26/07/2025
ቪክቶር ዮከርስ አርሰናልን ስለመምርጥ፡-
"ልክ ለእኔ ትክክለኛው ክለብ እንደሆነ ተሰማኝ ከእነሱ ጋር ስነጋገር ከማይክል እና አንድሪያ የሰማሁት ነገር እና ባለፉት አመታት ያየሁት ነገር እነሱ እንዴት ምርጥ እግር ኳስ ሲጫወቱ እንደነበረው ነው።ባለፈው የውድድር አመት ከአርሰናል ጋር ስጫወት በጣም ጠንካራ ቡድን እንደሆነ ይሰማኝ ነበር እናም ለመጫወት በጣም ከባድ ነበር።ይህም አርሰናልን እንድመርጥ አድርጎኛል።" ሲል ተናግሯል ።