13/06/2026
🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ የአርሰናሉን የአካዳሚ ፍሬ ማይልስ ሊውስ ስኬሊን ከኤምሬትስ ወደ ኦልትራፎርድ ለማሥኮብለል ከፍተኛ ፍላጎት ቢኖረውም አርሰናል ግን ማይልስ ሊዊስ-ስኬሊን በፍጹም መሸጥ አይፈልጉም። ❌🔴
✨በሚኬል አርቴታ ከአካዳሚ ወደ ዋናው ቡድን አድጎ በአርሰናል ቤት ድንቅ ብቃቱን እያሳየ የሚገኘው ወጣቱ እንግሊዛዊ አማካኝ በአርሰናል ቤት ተፈጥሯአዊ አማካኝ ቦታ ላይ የመጫወት እድል ከተሰጠው በኋላ በአርሰናል ቤት እንደገና እያበበ የመጣውን ተስፈኛ ማይክል አርቴታ ተጫዋቹን በአርሰናል ቤት ለረጅም አመታት እንዲቆይ ከፍተኛ ፍላጎት አለው።
🔸በማይክል ካሪክ የሚመራው ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣይ አመት ሊውስ ማይልስ ስኬሊን መሀል ሜዳውን እንዲመራለት በዝውውር ሊሥት ውሥጥ ከሚገኙ ተጫዋቾች አንዱ ነው ዩናይትድም ለእንግሊዛዊ ተስፈኛ አማካኝ ስኬሊ ዝውውር እሥከ 60 ሚሊዮን ፓውንድ ለመክፈል ፍላጎት ቢኖራቸውም አርሰናል ግን ስኬሊ ለሽያጭ እንደማይቀርብ ግልጽ አቋሙን አሳይቷል።
(Source: ✍[TEAMtalk]