ኢትዬ ማአድን ሻጭ እና ገዢ አገናኝ ኤጀንሲ

ኢትዬ ማአድን ሻጭ እና ገዢ አገናኝ ኤጀንሲ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ኢትዬ ማአድን ሻጭ እና ገዢ አገናኝ ኤጀንሲ, Addis Ababa.

NOTHING makes happier in football than seeing   beat  ! And it happened today! Walias! በኳስ ዓለም ኢትዮጵያ ግብጽን ስታሸንፍ ከማየት በላይ...
09/06/2022

NOTHING makes happier in football than seeing beat ! And it happened today! Walias!
በኳስ ዓለም ኢትዮጵያ ግብጽን ስታሸንፍ ከማየት በላይ የሚያስደስት ነገር የለም! ይሄ ዛሬ ሆነ! ዋልያዎቹ!

💚💛❤️

ረመዳን ከሪም! አላህ በኸይር የምንፆመው፣ ወንጀላችንን የምናሰምርበት፣ ራሳችንን የምንቀይርበት፣ አላማውንም የምናሳካበት ወር ያድርግልን።𝐑𝐚𝐦𝐚𝐝𝐚𝐧 𝐊𝐚𝐫𝐞𝐦
02/04/2022

ረመዳን ከሪም!
አላህ በኸይር የምንፆመው፣ ወንጀላችንን የምናሰምርበት፣ ራሳችንን የምንቀይርበት፣ አላማውንም የምናሳካበት ወር ያድርግልን።
𝐑𝐚𝐦𝐚𝐝𝐚𝐧 𝐊𝐚𝐫𝐞𝐦

24/11/2021



ኢትዮ ማአድን ሻጭ እና ገዥ አገናኝ ኤጀንሲ ቻሌንጁን ተቀላቅሎል በ 1 ላይክ 10ብርበ 1 ኮመንት 15 ብርበ 1 ሼር 20 ብርለ ወሎ ተፈናቃዮች ድጋፍ ያደርጋል።ለ 12:00 ሰዐት የሚቆይ ነው...
18/09/2021

ኢትዮ ማአድን ሻጭ እና ገዥ አገናኝ ኤጀንሲ ቻሌንጁን ተቀላቅሎል
በ 1 ላይክ 10ብር
በ 1 ኮመንት 15 ብር
በ 1 ሼር 20 ብር
ለ ወሎ ተፈናቃዮች ድጋፍ ያደርጋል።
ለ 12:00 ሰዐት የሚቆይ ነው ቻሌንጁ።

ውድ የኢትዮ ማአድን ሻጭ እና ገዥ አገናኝ ኤጀንሲ ተከታዮች እስከ ዛሬ ድረስ በበቤትዎ ጠቃሚነቱን ምንም ሳያቁ ያስቀመጡትን ምስሉ ላይ የምትመለከቱትን የ ሀይለ ስላሴን 1ብር እና 100 ብር ...
28/06/2020

ውድ የኢትዮ ማአድን ሻጭ እና ገዥ አገናኝ ኤጀንሲ ተከታዮች እስከ ዛሬ ድረስ በበቤትዎ ጠቃሚነቱን ምንም ሳያቁ ያስቀመጡትን ምስሉ ላይ የምትመለከቱትን የ ሀይለ ስላሴን 1ብር እና 100 ብር መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም >
የብሩ መስፈርት :~ ብሩ ላይ የ ኢትዬጲያ ንግድ ባንክ የሚል ካሎት እንደተለመድው ® ኮመንት ላይ ስልኮትን በማስቀመጥ መገበያየት ™ እንደምንችል እናሳውቃለን።

ዉድ የኢትዬ ማአድን ሻጭ እና ገዢ አገናኚ ኤጀንሲ ተከታዬች እነዚህን መስፈርት የሚያሞላ Red ሜርኪውሪ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም እነዚህን መስፈርት የሚያሞላ Red ሜርኪውሪ አለን የምትሉ ...
28/06/2020

ዉድ የኢትዬ ማአድን ሻጭ እና ገዢ አገናኚ ኤጀንሲ ተከታዬች እነዚህን መስፈርት የሚያሞላ Red ሜርኪውሪ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም እነዚህን መስፈርት የሚያሞላ Red ሜርኪውሪ አለን የምትሉ ካላቹ Inbox ላይ ወይም በ ፔጃችን በ ውስጥ መስመር ስልካቹን በማስቀመጥ በ ግራም ከ 2.000.000 ሚልየን የኢትዬጵያ ብር ጀምሮ መደራደር እንችላለን ።
መስፈርቶቹ
1. ሜርኪውሪው ነጭ ሽንኩርት ሲያስጠጉበት መሄድ ወይም መሸሽ አለበት
2. ሜርኪውሪው ወርቅን እንደ ማግኔት መያዝ አለበት
3. ሜርኪውሪው ላይ ስልክ ወይም ራዲዬ ስታስጠጉ ኔትወርክ አይሰራም
4. ሜርኪውሪው በመስታወት አይታይም በ አይን ቢሆን እንጂ

ውድ የኢትዮ ማአድን ሻጭ እና ገዥ አገናኝ ኤጀንሲ ተከታዮች እስከ ዛሬ ድረስ በበቤትዎ ጠቃሚነቱን ምንም ሳያቁ ያስቀመጡትን ምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ሳንቲም መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም >የሳ...
24/10/2019

ውድ የኢትዮ ማአድን ሻጭ እና ገዥ አገናኝ ኤጀንሲ ተከታዮች እስከ ዛሬ ድረስ በበቤትዎ ጠቃሚነቱን ምንም ሳያቁ ያስቀመጡትን ምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ሳንቲም መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም >

የሳንቲሙ መስፈርት :~ ሳንቲሙላይ ቀዳማዊ ሃይለ ስላሴ ንጉሰ ነገስት
ዘ ኢትዮጵያ የሚል ካሎት እንደተለመድው ® ኮመንት ላይ ስልኮትን በማስቀመጥ መገበያየት ™ እንደምንችል እናሳውቃለን።

ኢትዬ ማአድን ሻጭ እና ገዢ አገናኚ ኤጀንሲ እነዚህን መስፈርት የሚያሞሉ ኤሊወች መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም እነዚህን መስፈርት የሚያሞሉ ኤሊወች አለን የምትሉ ካላቹ ኮመንት ላይ ስልካቹን በማ...
22/06/2019

ኢትዬ ማአድን ሻጭ እና ገዢ አገናኚ ኤጀንሲ እነዚህን መስፈርት የሚያሞሉ ኤሊወች መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም እነዚህን መስፈርት የሚያሞሉ ኤሊወች አለን የምትሉ ካላቹ ኮመንት ላይ ስልካቹን በማስቀመጥ ከ 10.000.000 ሚልየን ጀምሮ መደራደር እንችላለን ።
መስፈርቶቹ፥1. ኤሊዋ እንደማግኒት መያዝ አለባት
2. ኤሊዋ በሃይላንድ ንፁህ ውሃ ከአጠገቧ ሲቀመጥ የውሃውን ከለር ትቀይራለች
3. ኤሊዋ ካለችበት ቦታ ኔትወርክ አይሰራም
4. ኤሊዋ ፎቶ ስትነሳ ብዢ ትላለች እርሷን መለየት እስከሚከብድ ድረስ
5. ኤሊዋ ማታ ማታ አንገትዋ ላይ ታበራለች
6. ኤሊዋ አንገትዋ ሙሉ በሙሉ አይገባም

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢትዬ ማአድን ሻጭ እና ገዢ አገናኝ ኤጀንሲ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share