Abdu NST

Abdu NST ➛የማንሲቲ ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➛ ስለ ማንሲቲ ተጫዋቾች
➛ የማንሲቲ ጨዋታ ከየ ስታዲየሙ ቀጥታ
➛ ከጨዋታ በፊት ትንተና የሚደረግበት ቻናል

ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው 🤩⭐️ አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል🔴እ...
06/07/2024

ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው 🤩

⭐️ አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል🔴

እንደሚታወቀው TikTok በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል።

ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል ይህም የቴሌግራም ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር እንዲችሉ ተደርጓል።

ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገል መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል።

በተጨማሪም Verify የሆነ Airdrop ነው ከመጣም 5 ቀን አልሆነውም ይህንንም በደንብ የሰራ ሰው የTON ሽልማት እንዳለው አሳውቀዋል

1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️

ይህንን እንደ ኤርድሮፕ እንዳትቆጥሩት ሊስት ብሎ ነገር የለውም ትክክለኛ ገንዘብ ነው ስለዚህ Guys አሁኑኑ ጀምሩት💥👇🏻

https://t.me/major/start?startapp=6136204173

https://t.me/major/start?startapp=6136204173

የBBC የዓመቱ ምርጥ ሽልማት 💯ማንችስተር ሲቲ 💙 የዓመቱ ምርጥ ክለብ
20/12/2023

የBBC የዓመቱ ምርጥ ሽልማት 💯

ማንችስተር ሲቲ 💙 የዓመቱ ምርጥ ክለብ

የBBC የዓመቱ ምርጥ ሽልማት 💯ፔፕ ጋርዲዮላ 💙 የዓመቱ ምርጥ አሰልጣኝ
20/12/2023

የBBC የዓመቱ ምርጥ ሽልማት 💯

ፔፕ ጋርዲዮላ 💙 የዓመቱ ምርጥ አሰልጣኝ

የBBC የዓመቱ ምርጥ ሽልማት 💯ኤርሊንግ ሀላንድ 💙 የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች
20/12/2023

የBBC የዓመቱ ምርጥ ሽልማት 💯

ኤርሊንግ ሀላንድ 💙 የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች

16ኛ ሳምንት የፕሬምየር ሊግ ጨዋታተጠናቀቀማን ሲቲ 2-1 ሉተን ታውን 💙
11/12/2023

16ኛ ሳምንት የፕሬምየር ሊግ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

ማን ሲቲ 2-1 ሉተን ታውን 💙

11/12/2023

Luton 1-0 Man city

ፔፕ ጋርዲዮላ:🗣 "ሰዎች የማንቸስተር ሲቲ ተስፋ እንዳበቃለት ይናገራሉ እኛ ግን እንደዚህ የሚናገሩ ሰዎች እንደተሳሳቱ ልናረጋግጥላቸው እንፈልጋለን።"🥶
11/12/2023

ፔፕ ጋርዲዮላ:🗣 "ሰዎች የማንቸስተር ሲቲ ተስፋ እንዳበቃለት ይናገራሉ እኛ ግን እንደዚህ የሚናገሩ ሰዎች እንደተሳሳቱ ልናረጋግጥላቸው እንፈልጋለን።"🥶

Breaking 🚨:የተረጋገጠ ኤርሊንግ ብራውት ሀላንድ እግሩ ላይ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ከ2-3 ሳምንት ሊርቅ ይችላል ተብሏል!ምናልባትም የፊፋ የዓለም ክለቦች ዋንጫም ሊያመልጠው ይችላል ሲ...
10/12/2023

Breaking 🚨:የተረጋገጠ ኤርሊንግ ብራውት ሀላንድ እግሩ ላይ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ከ2-3 ሳምንት ሊርቅ ይችላል ተብሏል!

ምናልባትም የፊፋ የዓለም ክለቦች ዋንጫም ሊያመልጠው ይችላል ሲል "Manchester Evening" ዘግቧል!

¤ ከመሪው ክለብ ያለን የነጥብ ልዩነት ወደ 4 ጠቧል🔥
10/12/2023

¤ ከመሪው ክለብ ያለን የነጥብ ልዩነት ወደ 4 ጠቧል🔥

16ኛ ሳምንት የፕሬምየር ሊግ ጨዋታተጠናቀቀማን ሲቲ 2-1 ሉተን ታውን
10/12/2023

16ኛ ሳምንት የፕሬምየር ሊግ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

ማን ሲቲ 2-1 ሉተን ታውን

💙💙💙የጨዋታ ቀን💙💙💙💙🏆 እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ🆚ሉተን ታውን⏳ 11:00 🇪🇹🏟️ Kenil worth Road📺 ኢትዮ ማን ሲቲCOME ON CITYZENS💙
10/12/2023

💙💙💙የጨዋታ ቀን💙💙💙💙

🏆 እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
🆚ሉተን ታውን
⏳ 11:00 🇪🇹
🏟️ Kenil worth Road
📺 ኢትዮ ማን ሲቲ

COME ON CITYZENS💙

የዛሬን ጨዋታ የማሽነፍ ዕድልና የሁሉቱ ክለቦች ደረጃ ሰንጠረዥ፡➜የማሸነፍ ዕድል፡ሉተን ታውን 7%አቻ 13%ማንስችተር ሲቲ 80%➜ደረጃ ሰንጠረዥ:ማንስችተር ሲቲ  (4ተኛ)ሉተን ታውን (18ተኛ...
10/12/2023

የዛሬን ጨዋታ የማሽነፍ ዕድልና የሁሉቱ ክለቦች ደረጃ ሰንጠረዥ፡

➜የማሸነፍ ዕድል፡

ሉተን ታውን 7%

አቻ 13%

ማንስችተር ሲቲ 80%

➜ደረጃ ሰንጠረዥ:

ማንስችተር ሲቲ (4ተኛ)

ሉተን ታውን (18ተኛ)

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdu NST posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category