Abubeker nasser buna FC

Abubeker nasser buna FC Official

18/02/2026

REMEDAN MUBARAK

 አይፓስ የተባለውን ሳሙና ወክዬ :-የሊንፌይ ዋንግ ብራንድ አምባሳደር በመሆን የዚህ ታላቅ ድርጅት አካል መሆኔን ሳበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው::እንደ አንድ አባት የቤተሰቤ ሁለንተናዊ ሁኔታ...
24/04/2024



አይፓስ የተባለውን ሳሙና ወክዬ :-
የሊንፌይ ዋንግ ብራንድ አምባሳደር በመሆን የዚህ ታላቅ ድርጅት አካል መሆኔን ሳበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው::

እንደ አንድ አባት የቤተሰቤ ሁለንተናዊ ሁኔታ የሰመረ እንዲሆን ማድረግ ቅድሚያ የምሰጠው ሀላፊነቴ/ ጉዳይ ነው:: የጸረ-ባክቴሪያ ይዘት ያለው አይፓስ ሳሙና በንጽህና አጠባበቅ ላይ ማርሽ ቀያሪ ሆኖ መጥቷል::

በተጨማሪም ደግሞ እንቅስቃሴ እንደሚያበዛ አንድ የእግር ኳስ ተጫዋች እና ስፖርተኛ በላብ የወረዛ እና በእንቅስቃሴ የደከመ ገላዬን የምፈዉሰዉ በአይፓስ ሳሙና ነው::

እናንተም አይፓስን ተጠቀሙ: ለቆዳችሁ የሚገባውን እንክብካቤ አትንፈጉት!

ጤናማ የሆነ የህይወት ዘይቤን ለመምራት ብዙ አማራጮች አሉ - አይፓስ ሳሙና በመአዛ የታጀበ እና በልስላሴ የታደል ቆዳ እንዲኖርዎ በአማራጭነት ቀርቧል!

በአዳዲስ ምርቶች ሁሌም ግንባር ቀደም የሆነው ይህንን ድርጅት ወክዬ በመቅረቤ እኮራለሁኝ::

#የአይፓስሳሙናአምባሳደር #ጤናማቤተሰብ #ሊንፌዋንግ

I will recover and return to the field soon
18/04/2024

I will recover and return to the field soon

08/07/2022

ለመላው ሙስሊም ወገኖቻችን
እንኳን ለ Eid Al-Adha (አረፋ ) በአል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን
Abubeker nasser (ማማዎል ሰንዳውንስ)

THANK YOU
22/09/2021

THANK YOU

08/09/2021
Live on FANA FM 98.1 ON SPORT ZONE
03/09/2021

Live on FANA FM 98.1 ON SPORT ZONE

  | ዛሬ የሚደረግ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ዋልያዎቹ ከሜዳቸው ውጪ               🇬🇭ጋና ከ ኢትዮጵያ 🇪🇹               ምሽት 04:00 ⏰መልካም እድል ለኢትዮጵያ ብሄራ...
03/09/2021

| ዛሬ የሚደረግ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ዋልያዎቹ ከሜዳቸው ውጪ

🇬🇭ጋና ከ ኢትዮጵያ 🇪🇹

ምሽት 04:00 ⏰

መልካም እድል ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድናችን። 🇪🇹
Yenaten Gemetachun negerun

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abubeker nasser buna FC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share