Ethiopia buna ኢትዮጲያ ቡና የሸገር አርማ

Ethiopia buna ኢትዮጲያ ቡና የሸገር አርማ ethiopia buna

07/03/2026
👆ያዝልቅልን ምርጥ ጨዋታ💪💪 ነበር ከአይን👆 ያውጣቹ👆
01/10/2023

👆ያዝልቅልን ምርጥ ጨዋታ💪💪 ነበር ከአይን👆 ያውጣቹ👆

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከምድቡ 4ተኛ ሆኖ ከአፍሪካ ዋንጫው ተሰናብቷል!ስለ ብሄራዊ ቡድናችን ጨዋታ ምን ሀሳብ አላችሁ?
17/01/2022

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከምድቡ 4ተኛ ሆኖ ከአፍሪካ ዋንጫው ተሰናብቷል!
ስለ ብሄራዊ ቡድናችን ጨዋታ ምን ሀሳብ አላችሁ?

🧩የጨዋታ ቀን 💪የሀገር ድል ቀን 🚩ካሜሮን የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታ🇪🇹ኢትዮጲያ ከ ኬፕቨርዲ 🇨🇻🗓ዛሬ እሁድ ጥር 1/2014           ⏰ምሽት 04:00 ሰዐት🏟ኦሊምቤ ስታዲየም 🗣...
09/01/2022

🧩የጨዋታ ቀን

💪የሀገር ድል ቀን

🚩ካሜሮን የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታ

🇪🇹ኢትዮጲያ ከ ኬፕቨርዲ 🇨🇻

🗓ዛሬ እሁድ ጥር 1/2014
⏰ምሽት 04:00 ሰዐት
🏟ኦሊምቤ ስታዲየም
🗣የጨዋታው ውጤት ኮሜንት ላይ ይገምቱ ❓
🙏 ለዋልያዎቹ

መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ
13/12/2021

መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ

የ አቡኪ እጮኛ
13/12/2021

የ አቡኪ እጮኛ

አቡኪ ዛሬ አልተቻለችም
30/11/2021

አቡኪ ዛሬ አልተቻለችም

full time
26/10/2021

full time

🔥ሸገር ደርቢ ዝግጁ!🇪🇹የ2ተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 🗓ማክሰኞ 16/02/14⏰12:00 ሀዋሳ ስታድየም 👆ኢትዮጲያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ✌️
25/10/2021

🔥ሸገር ደርቢ ዝግጁ!

🇪🇹የ2ተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ

🗓ማክሰኞ 16/02/14
⏰12:00 ሀዋሳ ስታድየም
👆ኢትዮጲያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ✌️

የ2013 ኮከብ በመሆን የጨረሰው የክላባችን ብቻ ሳይሆን የሀገራችን ድምቀት የሆነው የሁላችንንም ቀልብ የሳበው አቡበከር ናስር(አቡኪ)ለEBC Award ታጭቷል ሁላችንም800 ላይ FM5 በመላክ...
14/10/2021

የ2013 ኮከብ በመሆን የጨረሰው የክላባችን ብቻ ሳይሆን የሀገራችን ድምቀት የሆነው የሁላችንንም ቀልብ የሳበው አቡበከር ናስር(አቡኪ)

ለEBC Award ታጭቷል ሁላችንም

800 ላይ FM5 በመላክ ኮከባችንን እናክብረው

800

FM5

ይበላዋል እርግጠኛ ነኝ

ዮቲዮብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://youtube.com/channel/UCSpKw_0zN1hy4haAht8iRMA

🏆 የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ            ተጠናቀቀ ⏰🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ 1-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹ጌታነህ ከበደ 12' OG⚽️ኢትዮጵያ ውጤቱን ተከትሎ ከዓለም ዋንጫ ፉክክሩ ውጪ መሆኗ...
12/10/2021

🏆 የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ

ተጠናቀቀ ⏰

🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ 1-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹
ጌታነህ ከበደ 12' OG⚽️

ኢትዮጵያ ውጤቱን ተከትሎ ከዓለም ዋንጫ ፉክክሩ ውጪ መሆኗን አረጋግጣለች።

SHARE፡https://youtube.com/channel/UCSpKw_0zN1hy4haAht8iRMA

Address

Addis Ababa
ETHIOCOFFE

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia buna ኢትዮጲያ ቡና የሸገር አርማ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopia buna ኢትዮጲያ ቡና የሸገር አርማ:

Shortcuts

Share

Category