NanaBets

NanaBets If you want Happiness, Nanabet

ቼልሲ በይፋ አሰልጣኝ ሾመየምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ እንግሊዛዊውን አሰልጣኝ ሊያም ሮሴንየር እንደ አዲስ ዋና አሰልጣኝ መሾሙን በይፋ አሳውቋል።ሮሴንየር እስከ 2032 ድረስ የሚቆይ የስድስ...
06/01/2026

ቼልሲ በይፋ አሰልጣኝ ሾመ

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ እንግሊዛዊውን አሰልጣኝ ሊያም ሮሴንየር እንደ አዲስ ዋና አሰልጣኝ መሾሙን በይፋ አሳውቋል።

ሮሴንየር እስከ 2032 ድረስ የሚቆይ የስድስት ዓመት ውል ከክለቡ ጋር ፈርመዋል።

ከፊርማው ቡኋላ “ቼልሲን ተፎካካሪ እና በትልቅ ደረጃ አሸናፊ ቡድን ለማድረግ በየቀኑ ያለኝን ሁሉ እሰጣለሁ” ብለዋል።

🚨💙❤️ ሰበር ዜና፡ ጆአኦ ካንሴሎ ወደ ባርሴሎና እስከ ሰኔ ወር ድረስ በውሰት ስምምነት ላይ ተስማምተዋል።ባርሳ ዛሬ እንደተገለጸው ለአል ሂላል 4 ሚሊዮን ፓውንድ የብድር ሽፋን እንደሚከፍል ...
06/01/2026

🚨💙❤️ ሰበር ዜና፡ ጆአኦ ካንሴሎ ወደ ባርሴሎና እስከ ሰኔ ወር ድረስ በውሰት ስምምነት ላይ ተስማምተዋል።

ባርሳ ዛሬ እንደተገለጸው ለአል ሂላል 4 ሚሊዮን ፓውንድ የብድር ሽፋን እንደሚከፍል ተረጋግጧል።

ኢንተር ከአል ሂላል ጋር ስምምነት ቢኖረውም፣ ጆአኦ የፈለገው ባርሴሎናን ብቻ ነው። 🇵🇹

🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !   🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 05:00 | ዌስትሃም ከ ኖቲንግሃም 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ 10:00 | ፒሳ ከ ኮሞ 02:00 | ሊቼ ከ ሮማ 04:45...
06/01/2026

🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

05:00 | ዌስትሃም ከ ኖቲንግሃም

🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ

10:00 | ፒሳ ከ ኮሞ
02:00 | ሊቼ ከ ሮማ
04:45 | ሳሱሎ ከ ጁቬንቱስ

🇪🇸 በስፔን ኮፓ ዴል ሬይ

03:00 | ግራንዳ ከ ራዮ ቫልካኖ

🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !   🏆 በአፍሪካ ዋንጫ 01:00 | አልጄሪያ ከ DR ኮንጎ 04:00 | ኮትዲቫር ከ ቡርኪና ፋሶ
06/01/2026

🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🏆 በአፍሪካ ዋንጫ

01:00 | አልጄሪያ ከ DR ኮንጎ
04:00 | ኮትዲቫር ከ ቡርኪና ፋሶ

የመጨረሻዎቹን ሁለት የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ሽልማቶችን ያሸነፉት ሩበን አሞሪም እና ኤንዞ ማሬስካ ነበሩ። 😬🧨
05/01/2026

የመጨረሻዎቹን ሁለት የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ሽልማቶችን ያሸነፉት ሩበን አሞሪም እና ኤንዞ ማሬስካ ነበሩ። 😬🧨

የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኞች ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን ቡኃላ ያላቸው የአሸናፊነት ደረጃ።  1️⃣ 58.33% - ጆሴ ሞሪንሆ 2️⃣ 54.69% - ኤሪክ ቴን ሃግ 3️⃣ 54.17% - ኦሌ ጉ...
05/01/2026

የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኞች ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን ቡኃላ ያላቸው የአሸናፊነት ደረጃ።

