ስለ ቼልሲ

ስለ ቼልሲ 💙ይህ የሀያሉ የሰሜን ለንደኑ ቼልሲ ክለብ ደጋፊዎች ቻናል ነዉ💙 የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇 https://t.me/+HD9xWFv9l_dlOTVk

የማታው አሰላለፍ📊
10/02/2026

የማታው አሰላለፍ📊

🎖🎉1000 ብር ይሸለሙ🎲⚽️ክለባችን ቼልሲ ዛሬ ከሊድስ ጋር የሚያረገውን የፕርሜርሊግ ጨዋታ ቀድመው ለገመቱ 2 ዕድለኞች በስፖንሰራችን በኩል ሽልማት ተዘጋጅቷል!ከእርስዋ የሚጠበቀው ከታች ያለ...
10/02/2026

🎖🎉1000 ብር ይሸለሙ🎲
⚽️ክለባችን ቼልሲ ዛሬ ከሊድስ ጋር የሚያረገውን የፕርሜርሊግ ጨዋታ ቀድመው ለገመቱ 2 ዕድለኞች በስፖንሰራችን በኩል ሽልማት ተዘጋጅቷል!
ከእርስዋ የሚጠበቀው ከታች ያለውን የስፖንሰራችንን ሊንክ ገብተው መቀላቀል እና ፔጃችንን follow ማረግ ብቻ ይፍጠኑ ይገምቱ ይሸለሙ!
ማሳሰቢያ ⚠️መመሪያ ያልተከተለ አሸናፊ ቢሆንም ውድቅ ይሆናል
በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ግምታቸውን አስቀምጡ👇👇👇👇
https://t.me/+HD9xWFv9l_dlOTVk

⏩ቀጣይ የክለባችን ጨዋታ⚽️ቼሊሲ 🆚 ሊድስ ዩናይትድ 🕒 4:30🏟Stamford Bridge
09/02/2026

⏩ቀጣይ የክለባችን ጨዋታ⚽️
ቼሊሲ 🆚 ሊድስ ዩናይትድ
🕒 4:30
🏟Stamford Bridge

🔵Rosenior በሳምንቱ አጋማሽ ከሚደረገው ፍልሚያ በፊት በሁለት የቼልሲ አማካዮች ላይ የጉዳት መረጃ አለው። በቴሌግራም ይቀላቀሉ👇👇👇https://t.me/+HD9xWFv9l_dlOTVk
09/02/2026

🔵Rosenior በሳምንቱ አጋማሽ ከሚደረገው ፍልሚያ በፊት በሁለት የቼልሲ አማካዮች ላይ የጉዳት መረጃ አለው። በቴሌግራም ይቀላቀሉ👇👇👇
https://t.me/+HD9xWFv9l_dlOTVk

🔵ቡሩኖ ፈረናዴዝ በኮል ፓልመር ኢንስታግራም post ላይ ይህን አስተያየት ሰጥቷል!⚽️“What a player”  |
08/02/2026

🔵ቡሩኖ ፈረናዴዝ በኮል ፓልመር ኢንስታግራም post ላይ ይህን አስተያየት ሰጥቷል!⚽️

“What a player”

|

ኮል ፓልመር ለቼልሲ 4ተኛውን ሀትሪክ ሰርቷል በ  ታሪክ ከተጫወቱት ተጫዋቾች በበለጠ 🥶3️⃣ በሰማያዊ 100ኛ እይታው ላይ ደርሷል። የጨዋታውን highlight ለመመልከት 👇👇https://t....
07/02/2026

ኮል ፓልመር ለቼልሲ 4ተኛውን ሀትሪክ ሰርቷል በ ታሪክ ከተጫወቱት ተጫዋቾች በበለጠ 🥶3️⃣ በሰማያዊ 100ኛ እይታው ላይ ደርሷል።
የጨዋታውን highlight ለመመልከት 👇👇
https://t.me/+HD9xWFv9l_dlOTVk

3point $$
07/02/2026

3point $$

🚨🟣 ራሂም ስተርሊንግ በቀጣዮቹ ቀናት ቼልሲን ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል ,እና በቅርቡ ለመዘዋወር ተዘጋጅቷል። የቼልሲ እና የስተርሊንግ ካምፕ ከሰኞ በፊት መፍትሄ ለማግኘት ተገናኝተው ቼልሲ ራሂ...
27/01/2026

🚨🟣 ራሂም ስተርሊንግ በቀጣዮቹ ቀናት ቼልሲን ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል ,እና በቅርቡ ለመዘዋወር ተዘጋጅቷል። የቼልሲ እና የስተርሊንግ ካምፕ ከሰኞ በፊት መፍትሄ ለማግኘት ተገናኝተው ቼልሲ ራሂም ለመልቀቅ እየተዘጋጁ ነው::
በፓርቲዎች መካከል ውይይት እየተካሄደ ነው። 🔗 ፋብሪዚዮ ሮማኖ

ተጨማሪ መረጃዎች ለማግኘት 👇👇
https://t.me/+HD9xWFv9l_dlOTVk

🟣ኮል ፓልመር ዛሬ ጥዋት በዩሲኤል ከናፖሊ ፍልሚያ በፊት በኮብሃም የቼልሲ ልምምድ ላይ ተሳትፏል።   |  #ቼልሲበቴሌግራም ይቀላቀሉ👇👇https://t.me/+HD9xWFv9l_dlOTVk
27/01/2026

🟣ኮል ፓልመር ዛሬ ጥዋት በዩሲኤል ከናፖሊ ፍልሚያ በፊት በኮብሃም የቼልሲ ልምምድ ላይ ተሳትፏል። | #ቼልሲ
በቴሌግራም ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/+HD9xWFv9l_dlOTVk

🔵ቀጣይ ጨዋታ ⚽️⚽️አዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ(UCL)⚽️◆ ናፖሊ 🆚  ◆ ቼልሲ    🌙ምሽት 🕝❺:⓪⓪
27/01/2026

🔵ቀጣይ ጨዋታ ⚽️
⚽️አዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ(UCL)⚽️
◆ ናፖሊ 🆚 ◆ ቼልሲ
🌙ምሽት 🕝❺:⓪⓪

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ስለ ቼልሲ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category