንያት በዚህ ጨዋታ አይሰለፍም! እንዲሁም ላቪያ እና ኮልዊል ከሜዳ ይርቃሉ።
ባርሴሎና: ጋቪ፣ ፔድሪ እና ግብ ጠባቂው ቴር ስቴገን በጉዳት አይኖሩም። ሌዋንዶቭስኪ ግን ቋሚ አሰላለፍ ውስጥ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል።
🚑 ማንችስተር ሲቲ ከ ሌቨርኩሰን
ማን ሲቲ: የቡድኑ ሞተር ሮድሪ (Rodri) የመሰለፉ ነገር አጠራጣሪ (Doubtful) ነው። ሀላንድ ግን ፊት መስመር ላይ ይጠበቃል።
ሌቨርኩሰን: ታፕሶባ እና አንድሪች በቅጣት ምክንያት ጨዋታው ያመልጣቸዋል።
🚑 ሌሎች ጨዋታዎች
ጋላታሳራይ: ኦሲምሄን (Osimhen) ጉዳት ላይ ስለሆነ የመሰለፉ ነገር አጠራጣሪ ነው።
ዶርትሙንድ: ኒኮላስ ሱሌ በጉዳት አይኖርም።
💡 ይህን መረጃ ተጠቅመው በብልሃት ይወራረዱ! ኮል ፓልመር የሌለበት ቼልሲ ያሸንፍ ይሆን? ወይስ ሌቨርኩሰን ሲቲን ይፈትናል?
ምርጫዎትን በ Janobet ይወስኑ! 👇👇👇 🌐 www.janobet.com