SERIE A Ethiopia

SERIE A Ethiopia The best Serie A page around in Amharic & English ..... just don't waste ur time to check different

ሻምፒዮኖቹ በሁለተኛ አጋማሽ ፍፁም የጨዋታ ብልጫን በመውሰድ አዲሱን የውድድር ዓመት በድል ጀምረዋል።ቻልሀኖሉ፣ ኢስፖሲቶ እና ቢሳክ እጅግ ማራኪ የሆኑ ጎሎችን አስቆጥረዋል! 💥FT: ኢንተር 4...
22/08/2026

ሻምፒዮኖቹ በሁለተኛ አጋማሽ ፍፁም የጨዋታ ብልጫን በመውሰድ አዲሱን የውድድር ዓመት በድል ጀምረዋል።

ቻልሀኖሉ፣ ኢስፖሲቶ እና ቢሳክ እጅግ ማራኪ የሆኑ ጎሎችን አስቆጥረዋል! 💥

FT: ኢንተር 4-1 ሞንሳ (ቻልሀኖሉ፣ ዜልንስኪ፣ ኢስፖሲቶ፣ ቢሳክ/ ቫሬላ)

የጣልያን ሴሪ ኤ ዛሬ በሚደረጉ 4 ጨዋታዎች ይጀመራል************የ2026/27 የጣልያን ሴሪ ኤ ዛሬ ሲጀመር የአምናው የሴሪ ኤ ሻምፒዮን ኢንተር በሜዳው አዲስ አዳጊውን ሞንሳን ያስተና...
22/08/2026

የጣልያን ሴሪ ኤ ዛሬ በሚደረጉ 4 ጨዋታዎች ይጀመራል

************
የ2026/27 የጣልያን ሴሪ ኤ ዛሬ ሲጀመር የአምናው የሴሪ ኤ ሻምፒዮን ኢንተር በሜዳው አዲስ አዳጊውን ሞንሳን ያስተናግዳል፡፡

ሌላኛው የሴሪ ኤ ጠንካራ ቡድና ናፖሊ በአዲሱ አሰልጣኙ ማክስ አሌግሪ እየታገዘ ወደ ስታዲዮ ሉዊጂ ፌራሪስ በመጓዝ ጄኖዋን የሚገጥም ይሆናል፡፡

ምሽት 1 ሰአት ከ30 ላይ የአምናው ክስተት ቡድን ኮሞ ከሜዳው ውጪ ኡዲኒዜን ይገጥማል።

ፓርማ ከካግሊያሪ ሌላኛው የምሽቱ የመክፈቻ ጨዋታ ይሆናል።

Good Morning!
22/08/2026

Good Morning!

Rest in peace KING BARESI! 💔LEGEND OF THE GAME. The greatest defender of all time 🐐. The one and only teacher of Maldini...
31/07/2026

Rest in peace KING BARESI! 💔

LEGEND OF THE GAME. The greatest defender of all time 🐐.

The one and only teacher of Maldini 🐐

🥹😭

SERIE A Ethiopia Italy in Ethiopia Lega Serie A AC Milan

🚨🇮🇹 የተረጋገጠ | ኤሲ ሚላን እና ጁቬንቱስ የዩሮፓ ሊግ የተሳትፎ ቦታቸውን ሲያረጋግጡ፤ አታላንታ ደግሞ የአውሮፓ ኮንፍረንስ ሊግ ቦታውን አረጋግጧል! 🏆✨🔴⚫ ኤሲ ሚላን በእጁ ገቡቶ የነበረ...
25/05/2026

🚨🇮🇹 የተረጋገጠ | ኤሲ ሚላን እና ጁቬንቱስ የዩሮፓ ሊግ የተሳትፎ ቦታቸውን ሲያረጋግጡ፤ አታላንታ ደግሞ የአውሮፓ ኮንፍረንስ ሊግ ቦታውን አረጋግጧል! 🏆✨

🔴⚫ ኤሲ ሚላን በእጁ ገቡቶ የነበረውን የሻምፒዮንስ ሊግ ቦታ ባልተጠበቀ መልኩ በሜዳው በካግሊያሪ ተሸንፎ ከሻምፒዮንስ ሊግ ወቶ ወደ ዩሮፓ ሊግ ገብቷል።

