ቅመም ስፖርት-Kimem Sport

ቅመም ስፖርት-Kimem Sport This page provides all sports and related news,schedules,results, transfer news etc. Follow us🙏

ነገ ቅዳሜ መስከረም 09/2019 በትላልቅ የአውሮፓ ሊግ ክለቦች መካከል የሚደረጉ ዋና ዋና ጨዋታዎች  ውጤት🤝👉እርስዎን የየትኛው ሊግ ጨዋታ ይበልጥ ያዝናናዎታል?
18/09/2026

ነገ ቅዳሜ መስከረም 09/2019 በትላልቅ የአውሮፓ ሊግ ክለቦች መካከል የሚደረጉ ዋና ዋና ጨዋታዎች ውጤት🤝

👉እርስዎን የየትኛው ሊግ ጨዋታ ይበልጥ ያዝናናዎታል?

ዛሬ ዓርብ መስከረም 08/2019 በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታ ብሬንትፎርድ በሜዳው ምሽት 4:00 ጀምሮ ቼልሲን ያስተናግዳል።ማን ያሸንፋል?
18/09/2026

ዛሬ ዓርብ መስከረም 08/2019 በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታ ብሬንትፎርድ በሜዳው ምሽት 4:00 ጀምሮ ቼልሲን ያስተናግዳል።

ማን ያሸንፋል?

በ3ኛው ዙር የካራባዎ ካፕ ጨዋታ  ማንቸስተር ሲቲ ኖርዊችን 5ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸነፈ ።
18/09/2026

በ3ኛው ዙር የካራባዎ ካፕ ጨዋታ ማንቸስተር ሲቲ ኖርዊችን 5ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸነፈ ።

የ2026/27 ዓ.ም ስፔን ላሊጋ  ውድድር ዘመን የ6ኛ ሳምንት ሙሉ ጨዋታዎች ውጤት 🤝
18/09/2026

የ2026/27 ዓ.ም ስፔን ላሊጋ ውድድር ዘመን የ6ኛ ሳምንት ሙሉ ጨዋታዎች ውጤት 🤝

የ2026/27 ዓ.ም ጀርመን ቡንደስሊጋ ውድድር ዘመን የ4ኛ ሳምንት ሙሉ ጨዋታዎች መርሀግብር 🤝
18/09/2026

የ2026/27 ዓ.ም ጀርመን ቡንደስሊጋ ውድድር ዘመን የ4ኛ ሳምንት ሙሉ ጨዋታዎች መርሀግብር 🤝

የ2026/27 ዓ.ም ስፔን ላሊጋ  ውድድር ዘመን የ7ኛ ሳምንት ሙሉ ጨዋታዎች መርሀግብር 🤝
17/09/2026

የ2026/27 ዓ.ም ስፔን ላሊጋ ውድድር ዘመን የ7ኛ ሳምንት ሙሉ ጨዋታዎች መርሀግብር 🤝

የ2026/27 ዓ.ም የጣሊያን ሴሪ ኤ ውድድር ዘመን የ5ኛ ሳምንት ሙሉ ጨዋታዎች መርሀግብር  🤝
17/09/2026

የ2026/27 ዓ.ም የጣሊያን ሴሪ ኤ ውድድር ዘመን የ5ኛ ሳምንት ሙሉ ጨዋታዎች መርሀግብር 🤝

የ2026/27 ዓ.ም የፈረንሳይ ሊግ-1 ውድድር ዘመን የ5ኛ ሳምንት ሙሉ ጨዋታዎች መርሀግብር  🤝
17/09/2026

የ2026/27 ዓ.ም የፈረንሳይ ሊግ-1 ውድድር ዘመን የ5ኛ ሳምንት ሙሉ ጨዋታዎች መርሀግብር 🤝

ለማንቸስተር ዩናይትድ ወዳጆች እና ለእግርኳስ አፍቃሪያን በሙሉ፦👉 የወቅቱ የማንቸስተር ዩናይትድ ዋና አሠልጣኝ ማይክል ካሪክ በክለቡ እያስመዘገቡ ያለውን ውጤት በተመለከተ ለቤተሰቦቻችን የቀረ...
17/09/2026

ለማንቸስተር ዩናይትድ ወዳጆች እና ለእግርኳስ አፍቃሪያን በሙሉ፦

👉 የወቅቱ የማንቸስተር ዩናይትድ ዋና አሠልጣኝ ማይክል ካሪክ በክለቡ እያስመዘገቡ ያለውን ውጤት በተመለከተ ለቤተሰቦቻችን የቀረበ አስተያዬት

👉የካራባኦ ካፕ/ሊግ ካፕ ድልድል ዕጣ ወጣበ2026/27 የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ 4ኛ ዙር ጨዋታዎች መርሀግብር 🤝
16/09/2026

👉የካራባኦ ካፕ/ሊግ ካፕ ድልድል ዕጣ ወጣ

በ2026/27 የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ 4ኛ ዙር ጨዋታዎች መርሀግብር 🤝

Address

Addis Ababa
[email protected]

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቅመም ስፖርት-Kimem Sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ቅመም ስፖርት-Kimem Sport:

Shortcuts

Share

Category