Addis Ababa Wushu Federation የአዲስ አበባ ውሹ ፌደሬሽን

Addis Ababa Wushu Federation የአዲስ አበባ ውሹ ፌደሬሽን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውሹ ፌደሬሽን Telegram
https://t.me/boost?c=1511124388

ለውድድር ፈላጊዎች፦በአዲስ አበባ ውሹ ፌደሬሽን የተዘጋጀ ለሁሉም ክፍት የሆነ(Open Tournament)
27/02/2026

ለውድድር ፈላጊዎች፦
በአዲስ አበባ ውሹ ፌደሬሽን የተዘጋጀ ለሁሉም ክፍት የሆነ(Open Tournament)

ከየካቲት 2_7/2018 ዓ.ም በራስ ኃይሉ ስ/ት/ስ/ማዕከል በተካሄደው የ2ኛ ዲቪዚዮን ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ወደ 1ኛ ዲቪዚዮን ያደጉ ክለቦች፦1) ሚፍታ ውሹ ስፖርት ክለብ2) ፍሪደም ውሹ...
21/02/2026

ከየካቲት 2_7/2018 ዓ.ም በራስ ኃይሉ ስ/ት/ስ/ማዕከል በተካሄደው የ2ኛ ዲቪዚዮን ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ወደ 1ኛ ዲቪዚዮን ያደጉ ክለቦች፦
1) ሚፍታ ውሹ ስፖርት ክለብ
2) ፍሪደም ውሹ ስፖርት ክለብ
3) ጀትሊ ውሹ ስፖርት ክለብ
4) ውዶንግ ውሹ ስፖርት ክለብ
5) አሼ ውሹ ስፖርት ክለብ መሆናቸውን እናሳውቃለን።

16/02/2026

በ2ኛ ዲቪዚዮን ክለቦች ሻምፒዮና ውድደር የዳኞች ትርኢት ከውድድር መጠናቀቅ በኋላ ያሳዩት ነው።

የውድድሩ ኮከብ አሰልጣኝ ሲኒየር ኢንስትራክተር ሚፍታ ዳኢል
16/02/2026

የውድድሩ ኮከብ አሰልጣኝ ሲኒየር ኢንስትራክተር ሚፍታ ዳኢል

በሳንሹ ውድድር ኮከብ ተወዳዳሪዎች፦1) በሴት ቢታንያ ብዙአየሁ ከውዶንግ ውሹ ስፖርት ክለብ2) በወንድ አበራ አሻግሬ ከኒው  ድራገን ውሹ ስፖርት ክለብ በመሆን ተመርጠዋል።
16/02/2026

በሳንሹ ውድድር ኮከብ ተወዳዳሪዎች፦
1) በሴት ቢታንያ ብዙአየሁ ከውዶንግ ውሹ ስፖርት ክለብ
2) በወንድ አበራ አሻግሬ ከኒው ድራገን ውሹ ስፖርት ክለብ በመሆን ተመርጠዋል።

በአዋቂዎች ኢንተርናሽናል ታኦሉ ውድድር ኮከብ ተወዳዳሪዎች፦1) በሴት ሳራ አብርሀም ከሚፍታ ውሹ ስፖርት ክለብ2) በወንድ ቢላል አህመድ ከኪንግ ሊ ሊያንጄ ውሹ ስፖርት ክለብ በመሆን ተመርጠዋ...
16/02/2026

በአዋቂዎች ኢንተርናሽናል ታኦሉ ውድድር ኮከብ ተወዳዳሪዎች፦
1) በሴት ሳራ አብርሀም ከሚፍታ ውሹ ስፖርት ክለብ
2) በወንድ ቢላል አህመድ ከኪንግ ሊ ሊያንጄ ውሹ ስፖርት ክለብ በመሆን ተመርጠዋል።

በታዳጊዎች ኢለመንታሪ አርት ውድድር ኮከብ ተወዳዳሪዎች፦1) በሴት ረድኤት አማኑኤል ከእስሪታ ውሹ ስፖርት ክለብ2) በወንድ ዳዊት ማሙሽ ከድራገን ሊ ውሹ ስፖርት ክለብ በመሆን ተመርጠዋል።
16/02/2026

በታዳጊዎች ኢለመንታሪ አርት ውድድር ኮከብ ተወዳዳሪዎች፦
1) በሴት ረድኤት አማኑኤል ከእስሪታ ውሹ ስፖርት ክለብ
2) በወንድ ዳዊት ማሙሽ ከድራገን ሊ ውሹ ስፖርት ክለብ በመሆን ተመርጠዋል።

የውድድሩ ኮከብ ዳኞች፦1) ዳንኤል ግርማ2) ኢክራም ሙስጠፋ
15/02/2026

የውድድሩ ኮከብ ዳኞች፦
1) ዳንኤል ግርማ
2) ኢክራም ሙስጠፋ

14/02/2026

ሚፍታ ውሹ ስፖርት ክለብ የ2ኛ ዲቪዚዮን ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር አጠቃላይ አሸናፊ(ሻምፒዮን) ሆነ።

