ቅኝት በኳስ ሜዳ Kegnit Bekuas Meda

ቅኝት በኳስ ሜዳ Kegnit Bekuas Meda በቅኝት ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ተዘጋጅቶ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ በቀጥታ የሚቀርብ የቀጥታ የእግርኳስ ስርጭት ፕሮግራም
(4)

ቼልሲ ሄንደርሰንን  ለማስፈረም ተስማማበስፔናዊው አሰልጣኝ ቻቪ አሎንሶ የሚመሩት ቼልሲ የ36 ዓመቱን አማካይ ጆርዳን ሄንደርሰንን ከብሬንትፎርድ ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደርሰዋል።የቅኝት በኳ...
29/07/2026

ቼልሲ ሄንደርሰንን ለማስፈረም ተስማማ

በስፔናዊው አሰልጣኝ ቻቪ አሎንሶ የሚመሩት ቼልሲ የ36 ዓመቱን አማካይ ጆርዳን ሄንደርሰንን ከብሬንትፎርድ ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደርሰዋል።

የቅኝት በኳስ ሜዳን የቴሌግራም ቻነል በተከታዩ ሊንክ ይቀላቀሉ👉https://t.me/kegnitbekuasmeda

ቼልሲ ዌልቤክን ለማስፈረም ተስማምቷል!የምዕራብ ለንደኑ ቼልሲ እንግሊዛዊውን አጥቂ ዳኒ ዌልቤክን  ከብራይተን ለማስፈረም ሙሉ በሙሉ ስምምነት ላይ ደርሷል።ሰማያዊዎቹ የ35 ዓመቱን አጥቂ ዌልቤ...
29/07/2026

ቼልሲ ዌልቤክን ለማስፈረም ተስማምቷል!

የምዕራብ ለንደኑ ቼልሲ እንግሊዛዊውን አጥቂ ዳኒ ዌልቤክን ከብራይተን ለማስፈረም ሙሉ በሙሉ ስምምነት ላይ ደርሷል።

ሰማያዊዎቹ የ35 ዓመቱን አጥቂ ዌልቤክን እስከ 2028 በሁለት ዓመት ውል ለግላቸው ለማድረግ ተስማምተዋል።

የቅኝት በኳስ ሜዳን የቴሌግራም ቻነል በተከታዩ ሊንክ ይቀላቀሉ👉https://t.me/kegnitbekuasmeda

ፈረንሳይ አዲሱን አሰልጣኝ ይፋ አድርጋለች።ፈረንሳይ የቀድሞ ድንቅ ተጫዋቿን ዚነዲን ዚዳንን ዋና አሰልጣኝ ማድረጓን ይፋ አድርጋለች።ዚዙ በሪያል ማድሪድ ቤት በአሰልጣኝነት ለሶስት ተከታታይ ዓ...
28/07/2026

ፈረንሳይ አዲሱን አሰልጣኝ ይፋ አድርጋለች።

ፈረንሳይ የቀድሞ ድንቅ ተጫዋቿን ዚነዲን ዚዳንን ዋና አሰልጣኝ ማድረጓን ይፋ አድርጋለች።

ዚዙ በሪያል ማድሪድ ቤት በአሰልጣኝነት ለሶስት ተከታታይ ዓመት የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ አሸናፊ እንደነበር ይታወሳል።

ሪያል ማድሪድ ያን ዲዮማንዴን ለማስፈረም ተስማምቷል!የስፔኑ ሪያል ማድሪድ የአርቢ ሌፕዝጉን የክንፍ ተጫዋች ያን ዲዮማንዴን ከ100 ሚሊዮን ዩሮ በላይ በማውጣት ለማስፈረም ሙሉ በሙሉ ስምምነት...
26/07/2026

ሪያል ማድሪድ ያን ዲዮማንዴን ለማስፈረም ተስማምቷል!

የስፔኑ ሪያል ማድሪድ የአርቢ ሌፕዝጉን የክንፍ ተጫዋች ያን ዲዮማንዴን ከ100 ሚሊዮን ዩሮ በላይ በማውጣት ለማስፈረም ሙሉ በሙሉ ስምምነት ላይ ደርሷል።

የቅኝት በኳስ ሜዳን የቴሌግራም ቻነል በተከታዩ ሊንክ ይቀላቀሉ👉https://t.me/kegnitbekuasmeda

ቅኝት በኳስ ሜዳዛሬ እሁድ ከቀኑ 11:00 እስከ ምሽት 2:00 ድረስ በኤፍኤም አዲስ 97.1 የ2026/27 የውድድር ዓመት የክለቦች ቅድመ-ዝግጅትና የዝውውር እንቅስቃሴዎችን በተመለከተ ሰፊ ...
26/07/2026

ቅኝት በኳስ ሜዳ
ዛሬ እሁድ ከቀኑ 11:00 እስከ ምሽት 2:00 ድረስ በኤፍኤም አዲስ 97.1 የ2026/27 የውድድር ዓመት የክለቦች ቅድመ-ዝግጅትና የዝውውር እንቅስቃሴዎችን በተመለከተ ሰፊ ቆይታ እናደርጋለን።

የፕሮግራሙ አዘጋጆች
1. ሚካኤል ለገሰ
2. ተስፋሚካኤል ደሴ
3. ዳዊት ንጉስ

✍️ ሀሳብ አስተያየትዎን ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ይጻፉልን!