⚪⚫ የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎቹ ላይ ነጥብ የጣለው ጁቬንቱስም በእጁ ገብቶ የነበረውን የሻምፒዮንስ ሊግ ቦታን ለኮሞ አሳልፎ በመስጠት ወደ ዩሮፓ ሊግ ገብቷል።

🔵⚫ የካቻምናው የዩሮፓ ሊግ አሸናፊ አታላንታ ደግሞ የአውሮፓ ኮንፍረንስ ሊግ የተሳትፎ ቦታውን በማግኘት አውሮፓዊ ጉዞውን ቀጥላል።

🇮🇹

🚨🇮🇹 የተረጋገጠ | ሮማ እና ኮሞ የሻምፒዮንስ ሊግ የተሳትፎ ቦታን አረጋግጠዋል! 🏆✨🐺 የጋስፔሪኒ ሮማ በሴሪ ኤ ጠንካራ እና ተፎካካሪ ቡድን በማሳየት በተለይ ከሁለተኛው ዙር በኋል አስደናቂ...
25/05/2026

🚨🇮🇹 የተረጋገጠ | ሮማ እና ኮሞ የሻምፒዮንስ ሊግ የተሳትፎ ቦታን አረጋግጠዋል! 🏆✨

🐺 የጋስፔሪኒ ሮማ በሴሪ ኤ ጠንካራ እና ተፎካካሪ ቡድን በማሳየት በተለይ ከሁለተኛው ዙር በኋል አስደናቂ ጉዞን በማድረግ ከአውሮፓ ትልቁ የውድድር መድረክ ቦታዋን አረጋግጠዋል።

🌊 ሌላኛ የዘንድሮ የሴሪ ኤ ክስተት ቡድን ኮሞ በመጨረሻ ጨዋታ የኤሲ ሚላንን መሸነፍ ተከትሎ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሻምፒዮንስ ሊግ መድረክ ማለፍ ችሏል።

🔥 ኮሞ አዲስ ቡድን፣ አዲስ ታሪክ፣ ትልቅ ህልም!
🇮🇹

🚨🇮🇹 የተረጋገጠ! U.S. Cremonese ወደ ሴሪ ቢ ወርዷል! ✅ትላንት ፍፃሜውን ባገኘው ሴሪ ኤ በሜዳው በኮሞ የ4ለ1 ሽንፈትን አስተናግዶ ሶስተኛው ወደ ሴሪ ቢ የወረደ ቡድን ሆኗል። 🔙
25/05/2026

🚨🇮🇹 የተረጋገጠ! U.S. Cremonese ወደ ሴሪ ቢ ወርዷል! ✅

ትላንት ፍፃሜውን ባገኘው ሴሪ ኤ በሜዳው በኮሞ የ4ለ1 ሽንፈትን አስተናግዶ ሶስተኛው ወደ ሴሪ ቢ የወረደ ቡድን ሆኗል። 🔙

ዛሬ በሚደረጉ የ38ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች ሴሪ ኤ ፍፃሜውን ያገኛል። የውጤት ግምታችሁን በኮሜንት አካፍሉን  🕧 10:00 ሰዓትፓርማ 🆚 ሳሱውሎ🕒  1:00 ምሽትናፖሊ 🆚 ኡዲኒዜ🕒  3:...
24/05/2026

ዛሬ በሚደረጉ የ38ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች ሴሪ ኤ ፍፃሜውን ያገኛል። የውጤት ግምታችሁን በኮሜንት አካፍሉን


🕧 10:00 ሰዓት
ፓርማ 🆚 ሳሱውሎ

🕒 1:00 ምሽት
ናፖሊ 🆚 ኡዲኒዜ

🕒 3:45 ምሽት
ኤሲ ሚላን 🆚 ካግሊያሪ

🕒 3:45 ምሽት
ክሬሞኔሴ 🆚 ኮሞ

🕒 3:45 ምሽት
ሄላስ ቬሮና 🆚 ሮማ

🕒 3:45 ምሽት
ቶሪኖ 🆚 ጁቬንቱስ

🕒 3:45 ምሽት
ሊቼ 🆚 ጄኖዋ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SERIE A Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category