22/10/2020
የዋልያዎቹ አሰላለፍ !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሰዓታት በኋላ ከዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ጨዋታውን ሲያካሂድ የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የመጀመሪያ ቋሚ አሰላለፍ የሚከተሉት እንደሚሆኑ ይጠበቃል ።
ጀማል ጣሰው ( ግብ ጠባቂ )
ረመዳን የሱፍ ፣ ያሬድ ባየህ ፣ አስቻለው ታመነ ፣ ሱሌማን ሰሚድ
ይሁን እንዳሻው ፣ ታፈሰ ሰለሞን ፣ መስዑድ መሀመድ
አማኑኤል ፣ ጌታነህ ከበደ ፣ ሱራፌል ዳኛቸው እንደሚሆኑ ለማወቅ ተችሏል ።