የቅኝት በኳስ ሜዳን የቴሌግራም ቻነል በተከታዩ ሊንክ ይቀላቀሉ👉https://t.me/kegnitbekuasmeda

አርሰናል ቪኒ ጁኒየርን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀምሯል!የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የሪያል ማድሪዱን ቪኒ ጁኒየርን ለማስፈረም እንቅስቃሴ መጀመሩ ተገልጿል።
25/07/2026

አርሰናል ቪኒ ጁኒየርን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀምሯል!

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የሪያል ማድሪዱን ቪኒ ጁኒየርን ለማስፈረም እንቅስቃሴ መጀመሩ ተገልጿል።

አስቶንቪላ አሌሃንድሮ ጋርናቾን ለማስፈረም ተስማምቷል!አስቶንቪላ ከቼልሲ አርጀንቲናዊውን አሌሃንድሮ ጋርናቾን የመግዛት ግዴታ ባካተተ የውሰት ውል ለማስፈረም ሙሉ በሙሉ ስምምነት ላይ ደርሷል።...
22/07/2026

አስቶንቪላ አሌሃንድሮ ጋርናቾን ለማስፈረም ተስማምቷል!

አስቶንቪላ ከቼልሲ አርጀንቲናዊውን አሌሃንድሮ ጋርናቾን የመግዛት ግዴታ ባካተተ የውሰት ውል ለማስፈረም ሙሉ በሙሉ ስምምነት ላይ ደርሷል።

የቅኝት በኳስ ሜዳን የቴሌግራም ቻነል በተከታዩ ሊንክ ይቀላቀሉ👉https://t.me/kegnitbekuasmeda

ቼልሲ የሮጀርስን ዝውውር ይፋ አድርጓል!የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ሞርጋን ሮጀርስን ከአስቶንቪላ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።ቼልሲ የ23 ዓመቱን ሮጀርስን በ117 ሚሊየን ፓውንድ በስድስት ዓ...
21/07/2026

ቼልሲ የሮጀርስን ዝውውር ይፋ አድርጓል!

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ሞርጋን ሮጀርስን ከአስቶንቪላ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።

ቼልሲ የ23 ዓመቱን ሮጀርስን በ117 ሚሊየን ፓውንድ በስድስት ዓመት የረጅም ጊዜ ኮንትራት ማስፈረማቸው አረጋግጠዋል።

የቅኝት በኳስ ሜዳን የቴሌግራም ቻነል በተከታዩ ሊንክ ይቀላቀሉ👉https://t.me/kegnitbekuasmeda

20/07/2026

Ferran Torres celebrates an historical goal for Spain’s lead vs Argentina
የፌራን ቶሬዝ ጎልና የቅኝት በኳስ ሜዳ የስቱዲዮ ላይ ስሜት😌
Spain 1-0 Argentina

ሮድሪ የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች ሆኗል!የ2026 የዓለም ዋንጫ የውድድሩ ኮከብ ተጫዋቾችን ጨምሮ በሌሎች ዘርፎች ኮከብ ተጫዋቾች ይፋ ሲሆኑ የስፔኑ አምበል ሮድሪ የ23ኛው የዓለም ዋንጫ ኮከብ ተ...
20/07/2026

ሮድሪ የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች ሆኗል!

የ2026 የዓለም ዋንጫ የውድድሩ ኮከብ ተጫዋቾችን ጨምሮ በሌሎች ዘርፎች ኮከብ ተጫዋቾች ይፋ ሲሆኑ የስፔኑ አምበል ሮድሪ የ23ኛው የዓለም ዋንጫ ኮከብ ተጫዋች በመሆን ተመርጧል።

የውድድሩ ኮከቦች
🇪🇸 የውድድሩ ምርጥ ወጣት ተጫዋች :-ፓኦ ኩባርሲ

🇪🇸 የውድድሩ ኮከብ ግብ ጠባቂ :- ኡናይ ሲሞን

🇪🇸 የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች :- ሮድሪ

🇫🇷 የውድድሩ ኮከብ ጎል አስቆጣሪ:- ኪሊያን ምባፔ (10) ጎል በመሆን ተመርጠዋል።

የቅኝት በኳስ ሜዳን የቴሌግራም ቻነል በተከታዩ ሊንክ ይቀላቀሉ👉https://t.me/kegnitbekuasmeda

ቅኝት በኳስ ሜዳ

Address

Africa Venue
Addis Ababa

Telephone

+251910129604

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቅኝት በኳስ ሜዳ Kegnit Bekuas Meda posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category