13/11/2021
ቀጣዩ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጥቅም እና ውጤቱ
በቁ 1 ላይ ያየነው immediet effects ምን እንደሚከሰት ነበር በዚሁ ቁ1 ስር long term effects ስናይ *የማሰብ እና የማስታወስ ችሎታ በእጅጉ ይጨምራል*ጠንካራ በራስ መተማመን እንፈጥራለን* ጭንቀትን ጫናን እናስወግዳለን, በከፍተኛ ደረጃ በሃይል እንሞላለን፡ በእንቅልፍ ምክንያት የሚከሰቱ ችግሮችን(insomnia disorder) እንዳይከሰት ይደረጋል የተከሰተም ካለ ይቀረፋል። ይህ በጥቂት ብቻ የምናውቃቸው ሲሆኑ ያላወቅናቸው እጅግ ብዙ ናቸው ወደፊት እናያቸዋለን እነዚህ ከላይ ያየናቸው አቻ ትርጉማቸው በቂ ባለመሆኑ ሁለቱንም ለማቅረብ እየሞከርኩኝ ነው ግድፈት ካለ እያረማችሁ
Long term ettects
Improved self-image, cognitive functioning, and ability to manage stress, enhanced learning , memory, energy level, and sleep, decreased depression, anxiety, and risk for STROKE
2nd= to becontinue------------------- the next is CARDIA
መጀመሪያ ያየነው ሆርሞናችን እና አእምሮአችን ላይ የሚፈጠረውን አሉታዊ ተጽእኖ ነው።
Chef decuisine
The Grand Palace
Kasanchiዝ
Gash