Manchester United - Gech

Manchester United - Gech ይህ በኢትዮጵያ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች የመረጃ መለዋወጫ ገጽ ነው Manchester United Fans' Page in Ethiopia. https://t.me/gechggmu

በዩናይትድ ቤት ስኬታማ መሆን ከየትኛውም ክለብ ስኬት በላይ ነው - ብሩኖካፒቴን ብሩኖ ፈርናንዴሽ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ስኬታማ መሆን በየትኛውም ሌላ ክለብ የማይገኝ ደስታ ይፈጥርልኛል ...
03/05/2026

በዩናይትድ ቤት ስኬታማ መሆን ከየትኛውም ክለብ ስኬት በላይ ነው - ብሩኖ

ካፒቴን ብሩኖ ፈርናንዴሽ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ስኬታማ መሆን በየትኛውም ሌላ ክለብ የማይገኝ ደስታ ይፈጥርልኛል ብሏል።

ብሩኖ 19 ኳሶችን አመቻችቶ በማቀበል በሊጉ አዲስ ክብረወሰን (21) ለማስመዝገብ በቀሪ አራት ጨዋታዎች ሁለት ተጨማሪ አሲስት ይጠበቅበታል።

ደጋፊዎቻችን ዩናይትድን ወደቀደመ ከፍታው እንዲመለስ ምን ያህል ጉጉት እንዳላቸው አውቃለሁ፥ እኔም ከደጋፊዎቻችን ጋር ለክለቡ ስኬት አብሬ መጓዝና የሚቻለንን ማድረግ ነው የምፈልገው ብሏል።

ከክለቡ ጋር የካራባኦ እና ኤፍ ኤ ዋንጫዎችን ቢያሸንፍም ይህ በቂ አለመሆኑን ለስካይ ስፖርት ተናግሯል።

እነዚህን ዋንጫዎች ብናሸነፍም ክለቡም እኔም የምመኘው ስኬት ገና ስለሆን በዩናይትድ ያለኝ ውል እስከሚያበቃ ጥረታችን ይቀጥላል ሲል ተደምጧል።

ዩናይትድ ወደ ቻምፒየንስ ሊግ ተመለሰማንቸስተር ዩናይትድ በይፋ ወደ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ መመለሱን አረጋግጧል በሊጉ 6ኛ ደረጃ የነበረው ብራይተን በኒውካስል ዩናይትድ ሽንፈት ማስተናገዱን ...
02/05/2026

ዩናይትድ ወደ ቻምፒየንስ ሊግ ተመለሰ

ማንቸስተር ዩናይትድ በይፋ ወደ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ መመለሱን አረጋግጧል

በሊጉ 6ኛ ደረጃ የነበረው ብራይተን በኒውካስል ዩናይትድ ሽንፈት ማስተናገዱን ተከትሎ ዩናይትድ ከወዲሁ የ2026/27 የቻምፒየንስ ሊግ ትኬቱን ቆርጧል

ዩናይትድ ነገ ከሊቨርፑል ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ ጨምሮ በቀሪ አራት ጨዋታዎች 3ኛ ደረጃውን ለማስጠበቅ የሚፋለም ይሆናል።

ወደ ዩናይትድ ውሰደኝ 😂😂
29/10/2025

ወደ ዩናይትድ ውሰደኝ 😂😂

ሆይሉንድ ወደ ናፖሊ...ራስሙስ ሆይሉንድ በዩናይትድ የመቆየት ፍላጎት ቢኖረውም ከክለቡ እንደሚለቅ የተረጋገጠ ይመስላልዴንማርካዊው አጥቂ ወደ ኤሲ ሚላን እንደሚያቀና በስፋት ሲነገር ቢቆይም መ...
23/08/2025

ሆይሉንድ ወደ ናፖሊ...

ራስሙስ ሆይሉንድ በዩናይትድ የመቆየት ፍላጎት ቢኖረውም ከክለቡ እንደሚለቅ የተረጋገጠ ይመስላል

ዴንማርካዊው አጥቂ ወደ ኤሲ ሚላን እንደሚያቀና በስፋት ሲነገር ቢቆይም መዳረሻው ናፖሊ እንደሚሆን ተዘግቧል

የሴሪ አው ሻምፒዮን ተጫዋቹን በቋሚነት የመግዛት ውል በተካተተበት የውሰት ውል ለማስፈረም መቃረቡ ተነግሯል

ሆይሉንድ ወደ ኔፕልሱ ክለብ የሚዘዋወር ከሆነ ከቀድሞ የዩናይትድ አጋሩ ስኮት ማክቶሚናይ ጋር ዳግም የሚገናኝ ይሆናል...

