08/08/2026
⛳️ በወዳጅነት ጨዋታ ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ፒኤስጂ አቻ ተለያየ...
ካሪክ ቢደግፋት ከዚህ የበለጠ ጥሩ ነገር ያሳየናል
በሳንቶስ 60 ከዛ በላይ ጨዋታ ማረግ ሪስክ አለው 30 ጨዋታ በቅጡ ያላረገ ተጫዋች
አንድ የግድ ጥሩ Midfielder የግድ ይለናል
ግራ ተከላካይ Overlap እና ክሮስ አድራጊ ወደ ኋላ ሳይሆን ወደ ፊት ድሪብል ሚያረግ
እንደ ሀሳብ የፍሌቸር ልጆች ቢሸጡ yemil astayet ayichem geremegni!
በቅድመ ውድድር ዘመን የወዳጅነት ጨዋታ የአውሮፓ ሻምፒዮኑን ፒኤስጂ የገጠመው ማንቸስተር ዩናይትድ 1-1 አቻ ተለያይቷል።
ጨዋታው በተጀመረ በ2ኛው ደቂቃ ሴኔጋላዊው ኢብራሂም ምባዬ ፓሪስ ሴንት ዠርሜንን ቀዳሚ ቢያደርግም፤ 32ኛው ደቂቃ ላይ ካሜሩናዊው ብሪያን እምቡሞ ያስቆጠራት ግብ ዩናይትድን አቻ አድርጋ ጨዋታው 1 ለ 1 በሆነ ውጤት ተጠናቅቋል።
Manchester United - Manchester Evening News