11/04/2026
መልካም ልደት ለሳድዮ ማኔ የትውልድ መንደሩን ቦምባሊ ለቀየረው ጀግና ሰው ሚከበረው በሰራው መልካም ስራ ነው!!!
በ600 ሺ ዶላር ሆስፒታል አሰርቷል
በ300 ሺ ዶላር ትምህርት ቤት አሰርቷል
በየወሩ ለእያንዳንዱ ቤተሰብ 100 ዶላር ይሰጣል
ለመንደሩ 4ጂ ኔትወርክ ዘርግቷል
ፖስታ ቤት አስገንብቷል
Via Fabrizio Romano