Ethiopian Bodybuilders

Ethiopian Bodybuilders 💪 በቴሌግራም ይቀላቀላሉ https://t.me/xyzxyz1247

17/08/2026

የአዲስአበባዉ ውድድር ይህን ይመስል ነበር💪

የነቀምት የbodybuilding ውድድር አሸናፊዎች 💪
17/08/2026

የነቀምት የbodybuilding ውድድር አሸናፊዎች 💪

12/08/2026

🙌

ኤቢ እንኳን ደስ አለሽ ከባህርዳር  በ Bodybuilding A class 1ኛ💪
09/08/2026

ኤቢ እንኳን ደስ አለሽ ከባህርዳር በ Bodybuilding A class 1ኛ💪

ለዘንድሮው ውድድር እንዴት ነኝ አስተያየት ፃፉልኝ💪ስፖርተኛ ከሆንክ በቴሌግራም  ተቀላቀለን 👉 https://t.me/xyzxyz1247
04/08/2026

ለዘንድሮው ውድድር እንዴት ነኝ አስተያየት ፃፉልኝ💪
ስፖርተኛ ከሆንክ በቴሌግራም ተቀላቀለን 👉 https://t.me/xyzxyz1247

ውድድሩ 20 ቀን ብቻ💪 እንዴት ነኝ🙏
04/08/2026

ውድድሩ 20 ቀን ብቻ💪 እንዴት ነኝ🙏

የዮናስ ስፖርታዊ ውድድሮች ቦታ እና ስዓት!!ሼር በማድረግ ለተወዳዳሪዎች አድርሱልኝ 🙏
31/07/2026

የዮናስ ስፖርታዊ ውድድሮች ቦታ እና ስዓት!!
ሼር በማድረግ ለተወዳዳሪዎች አድርሱልኝ 🙏

ወጣት ስለሆንክ ክብደት አታነሳም፤ ወጣትነትህን ለማቆየት ክብደት ታነሳለህ።ከ30 ዓመት በኋላ ጡንቻችን በተፈጥሮ መቀነስ ይጀምራል፤ ካልተጠቀምንበት ግን ይህ ሂደት ይፈጥናል።ጡንቻ ሲቀንስ ሜታ...
28/07/2026

ወጣት ስለሆንክ ክብደት አታነሳም፤ ወጣትነትህን ለማቆየት ክብደት ታነሳለህ።

ከ30 ዓመት በኋላ ጡንቻችን በተፈጥሮ መቀነስ ይጀምራል፤ ካልተጠቀምንበት ግን ይህ ሂደት ይፈጥናል።

ጡንቻ ሲቀንስ ሜታቦሊዝም ይዘገያል፣ አጥንት ይደክማል፣ ሚዛን ይቀንሳል፣ ኢንሱሊን ሬዚስታንስ ይጨምራል፣ የመውደቅና የደካማነት አደጋም ይጨምራል።

ክብደት ማንሳት የቦዲቢልደር ለመሆን አይደለም። ለረጅም ዘመን ጠንካራ፣ ነጻ፣ ንቁ እና ጤናማ ሜታቦሊዝም እንዲኖርህ ነው።

እርጅና እስኪመጣ አትጠብቅ።

ዛሬ ክብደት አንሳ፤ ነገም ወጣትነትህን ጠብቅ!!
Ethiopian Bodybuilders

ሀብትሽ እባላለሁ ለዘንድሮው ውድድር እንዴት ነኝ አስተያየት ፃፉልኝ💪
27/07/2026

ሀብትሽ እባላለሁ ለዘንድሮው ውድድር እንዴት ነኝ አስተያየት ፃፉልኝ💪

ለዘንድሮው ውድድር እንዴት ነኝ አስተያየት ፃፉልኝ💪
27/07/2026

ለዘንድሮው ውድድር እንዴት ነኝ አስተያየት ፃፉልኝ💪

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Bodybuilders posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopian Bodybuilders:

Shortcuts

Share