Manchester United - Gech

3ኛው ማልያ ይፋ ሆኗል...
12/08/2025

3ኛው ማልያ ይፋ ሆኗል...

ብራይተን፥ ዩናይትድ ለባሌባ ያቀረበውን አማራጭ ውድቅ ማድረጉ ተነግሯልስካይ ስፖርት እንደዘገበው ማንቸስተር ዩናይትድ ካርሎስ ባሌባን ለማስፈረም የዝውውር ገንዘብና ተጫዋች አቅርቧልነገር ግን ...
12/08/2025

ብራይተን፥ ዩናይትድ ለባሌባ ያቀረበውን አማራጭ ውድቅ ማድረጉ ተነግሯል

ስካይ ስፖርት እንደዘገበው ማንቸስተር ዩናይትድ ካርሎስ ባሌባን ለማስፈረም የዝውውር ገንዘብና ተጫዋች አቅርቧል

ነገር ግን ብራይተኖች ዩናይትድ ያቀረበውን የዝውውር አማራጭ ሳይቀበሉት መቅረታቸውን ስካይ ዛሬ ማለዳ አስነብቧል

ዩናይትድ ለዝውውሩ ምን ያህል መነሻ ሂሳብ እና ማንን በተለዋጭነት እንዳቀረበ የተገለጸ ነገር የለም

በተያያዘ የዛሬ ጠዋት መረጃ፥ ብራይተን ለመሸጥ ፍቃደኛ ካልሆነ በስተቀር ተጫዋቹ ወደ ኦልድትራፎርድ የመምጣት ፍላጎት እንዳለው ዩናይትዶች እርግጠኛ መሆናቸውን ዴይሊ ሚረር ዘግቧል

ዶናሩማ ከፒኤስጂ እንደሚለቅ ተረጋግጧል...ፓሪ ሰን ዠርማዎች ግብ ጠባቂውን ከአውሮፓ ሱፐር ካፕ ስብስባቸው ውጭ ማድረጋቸው ተዘግቧልማንቸስተር ዩናይትድ የግብ ጠባቂው ፈላጊ መሆኑ የሚታወቅ ሲ...
11/08/2025

ዶናሩማ ከፒኤስጂ እንደሚለቅ ተረጋግጧል...

ፓሪ ሰን ዠርማዎች ግብ ጠባቂውን ከአውሮፓ ሱፐር ካፕ ስብስባቸው ውጭ ማድረጋቸው ተዘግቧል

ማንቸስተር ዩናይትድ የግብ ጠባቂው ፈላጊ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን፥ ተጫዋቹ ከፒኤስጂ ጋር እንደሚለያይ እርግጥ ሆኗል

ዶናሩማ ከዩናይትድ በተጨማሪ በቼልሲም የሚፈለግ ሲሆን መዳረሻው እንግሊዝ እንደሚሆን ፋብሪዚዮ ዘግቧል

ባይንዲርማጓየር ዮሮ ሄቨንዶርጉካሴሚሮብሩኖምቡሞኩንሃአማድማውንት
09/08/2025

ባይንዲር
ማጓየር
ዮሮ
ሄቨን
ዶርጉ
ካሴሚሮ
ብሩኖ
ምቡሞ
ኩንሃ
አማድ
ማውንት

"የማንቸስተር ገናና ታሪክ ፍጹም የተለየ መሆኑ እርግጥ ነው! ከዚያም በላይ እኔ የተሳብኩት ግን በመጪው የዩናይትድ ስኬታማ ጊዜ ነው" - ቤንጃሚን ሼሽኮ
09/08/2025

"የማንቸስተር ገናና ታሪክ ፍጹም የተለየ መሆኑ እርግጥ ነው! ከዚያም በላይ እኔ የተሳብኩት ግን በመጪው የዩናይትድ ስኬታማ ጊዜ ነው" - ቤንጃሚን ሼሽኮ

ሼሽኮ ለዩናይትድ ፊርማውን አኑሯልለአምስት ዓመት የሚያቆየውን ውል ፈርሟልበዛሬው ጨዋታ በኦልድትራፎርድ በይፋ ከደጋፊዎች ጋር ይተዋወቃል
09/08/2025

ሼሽኮ ለዩናይትድ ፊርማውን አኑሯል

ለአምስት ዓመት የሚያቆየውን ውል ፈርሟል

በዛሬው ጨዋታ በኦልድትራፎርድ በይፋ ከደጋፊዎች ጋር ይተዋወቃል

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Manchester United - Gech posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category