Raey Football Academy

Raey Football Academy በአዲስ አበባ የህፃናትና ወጣቶች እግር ኳስ ማሰልጠኛ። 125+ ተሰጥኦዎችን ለታላቅ ስኬት የሚያዘጋጅ! Children and Youth Football Training Center in Addis Ababa.

Preparing 125+ talents for great success!

የተጨዋቾች ምልመላ...
10/11/2025

የተጨዋቾች ምልመላ...

This is Raey Football academy Addis Ababa Sarbet.
17/08/2025

This is Raey Football academy Addis Ababa Sarbet.

17/08/2025
12/07/2025

📌 ራእይ እግር ኳስ አካዳሚ በሳርቤት ተስፋ ሜዳ እና በጀሞ ሜዳ ከ6 - 18 አመት ለሆኑ ህፃናት እና ታዳጊ ወጣቶች የክረምት ስልጠና ይሰጣ። ስለሆነም በክረምት ልጆቻችሁ በስፖርት እንዲያሳልፉ የምትፈልጉ ወላጆች የምዝገባ ጊዜ ሳያልቅ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግብ ምልክታችን ነው።
📌 ራእያችን በሁለንተናዊ እድገት ያደጉ ልጆችን ማየት ነው።

📌 ስልጠናው በሙያው ትልቅ እውቀት እና ልምድ፣ ለህጻናትና ለታዳጊዎች ልዩ ፍቅር ❤ ባላቸው ሙያተኞች ይሰጣል።

📌 ኑ ወደ አካዳሚያችን ታተርፉበታላችሁ ❤
👇👇👇
ለበረጠ መረጃ:- 0911642671/0910721641

የ2017 የክረምት ስልጠና ሀምሌ 1 ይጀምራል... ጥቂት ክፍት ቦታዎች አሉን በቶሎ የመዝገቡ0911642671/ 0910721641 ይደውሉ።ሳርቤት ወይስ ጀሞ
05/07/2025

የ2017 የክረምት ስልጠና ሀምሌ 1 ይጀምራል... ጥቂት ክፍት ቦታዎች አሉን በቶሎ የመዝገቡ
0911642671/ 0910721641 ይደውሉ።
ሳርቤት ወይስ ጀሞ

12/06/2025
27/05/2025

❤ ወላጆች ልጆችዎ ክረምትን የት እንዲያሳልፉ አስበዋል🤔, በስፖርታዊ ነገር ከሆነ በልጆች ሁለንተናዊ እድገት ብዙ ልምድ ያለው ራእይ እግር ኳስ አካዳሚ አለልዎ! 0911642671/0910721641 ይደውሉ።

Address

Sarbet
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Raey Football Academy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Raey Football Academy:

Share

Category