1️⃣ 58.33% - ጆሴ ሞሪንሆ
2️⃣ 54.69% - ኤሪክ ቴን ሃግ
3️⃣ 54.17% - ኦሌ ጉናር ሶልሻየር
4️⃣ 52.94% - ዴቪድ ሞይስ
5️⃣ 52.43% - ሉዊ ቫንሃል
6️⃣ 36.92% - ሩበን አሞሪም

ዎልቭስ ከኤፕሪል 2025 ቡኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አሸንፈዋል።LLLLLDDLLLLLLLLLLLDWThe streak is finally broken. 😅
05/01/2026

ዎልቭስ ከኤፕሪል 2025 ቡኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አሸንፈዋል።

LLLLLDDLLLLLLLLLLLDW

The streak is finally broken. 😅

🚨 BREAKING ፡ የጆስኮ ቫርዲዮል ጉዳት “ጥሩ አይመስልም” ሲሉ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል። ሩበን ዲያስም ከቼልሲ ጋር በተደረገው ጨዋታ ሁለተኛ አጋማሽ ላይ ጉዳት እዳጋጠመው አረጋግጠዋል።...
05/01/2026

🚨 BREAKING ፡ የጆስኮ ቫርዲዮል ጉዳት “ጥሩ አይመስልም” ሲሉ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል። ሩበን ዲያስም ከቼልሲ ጋር በተደረገው ጨዋታ ሁለተኛ አጋማሽ ላይ ጉዳት እዳጋጠመው አረጋግጠዋል። 🤕💔

ተጨዋቾቹ ዛሬ ምርመራ እንደሚደረግላቸው የጠቆሙት አሰልጣኙ “ ምን እንደተፈጠረ እናያለን ዲያስም የተቀየረው በጉዳት ነው “ብለዋል።

🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !   🏆 በአፍሪካ ዋንጫ 01:00 | ግብፅ ከ ቤኒን04:00 | ናይጄሪያ ከ ሞዛንቢክ 🇪🇹 በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | ባህር ዳር ከተማ ከ ድሬደ...
05/01/2026

🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🏆 በአፍሪካ ዋንጫ

01:00 | ግብፅ ከ ቤኒን
04:00 | ናይጄሪያ ከ ሞዛንቢክ

🇪🇹 በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ባህር ዳር ከተማ ከ ድሬደዋ ከተማ
10:00 | ኢትዮጵያ መድን ከ መቀለ 70 እንደርታ

ሊድስ ዩናይትድ ከህዳር 2001 ቡኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰባት ተከታታይ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ሽንፈት አላስተናገደም።
04/01/2026

ሊድስ ዩናይትድ ከህዳር 2001 ቡኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰባት ተከታታይ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ሽንፈት አላስተናገደም።

ማንቸስተር ዩናይትድ በፕሪሚየር ሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሜዳ ውጪ 15 ተከታታይ ጨዋታዎችን ያለ ክሊን ሺት አጠናቋል።
04/01/2026

ማንቸስተር ዩናይትድ በፕሪሚየር ሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሜዳ ውጪ 15 ተከታታይ ጨዋታዎችን ያለ ክሊን ሺት አጠናቋል።

“ከሁሉም ቡድኖች በላይ የጎል ሙከራዎችን አድርገናል” – ሩበን አሞሪምየማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የቡድኑ የፊት መስመር ግልጽ መሻሻል እንዳሳየ ገልጸዋል።አሰልጣኙ “ከአብዛኞ...
04/01/2026

“ከሁሉም ቡድኖች በላይ የጎል ሙከራዎችን አድርገናል” – ሩበን አሞሪም

የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የቡድኑ የፊት መስመር ግልጽ መሻሻል እንዳሳየ ገልጸዋል።

አሰልጣኙ “ከአብዛኞቹ ክለቦች በላይ ጎል አስቆጥረናል፣ ብዙ የግብ እድል ፈጥረናል እና ወደ ጎል ከሁሉም በላይ ሞክረናል” ብለዋል።

ነገር ግን የተከላካይ መስመሩ መሻሻል እንዳለበት አክለው ጠቁመዋል።

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when NanaBets posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share