በ2ኛ ዲቪዚዮን ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር የዋንጫ አሸናፊ ክለቦች፦
1) የታዳጊዎች ታኦሉ አጠቃላይ አሸናፊ 43 ነጥብ በማምጣት የዋንጫ ተሸላሚ ሚፍታ ውሹ ስፖርት ክለብ
2) የሴቶች ታኦሉ አጠቃላይ አሸናፊ 49 ነጥብ በማምጣት የዋንጫ ተሸላሚ ፍሪደም ውሹ ስፖርት ክለብ
3) በወንዶች ታኦሉ አጠቃላይ አሸናፊ 56 ነጥብ በማምጣት የዋንጫ ተሸላሚ ጀትሊ ውሹ ስፖርት ክለብ
4) የታኦሉ አጠቃላይ አሸናፊ 99 ነጥብ በማምጣት የዋንጫ ተሸላሚ ፍሪደም ውሹ ስፖርት ክለብ
5) የሴቶች ሳንሹ አጠቃላይ አሸናፊ 14 ነጥብ በማምጣት የዋንጫ ተሸላሚ ውዶንግ ውሹ ስፖርት ክለብ
6) የወንዶች ሳንሹ አጠቃላይ አሸናፊ 35 ነጥብ በማምጣት የዋንጫ ተሸላሚ ኒው ድራገን ውሹ ስፖርት ክለብ
7) የሳንሹ አጠቃላይ አሸናፊ 35 ነጥብ በማምጣት የዋንጫ ተሸላሚ አሼ ውሹ ስፖርት ክለብ
8) ማርሻል አርት የሚጠይቀውን ስነ ምግባር በመላበስ የፀባይ ዋንጫ ተሸላሚ 96 ነጥብ በማምጣት ውዶንግ ውሹ ስፖርት ክለብ
9) የውድደሩ ኮከብ አሰልጣኝና የዋንጫ ተሸላሚ ሲኒየር ኢንስትራክተር ሚፍታ ዳኢል
10) የውድድሩ አጠቃላይ አሸናፊና ሻምፒዮን 115 ነጥብ በማምጣት የዋንጫ ተሸላሚ ሚፍታ ውሹ ስፖርት ክለብ በመሆን ተጠናቋል።

ከየካቲት 2/2018 ዓ.ም ጀምሮ በከፍተኛ ፉክክር በራስ ኃይሉ ስ/ት/ስ/ማዕከል ሲካሄድ የቆየው ውድድር ተጠናቀቀ።16 ክለቦች በታዳጊዎች ሴትና ወንድ ኢለመንታሪ አርት፣ በአዋቂዎች ሴትና ወን...
14/02/2026

ከየካቲት 2/2018 ዓ.ም ጀምሮ በከፍተኛ ፉክክር በራስ ኃይሉ ስ/ት/ስ/ማዕከል ሲካሄድ የቆየው ውድድር ተጠናቀቀ።

16 ክለቦች በታዳጊዎች ሴትና ወንድ ኢለመንታሪ አርት፣ በአዋቂዎች ሴትና ወንድ ኢንተርናሽናል አርትሰርድ ጄነሬሽን፣ በወንዶችና ሴቶች ሳንሹ እንዲሁም የተጠና ስፓሪንግ ከፍተኛ ፉክክርና ድምቀት ባለው ሁኔታ ተካሂዷል።
በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የታይቺፋን ውድድር በዚህ ፕሮግራም የተካተተ ሲሆን በውድድሩ 269 ወንድ ተወዳዳሪ ስፖርተኞችና 182 ሴት ተወዳዳሪዎች በድምሩ ከ450 ተወዳዳሪዎች በላይ ተሳትፈዋል።
በውድድሩ ዘርፍ ለአሸናፊ ክለቦች የዋንጫና ሰርተፍኬት ሽልማት እንዲሁም ከ1ኛ_3ኛ ደረጃ ለያዙ ክለቦች፣ ኮከብ ሴትና ወንድ ዳኞች፣ በታዳጊዎች ሴትና ወንድ ኮከብ ተወዳዳሪዎች፣ በታኦሉ ወንድና ሴት ተወዳዳሪዎች፣ የሳንሹ ሴትና ወንድ ተወዳዳሪዎች ተለይተው የምስክር ወረቀትና የገንዘብ ሽልማት ተሸልመዋል።

የታኦሉና ሳንሹ የውድድር ፕሮግራም(ከማክሰኞ እስከ አርብ)
10/02/2026

የታኦሉና ሳንሹ የውድድር ፕሮግራም(ከማክሰኞ እስከ አርብ)

የ2ኛ ዲቪዚዮን ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር በድምቀት የተጀመረ ሲሆን ውድድሩ በታዳጊዎች ኢለመንታሪ አርት(32ፎርም)፣ በአዋቂዎች ኢንተርናሽናል አርት ሰርድ ጄነሬሽን፣ በአዋቂዎች ሳንሹ እና የተ...
10/02/2026

የ2ኛ ዲቪዚዮን ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር በድምቀት የተጀመረ ሲሆን ውድድሩ በታዳጊዎች ኢለመንታሪ አርት(32ፎርም)፣ በአዋቂዎች ኢንተርናሽናል አርት ሰርድ ጄነሬሽን፣ በአዋቂዎች ሳንሹ እና የተጠና ስፓሪንግ በሁለቱም ፆታ ይቀጥላል።
የውድድር ቦታ፦ ራስ ኃይሉ ስ/ት/ስ/ማዕከል ከ2:30_10:00

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Ababa Wushu Federation የአዲስ አበባ ውሹ ፌደሬሽን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category